የድድ በሽታ እና መንሴዎቹ!!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 61

  • @Aynalem168
    @Aynalem168 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ዲዴ በጣም ይቆስላል ይደማል

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን::

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አትጥፋ ዘሌ 👍🙏

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +3

    እባክሕ ስለ ልጆች የድድ ሕመም መፍትሄ ካለሕ የ3 አመት ልጅ መፍትሄ ካለሕ please help me

  • @AbdiMuktar
    @AbdiMuktar 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር እኔ ጥርሴ ብዙ ግዜ ይደማል ስቦርሸውም ሳልቦርሸውም ዝም ብሎ ይደማል ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን ብዙ ዓመት ቆይቶብኛል ምንም አይነት ህመም የለውም የአፍ ጠረንም የለውም ግን ዝም ብሎ ይደማል እስኪ ምን ትመክረኛለህ ምን ላድርግ? ሁሌም እቦርሻለው ግን መድማቱን አያቆምም

    • @bbtube9657
      @bbtube9657  4 ปีที่แล้ว

      facebook.com/zelalem.bogale.9/

    • @sadudimple7825
      @sadudimple7825 4 ปีที่แล้ว

      Metateb alebh

    • @mnsila4696
      @mnsila4696 3 ปีที่แล้ว

      እኔ የምፋልጋው ዋጋን ንገረኝ ለማስታካል

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ምክርና እውቀት። እኔ ጥያቄ አለኝ ምንድነው ብሬስ ላስደርግ ፈልጌ deep cleen ማድረግ ነበረብኝ እና ካሳጠብኩ በሃላ እንደገና cheek አደረጉት በሃላ የታችኛው ድ ዴን ሳስታል እና ማሰር አንችልም እና ግን ልናክመው እንችላለን እሱም ማከሚያው ድድላይ ሌላ ስጋ የሚመስል ነገር በመክተት የሚደረግ surgery ነው ብለው አሉኝ እና እኔ ደግሞ ፈራሁ ምን ትለኛለህ።

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 ปีที่แล้ว

      እናመሰግንአለን🙏👍👍👍👍👍

  • @zinasheendale609
    @zinasheendale609 4 ปีที่แล้ว +2

    🙏እናመሰግናለን ዘሌ

  • @hananwerebabotube
    @hananwerebabotube 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም በርታ ለዚህ ቤት አድስ ነኝ እና ታላስቸገርኩህ በኢትዩ ዋጋ የወርቅ ጥርስ ማስተከል ስንት ይሆናል ????

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg ปีที่แล้ว

    ጥሩ መረጃ ነው አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏

  • @HaftomGuesh-jz2xk
    @HaftomGuesh-jz2xk 10 หลายเดือนก่อน

    thats nice

  • @ሱሱነኝወሎየዋ57
    @ሱሱነኝወሎየዋ57 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ደኩተር መላ በለኝ መነሻው ማደዘዠ ነበር አሁን ግን በጣም ከብዶኛን

  • @muleman9590
    @muleman9590 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ዩቲዩብ

    • @bbtube9657
      @bbtube9657  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው!

  • @jiaromera-ff1fj
    @jiaromera-ff1fj 6 หลายเดือนก่อน

    የጉደለ ድድ ወይም ጉድጓድ የሆን ድድ እንዴት ይታከማል

  • @rhubi1633
    @rhubi1633 4 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ ዶ/ር
    ሜሴንጄር ላይ ጥያቄ ጠይቄካለው ፕሊስ ሲመችክ መልስልኝ

  • @munabint6398
    @munabint6398 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ነው ልጠይቅህ ይምችለው

  • @kalkal1855
    @kalkal1855 3 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እዴት ነው የማገኝህ ጥያቄ ነበርኝ በውስጥ ማገኘት እፈልጋለሁ እባክህን ተባበረኝ

  • @EsayasSe
    @EsayasSe 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዶር አሁን የተናገርካቸው በእኔ ይታየኛል ድድ ስያመኝ ጥርስ ያነቃቃል ምን ይሻላል

    • @amanalex639
      @amanalex639 6 หลายเดือนก่อน

      የኔም

  • @Babmakkah387
    @Babmakkah387 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነህ ዶክተር እኔ የስኳር በሽታ አለብኝ የድድ መሸሸ አጋጥሞኛል ሀኪም ጋር ሂጀ ነበር የጥር ሳሙና ግዛ አሉኝ ሁልጊዜም እጠቀማለሁ ምን አይነት ሳሙና ልጠቀም

  • @እግዚያብሄርያውቃል
    @እግዚያብሄርያውቃል ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ዘላለም በቲክቶክ ጠይቄህ መልሰህልኝ ህመሜም አዲሁ ነበረ ዳንህ እግዚያብሄር ይስጥህ

  • @ሰላምለሀገሬ-ጠ3ኀ
    @ሰላምለሀገሬ-ጠ3ኀ 3 ปีที่แล้ว

    በጣምግራገባኝ:ዶክተረ።

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም። ዶክተርዬ። እኔ። በቴም። መብላት። የተነሳ። ጥርሴ። ተሸረፈ። እባክ። መላበለኝ። ላስነቅለው። ወይ። ይቀመጥ። እባክህ። መልስልኝ። ለጊዜው። ብዙም። አያመኝም

  • @TemesgenEnbel
    @TemesgenEnbel 7 หลายเดือนก่อน

    Yih comment aydelem docter yikrta ena dide lay yesga tirs aynet yibelbegnal kanbenekew meleslgn Please 🙏🙏🙏

  • @tizazuejigu74
    @tizazuejigu74 3 ปีที่แล้ว

    should you rinse after brushing your teeth or spit ?
    brushing with or without toothpaste is effective ?

  • @berhaneabebe7482
    @berhaneabebe7482 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እኔ ድዴን መታከም እፈልጋለሁ የት መሄድ እንዳለብኝ አላወኩም እባክህ ጠቁመኝ አመሠግናለሁ

  • @awekechawekech8328
    @awekechawekech8328 ปีที่แล้ว

    አኔም በእርግዝና ወቅት ብሬሥ አሥሪነበር አሁን ይደማል ተሠቃየው መላ በሉኝ

  • @ልቤለአንድሰውብቻነው
    @ልቤለአንድሰውብቻነው 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር የጥርሰ ማሰቲሸ ሰም ንገረኝ
    ከይቅርታ ጋር ጥርሴ በእየቀኑ እየወለቀ አሰቼገረኝ አይ ሰደት እኔነቴን ቀየረኝ እፍፍድ
    ብረት ከውሰጡ ተቀቭሮ የሚተከለው ጥርሰ
    በኢትዬ ሰንት ብር ነው

  • @ሰላምለሀገሬ-ጠ3ኀ
    @ሰላምለሀገሬ-ጠ3ኀ 3 ปีที่แล้ว

    ግንምንምህመምየለዉም:

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጰ1ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጰ1ለ 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እባክህን መልስልኝ ብሬስ 2ወር ሆነው እባክህንመልስልኝብሬስወርሆነውከተቀየረ ሆስፒ ታሉ ተዘግቷል በኮቪድ ምክንያት ችግር ይኖረው ይሆን?

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጰ1ለ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጰ1ለ 3 ปีที่แล้ว

      ከኢድ ቡሀላ ነው እከፍታለን ያሉት

    • @dargachew8630
      @dargachew8630 ปีที่แล้ว

      ዶክተር አመሰግነዋለሁ !!!ጥያቄ አለኝ ? ታክመ ነበረ ፣"Augmentin 375mg "መድሀኒት ታዝዠ እየተጠቀምኩ ነው።
      እናም በላይኛው የድድ ጥርስ በስሩ ማበጥ ነገር አለኝ ፣የህመም እብጠቱ የሕመም ሰመት አለሁ እናም ከጀመረኝ ወደ 3 ሳምንታትን አስቆጥሯል !!!ለዚህ ምክርህ ያስፈገኛል እባክህ ዶክተር 🙏🙏🙏

  • @taditube8639
    @taditube8639 2 ปีที่แล้ว +1

    እረጅምና የገጠጠ ጥርስ መቀነስ ይቻላል

  • @Cheki7
    @Cheki7 10 หลายเดือนก่อน

    ድድ እየደማልኝ ነው እንደት ማስቆም እችላለሁ

  • @aduadu8757
    @aduadu8757 4 ปีที่แล้ว

    ምላሰሰ የሚቆሰል በምን ምክንያት ነው ምላሴ እይቆሰል አሰችግሮኛል ምንሰ ማደሪግ አለበኛ

    • @hayuhayu1868
      @hayuhayu1868 2 ปีที่แล้ว

      የኔም ነዉ ቅርብ ጊዜ ነዉ የጀመረው ጪራሽ በርበሬ ዝንጅብል ነጪ ሽንኩርት እነዚጋ አልተስማማኝም ይቆስላል

  • @ሰላምለሀገሬ-ጠ3ኀ
    @ሰላምለሀገሬ-ጠ3ኀ 3 ปีที่แล้ว

    ሶስትግዜአስቆረጨዋለሁ: ግንመልሶያድጋል

  • @bettyyejesus3660
    @bettyyejesus3660 3 ปีที่แล้ว

    Ye fb acaunet weyim silkehen doctor

  • @ሰአድነኝየሃራዋ-ኘ6ቀ
    @ሰአድነኝየሃራዋ-ኘ6ቀ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወድም በግል እፈልግህ ነበር ጥርሴን አሞኝ ነበር

    • @tigistadmasu3410
      @tigistadmasu3410 ปีที่แล้ว

      ለጥርስ ህመም ምን በግል ማግኘት ያስፈልጋል ውይ ጉድ 😂😂😂

  • @hktube7416
    @hktube7416 3 ปีที่แล้ว

    Docter mikrhn efeligalew tiry betefetrow gitim yale aydelem gidm yale edihon efeligalew ena balefe teykiyati ymimola ale tirshi saynekelIm minm sayhon bilahnalechi ena gudat alew ykirbshi wey

  • @halimatube4221
    @halimatube4221 3 ปีที่แล้ว

    ይሄቻናል
    ቪድወ መልቀቅ ለምን አቆማችሁ

  • @ሰላምለሀገሬ-ጠ3ኀ
    @ሰላምለሀገሬ-ጠ3ኀ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምጤናይስጥልኝ:ልጀንነዉ:እናድዱላይ:ትረፍስጋይወጣል

    • @SemharSemhar90
      @SemharSemhar90 ปีที่แล้ว

      እኔም ነኝ ምን አረግሽለት

    • @SewuntShega
      @SewuntShega 9 หลายเดือนก่อน

      የኔም ልጅ ወጣበት ምን አደረግሽለት በናትሽ

  • @Momo-pf8hi
    @Momo-pf8hi 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምዶክተር
    እኔበጣምተቸግሬለሁመፍትሄካለህእርዳኝ
    ከድደመግልነገርይፈሳልአፌበጣምይሸታልምንማድረግአለብኝ

    • @samSung-xz7yk
      @samSung-xz7yk 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እዴዚህ ጀምሮኝነው ካየሽው አደራ መልሽልኝ

  • @ሰአድነኝየሃራዋ-ኘ6ቀ
    @ሰአድነኝየሃራዋ-ኘ6ቀ 3 ปีที่แล้ว

    ወዋሳብ እዳለህ

  • @ሰላምለሀገሬ-ጠ3ኀ
    @ሰላምለሀገሬ-ጠ3ኀ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምጢይጥልኝዶክተረ:ልጀዶዱንያመዋል:ድዱላይትረፍስጋይወጣል;እናሶስትግዜአስቆረጥኩት;አሁንምድጋሚወጣ:ምንላረግ::

    • @bbtube9657
      @bbtube9657  3 ปีที่แล้ว

      facebook.com/zelalem.bogale.9

    • @bbtube9657
      @bbtube9657  3 ปีที่แล้ว

      በሜሴንጀር ፃፊልኝ

  • @tgg6619
    @tgg6619 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን