ገራሚ የምንጃር ሰርግ እና ጭፈራ -ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ต.ค. 2024
  • እንቅልፍ እንቅልፍ አለኝ መኝታ መኝታ ከቅዳሜ ወዲህ የያዘኝ በሽታ😀😂😂😍

ความคิดเห็น • 13

  • @sso9983
    @sso9983 3 ปีที่แล้ว +5

    ሀገርሽ ወዴት እዛው ምንጃር ነው ምንጃር የጤፊ ሀገር

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ሲሉ እኔም ከስደት መልስ የምንጃር ልጅ ነው የማገባው እኔ ጎጃም

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 ปีที่แล้ว +1

    ወረደይ ምንጃር
    ቡቃያ ከንፈር
    ወረደይ ከላላ
    ሥንዴ ልትበላ
    እየየዉ ድማማ
    እየየዉ ድማማ
    ይቺ ልጅ ምኗን ነዉ
    ግራ ጎሯን ነዉ
    ግራዋን ሢገርማት
    ቀኟን ደገማት፡
    እየየዉ ድማማ
    እየየዉ ድማማ
    የወደደ ሠዉ
    እዛዉ እዛዉ
    የወደደ ማ ሠዉ
    ልቡ እልም ያለዉ
    ጨለማም አይፈራ
    ጅብም አይበላዉ
    ኣሃ
    '
    '
    '
    'ቀወጥኩት

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
    @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው😘😘😘😘😘የኔ አባት

  • @yidnekachew1919
    @yidnekachew1919 ปีที่แล้ว

    ደስሲሉ❤❤

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce ปีที่แล้ว

    እረዘም አርጉልን አገሬ ምንጃር

  • @sso9983
    @sso9983 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ሀገሬ ምጃር

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ. ምጃር

  • @firmekete2504
    @firmekete2504 4 ปีที่แล้ว

    👋👋👋👋👋👋

  • @wubadisnadew5910
    @wubadisnadew5910 ปีที่แล้ว

    ኧረ እረዘም አድርጉ