ስለ ጥርስ መፋቂያ ማወቅ ያለብን እውነታዎች!!!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
- ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ። ዘላለም እባላለው የምኖረው በዳላስ ቴክሳስ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በጥርስ ህክምና ሞያ ዉስጥ በማገልገል ላይ እገኛለው፤ ከቅርብ ግዜ ጀምሮ ደሞ ህብረተሰቤ በጥርስ ጤና አጠባበቅ ዙሪያ በቂ ግንዛቤ ያገኝ ዘንድ የዩቱዪብ ቻናል ከፊቼ የናንተን ጥያቄ በመቀበል ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን በማቅረብ ላይ አለው።
የጥርስ ህመም የሚያስቸግራችሁ ወይም የጥርስዎን ጤና ለመጠበቅ የሚያስፈልግዎትን ለማወቅ፤ ጥርስዎን ለማሳሰር፤ ለማስተከል፤ ለማስሞላት እና እንዲሁም በማኒኛዉም ሰዓት በጥርስ ዙሪያ ነጻ የምክር አገልግሎት ማግኘት እና ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ። ቻናሌን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ያገኙታል። በተሰብ እንሁን!!!! / @bbtube9657
ፌስ ቡክ ፔጅ / zelalem.bogale.9
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን ጠፋህብን በሰላም ነው እሽ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን! አትጥፋብን በተረፈ ባለህበት ከነ መላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በርታልን!!!
እንኳን በሰላም መጣህልን እናመሰግናለን ወንድሜ
እናመሰግናለን ዘሌ 🙏
ትክክል
thanks a lot!
Enamesegnalen!
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ጠፍተኋል አኮ በሰላም ነው
EnmesaginAli
እንኳን ደና መጠ ደክታር እናመሰግናለን ግን ጠፍታሀል?
አስተማሪ ኘሮግራም በርታ
Hi
አሁንም ድረስ በእንጨት መፋቂያ እጠቀማለሁ
የኤልክትሪኩ ብርሽ መቀየር አለበት ካለበት በስንት ወር
ሰላም ዶክተር! ጥርሴን አሞኝ root canal ተሰርቶልኝ ነበር ከዛ በሆላ instrument ተሰብሮ ቀርቶአል ብለውኝ ወደስፔሻሊስት ልከውኛል ቀጠሮ እየጠበቅኩ ነው በጣም ስላሳሰበኝ በዚህ ዙሪያ የምትሰጠኝ ምክር ካለ ከቻልክ ቪዲዮ ብትሰራ ብዙ ትምህርት እናገኝበታለን ስለምትሰጠን ምክር እናመሰግናለን
Hi dear my upper 2 teeth outdoors but in my country I will pot braces then I change country i will forget the doctor give me night night it's in 2013 now how can straightening my teeth
ኧረ ወንድማችን እኔ እንድትነግረን የምፈልገው የጥርስ ሳሙናዎች ሁሉ ለግዜው ያነጡ ይመስላሉ ግን ከግዜ በሁዋላ ጥርስን ቢጫ ያደርጋሉ ለምንድነው ጥርሳችን ነጭነቱ ተጠብቆ እንዲኖር ምን እናድርግ ምናይነት የጥርስ ሳሙና እንጠቀም
ሌላው ደግሞ ያለ ጥርስ ሳሙና በባህላዊ መንገድ የምንጠቀማቸው ነገሮች ካሉ ንገሩኝ ከእንጨት መፍቂያ ውጭ የምታቁ ንገሩኝ
ጥያቄ አትመልሱም ለምን? ስልክ አስቀምጡልን?🙄
እኔጥርሤ ተጎድቶል
በገዛ እእጄነዋ ጥርሴን የጎዳሁት
ሰላም ሰላም ዶክተር የፈት ጥርሴ ሀርቲ አሰረክቤ ነበር ይደማል ምን ላድርግ ላሰቀይረው እደ መልሰ እጠብቃለሁ
ጥርሤ እየተቆረጠ
አመመኝ
እስኪ የት ነው የጥርስ ማስርያ ያለው
ወንድም ጥርሴ ነጫጭነገሮ እየወጣብኝ ምንላርግ
ማን እደ ክትክታ ጥረሥ ለማንጣት አይ ጥረሥን እሜያበላሺ ኬካኬክ ነው እደው ኖሮ ገጠረ ገው
ምንትመክረኛለህ
ጠፋህ በሰላም ነው?
አረ እኔ ሁለት ደቂቃ አይበቃኝም ሲበዛ መጥፎ ነው እዴ
የብሬስ አሳየን ዶክተር
እኔም ልል ነበር ፕሊስ አሳየን