ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች ከ8 ቢሊዮን በላይ ብር ካሳ ተከፍሏል - ከንቲባ አዳነች አበቤ Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2024
  • ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች ከ8 ቢሊዮን በላይ ብር ካሳ መከፈሉን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አበቤ ተናገሩ። #adanechabebi #coridor #development #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

ความคิดเห็น • 101

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የተከበርሽ አዳነች አቤቤ ዝምብለሽ ቀጥይ ስራሽ የተባረከ ነው እድሜሽ ይባረክ እኛ ካንቺ ጋር ነን

  • @nebiyusamuel3682
    @nebiyusamuel3682 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ፈጣሪ በቀና ልብ የሚሠሩን ሁሉን ይባርክ

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አፈር ብላ ጥንቦች

  • @featiyasaid2710
    @featiyasaid2710 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    You are amazing role model woman may almighty protect you ❤️❤️🥰👏🏽

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጥንብ ጋጋላላ ተናግረህ ሞተሀል

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጥጥንን ጋጋላላ ተናግረህ ሞተሀል

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጋጋላላ አራጅ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እኔ ማሪያምን ንምበዚህ ልማት በደንብ እስማማለሁ ኮተት የሆኑ ሰፈሩች መፍረስ አለባቸው ማህበረሰቡ ሳይነጣጠል ተገቢ ቤት ካሳ ከተሰጣችው ጥሩ ነው ንፁህ ሰፈር መኖር ይገባዋል ህዝቡ ባይ ነኝ እኔ 😊

    • @ZelekeKelemua-dj6ye
      @ZelekeKelemua-dj6ye 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ግን እንደዛ እየተሰጠ ነው ወይ? እኔ የአዲስ አበባ ነዋሪ አይደለሁም ግን አሳዛኝ ሁኔታዎች አሉ ያላለቁ ቤት ውስጥ አስገብተዋቸዋል ይሄን እስቲ አዲስ አበባ ከሆንሽ ቦሌ ቡልቡላ የገቡ ሰዎችን ቤት አጣሪ ማርያምን ያሳዝናል እኔ ጥላቻም የለኝም ፖለቲከኛም አደለሁም ያየሁትን ነው

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Yiur Excellency, Mayor Adanech Abebe -Taytu II, thank you for your developmental work to improve the lives of the Addis Ababa residents! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወገኖቼ ስለ እግዚአብሔር መጥፎ ነገር አንናገር

  • @BravoViva-ek3pb
    @BravoViva-ek3pb 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    God bless u your excellence

  • @bute5158
    @bute5158 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thank you. you doing right thing

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንግዲህ ልማቱ ደስ ይላል ግን ግፍ እንዳይሰራ በርቱና ተጠንቀቁ

  • @shimlesajema6387
    @shimlesajema6387 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Thank you

  • @3001-m7z
    @3001-m7z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከተማ ላይ ቤት ይገንባ ለቀጠይ ተነሺ ብዙ ባዶ መሬት አለ ከተማ የነበረ ሰው መፈናቀል የለበትም ልማቱ ጥሩ ነው

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ ከተሞች ይልቅ ምንም ካሳ እና ምትክ ሳይሰጥ ከግል መኖሪያቸዉ እንዲፈርስ ተደርጓል የግፍ ግፍ ደግሞ ለሚፈርሰዉ ቤት ደግሞ የአመቱን ግብር ከፍለዉ ነዉ ፡ ቤታቸዉን እንዲፈርስ የተደረገዉ ፡ በዙሪያ የሚኖሩ ወገኖች እንባቸዉ እየፈሰሰ የመንግስት ያለህ እያሉ ነው ። ለምሳሌ ኬላ ፤ መናገሻ ፤ ሰበታ ፡ሱሉልታ ።

  • @3001-m7z
    @3001-m7z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዋሬ ጥሩ ሰርታችዋል ከተማ መሀል ሰርታችው ብትሰጡ ጥሩ ነበር ከተማ መሀል ቦታው ለማን ሊሰጥ ነው ያለማውን ሰው ባይፈናቀል ጥሩ ነው

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ ከተሞች ይልቅ ምንም ካሳ እና ምትክ ሳይሰጥ ከግል መኖሪያቸዉ እንዲፈርስ ተደርጓል የግፍ ግፍ ደግሞ ለሚፈርሰዉ ቤት ደግሞ የአመቱን ግብር ከፍለዉ ነዉ ፡ ቤታቸዉን እንዲፈርስ የተደረገዉ ፡ በዙሪያ የሚኖሩ ወገኖች እንባቸዉ እየፈሰሰ የመንግስት ያለህ እያሉ ነው ። ለምሳሌ ኬላ ፤

  • @debelagutema920
    @debelagutema920 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Food and uniforms for 800.000 students 😮 this is something outstanding

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መሀል ከተማ ላይ ያለ አንድ ይዞታ ባለው የገበያ ዋጋ ምን ያህል እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ሆኖ እያለ የጣሪያ ቆርቆሮ እንኳ መግዛት የማይችል ግምት ሰጥተው ገና ምንም የመሰረተ ልማት ያልተሟላለት የከተማ ጫፍ ላይ ወስዶ መጣል ልክ አይመስለኝም። ለማንኛውም ቢዘገይ እንጃ ዋጋ ማስከፈሉ አይቀርም - ለሁሉ ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን!

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Talk..talk.. keep talking.

    • @abeladdis5799
      @abeladdis5799 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው የሚሠጠው ግምት ወቅቱን ያላገናዘበና በጣም በጣም አነስተኛ ነው።ግፍ ባንሠራ ከታሪክም እንማር እላለው

  • @Abg-bs7qy
    @Abg-bs7qy ชั่วโมงที่ผ่านมา

    where did that money come from?

  • @AbiyFinafintu
    @AbiyFinafintu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አይ ተረኝነትና ንቅዘት!!!
    በኮሪደር ልማቱ የኦሮሙማ ፕሮጀክት መንገዱን በመቶ ሜትር ማስፋቱ አስፈላጊ ነው እንበል፡፡ ከመቶ ሜትር ውጭ ያሉትን ነዋሪወች ማፈናቀል ለምን አስፈለገ? ምስጢሩ ግልጽና ግልጽ ነው፡፡ ነቅሎ ተከላ ነው የተያዘው፡፡ ያዋጣልን?? ያዛልቃልን??

    • @teka1528
      @teka1528 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Gena, enasabedachwalen, medre neftegna, wedkelilhe! besaw agere, finfene malet yelem! 100amet wedprimitive age endetewerdu yederegal!

    • @teka1528
      @teka1528 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      1000 zemb besebeseb, gan aykeftem! 30MILLION NEFTEGNA, beyakeresh minem atametu.! FANDYA nachu, eregem mlasachu tekorto lewusha yesetal!

    • @teka1528
      @teka1528 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ANTE ensesa, kemalam, ekekam! BEOROMO, wotete, kebe , daget MEWTAT chalachu!

    • @D21-c5j
      @D21-c5j 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አውነትንህን bro በአንድ የዘረ ጠንቋይ የሆነ እና ሁሉ አውቃለሁ ባይ የምትመራ ሀገር እንዲ ነው የቅርጫት ዳቦው ለጉድ ነው ከእኛ አልፎ ለጎረቤት ሀገር ተርፈናል ፣ እረ እሱ ቢያስጠላህ እራሱ አለል የዶሮ አረሰቶ 🐔🐔 ቢያንቅ ደግሞ እንዳትቸገር ወተቱ በቧንቧ ነው😂😂😊 ልማቱማ አይወራ ምክንያቱም ስለተግማማ

  • @AbabulguAbabor
    @AbabulguAbabor 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የልማት ተነሽዎች አድስ አበቤዎች ብቻ ናቸው እንዴ?ወይስ ስለአድስ አበቤዎችን ብቻ ነው የሚትዘግቡት?እዚህ አድስ አበባ አፍንጫ ስርቆት ስላሉት ህዝቦችስ አስተያየት መስጠት አልፈልግም ነበር ዜናውን ስለደጋገማችሁ እኛስ ተረሳን ማለት ነው ብዬ እንጅ ?

  • @Travel_Jabarti
    @Travel_Jabarti 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኳስ ሜዳ መስራት ስለማይቻል ነው ሩቅ የላክነው ነው የምትይው 😅

  • @yeabsiraberhanu3211
    @yeabsiraberhanu3211 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የመጀመሪያ የሄ ልማት ሳይሆን ማፈናቀል ነው

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      If you are not happy,go back to Go...or Gon...

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ያፈናቅ ልሽ ምድረ ዶማ ሁላ ሰውን በትፈሩ እንኳ ፈጣሪን ፍሩ

  • @tamirattamirat
    @tamirattamirat 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😊😊😊

  • @arotisoja5321
    @arotisoja5321 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለሁሉም nesta aamiro yasfeligal. Aleziya hilina weqash new.

  • @EsatochuFanos
    @EsatochuFanos 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሰባት ሚሊዮኑን አዲስ አበቤ ጭንቅ ውስጥ የከተተው በኮሪደር ልማት ስም የሚደረገው ነቅሎ ተከላ በቀጠለበት በዚህ ወቅት የዝርፊያዋ ቁንጮ አዳነች አበቤ ዘሮቿን እየመረጠች መኖሪያ ቤትና ቦታ እያደለች ነው፡፡ አንድ ሚሊዮን የሚጠጋው አዲስ አበቤ ቤት ቆጣቢ የ40 በ60፣ የ20 በ80 ቁጠባ ፡ የቁጠባ ቤቶቹ ከገጠር ጭምር እየተጠሩ ለኦሮሞወች ተሰጥተዋል፡፤ ድምር ዉጤት፡ ኦሮሙማ 11ኛው ሰአት ላይ ነው፡፡

    • @BetigilNetsanet
      @BetigilNetsanet 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      የዝርፊያዋ ቁንጮ አዳነች ገረዷ፦ አታፍሪም አሁንም ስትበጠረቂ??? የቀረሽ ጊዜ እጅግ በጣም አጭር ነው፡፤ የአዲስ አበባ ህዝብ ቀቅሎ መብላት አይደለም ለጅብ ቢሰጥሽ ቁጭቱ አይበርድለትም፡

    • @DimoreAngaw
      @DimoreAngaw 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የአብይ አህመድ ዘር አጥፊነት ከግራኝ አህመድም፣ ከሂትለርም፣ ከሙሶለኒም ይብሳል፡፡ አብይ ብዙአማራ በፈጀ ቁጥር የዚያ መቶ እጥፎ ወደፋኖነት ይቀላቀላል፡፡ ያለጥርጥር አማራ ያሸንፋል፡፡ ጤነኛ ሰው በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሰውን ዘር ያውም 64 ሚሊዮኑን ባለታሪኩን የአማራን ህዝብ አስገብረዋለሁ አለበለዚያ አጠፋዋለሁ ብሎ እንዴት ይነሳል?? አይ ድንቁርና!!! አማራ ማንነቱ፣ ስሪቱ፣ የተገነባበት ስበእናውና ታሪኩ.. ..ወዘተ ለዚህ አይመችም፡፡ መካሪ የሌለው.....አሉ፡፡

    • @teka1528
      @teka1528 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@BetigilNetsanetante, yeshermuta, yegelemota, yegered lig! yelushen besemash gebeya, balwetash! fukerachu menged mezgat naw!

    • @teka1528
      @teka1528 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Oromo bemedru endefelege madreg mebtu! ANTE KOMATA, wedkelilhe yedachu astawuku! gena Adanech PM tehonalech!!

    • @teka1528
      @teka1528 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@DimoreAngaw DENKORO saw, denkoroo , kehonebet geze befet yaleen becha yenageral! mayem hezb!! Adanech, yeAdis Abebe ena yegoner ketema kantiba endehonech tawekale!

  • @SelamLehegera
    @SelamLehegera 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኮሪደደር ልማቱ የመንገዱ. ሲፋት. በደንብ ሊተሰብበት ይገባል. ዋና. የመንገድ. ጉዳይ. ወሳኝ. ነው

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሊ የልጅች መጭዋቻ ልጅ ማለት ነው እ ፍፍፍ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆይ ልማት ማለት ምን ማለትነው የኢትዮጵያ ህዝብ እህ አፍዝ አደንዝዝ መንግሥት ወደፈት የምበላ እዳናጣ ገበሬ መራቱን እዩተራቆተነው ሰው ባለበት ታደሶ መስጠት ይቀላል ህዝብ ከቦታ ቦታ ማሽራሽ ከዛ ገበሬ መርት ተሽሽኖ አለቀ የምሽጡት ለማናው እህ ነገር ከአንድ ከተማ ሀገር እንመራለን ከምሊ መንግሥት አይጠበቅም የሰው ሀገር ሰው ከሰፈርበት መቶ ስልሳ ግዜ አይፈናቀሊም ኢትዮጵያ የምመጡት በሙሉ ሀገር ለመምራት ምንም ችሎታ የላችውም ግማሹ ዘራፍ ግማሹ ተዝራፈ ማንም ለህዝብ ለትውልድ የምያስብ የለም

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰው በጥላቻ አለም ከአለ ስለልማት የማወቅ ችሎታ የለውምና ዝም በይ መጀመሪያ ለሰው ክብርና ፍቅር ይኑርሽ ከዚያ ስለሌላ ታውራለሽ

  • @ezdinozil3738
    @ezdinozil3738 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yaaaa Rabbiko carraan kun anan naqaaqaba lataa😢😢

  • @AngolelaZeminilik-w8n
    @AngolelaZeminilik-w8n 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አብይ አህመድ በእብሪት ያፈረሰው ካዛንቺስ ልጥቀስ "..ሲገነባ የመኖሪያ ቤት አካባቢ መሆን ያልነበረበት ቦታ ነበር..."" ብላለች ከንቲባ ተብየዋ አጋሰስ ስትጠየቅ፡፡ ህዝቡ እዚያ ቦታ ላይ የኖረውኮ ከተማዋን እቴጌ ጣይቱ ከቆረቆሩበት ከ1879 ጀምሮ ነው፡፡138 አመት ማለት ነው፡፤ እነ መገርሳ፣ ለሊሳ፣ አብዲሳ ...ወዘተ ዘረፍው ባካበቱት የህዝብ ገንዘብ በቦታወቹ ላይ ፎቆችን የመስሪያ የነቅሎ ተከላ ፕሮጀክት ነው ብላ እውነቱን ለመናገር ማንነቷ አይፈቅድላትም፡፡

    • @me_212
      @me_212 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እና ከ 150 አመት በፊት እንደነበረው ይቆየ? ሀበሻ ለውጥ አይወድም እደዛው ኮቶታም ሆኖ ይቅር... ቢፅዳ እኮ ለትውልድ ቀሪ የሚሆን ነው...ለ መጭው ትውልድ የተሻለ ነገር ይሰራ እንጂ....ከኛ የተሻለ ኑሮ ልጆቻቺን ቢኖሩ ትርፉ ለሀገር ነው.... ሲሄዱ ይዘዉት አይሄዱ!""""ጥላቻ ያወረው ምንም መልካም ነገር አይያይም.

    • @ShewaZeminilik
      @ShewaZeminilik 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የዝርፊያዋ ቁንጮ አውሬው አብይ ትናንት ከነበረችበት ከግርድና አውጥቶ ከንቲባ ሲያደርጋት (ህገ ወጥ ስራ ነው) ለተጠየቀችው ስትመልስ ቦታው ለመኖሪያ መሆን ያልነበረበት ነው ብላለች፡፡ ታዲያስ አሁን ህዝቡን በግፍ አፈናቅላ ቦታውን ምን ልታደርገው ነው?? እንሰሳ ማርቢያ፣ ዛፍን ቅቤ እየቀቡ ለዋቃ ማምለኪያ ዛፍ ተልትተክልበት?ወይንስ እነ ሳሳሳስን ልታሰፍርበት፡፡ እንጭጭ!!!!

    • @HelenDoma
      @HelenDoma 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ካዛንችስ የፈረሰው ለመኖሪያ መሆን ያልነበረበት ቦታ ስለሆነ ነው ብላለች ዘራፊዋ አዳነች፡፡ ታዲያስ አሁን ህዝቡን በግፍ አፈናቅላ ቦታውን ምን ልታደርገው ነው?? እንሰሳ ማርቢያ፣ ዛፍን ቅቤ እየቀቡ ለዋቃ ማምለኪያ ዛፍ ልትተክልበት? ወይንስ እነ .....ሳ.ሳ.ሳ.ን ልታሰፍርበት፡፡ እ.ን.ጭ.ጭ!!!!

  • @Fikir-z3o
    @Fikir-z3o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    uuuuuy ebakachu balenibet almun atntatlun

  • @BetigilNetsanet
    @BetigilNetsanet 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የዝርፊያዋ ቁንጮ አዳነች ገረዷ፦ አታፍሪም አሁንም ስትበጠረቂ??? የቀረሽ ጊዜ እጅግ በጣም አጭር ነው፡፤ የአዲስ አበባ ህዝብ ቀቅሎ መብላት አይደለም ለጅብ ቢሰጥሽ ቁጭቱ አይበርድለትም፡

    • @frehiwotbefekadu8792
      @frehiwotbefekadu8792 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Never you wish

    • @3001-m7z
      @3001-m7z 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ/አንቺ ገረዷ እሶ ስራዋን እየሰራች ነው ሲሰራ ስድብ ደንቆሮ በደንብ አድምጡ

  • @HelenDoma
    @HelenDoma 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    For TPLF/OROMUMA agents:
    Amhara will come united as one. Abiy is a butcher. He will never win the Amhara people's survival resistance fight. Never ever!!!
    Be it Eskindir Nega group or Zemene Kassie group, their minor difference is reconcilable and both are strong Amhara fighters!

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Talk..talk.. keep talking.Useles*. We are glad we got rid of leprosy.

  • @retasa7652
    @retasa7652 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ene yewnet hwasaa derjeten zegce 40 seratjna betjne yhew tebesacice agren teye wetajn men mels Alachiw be 1 sament west fersa tegemere menemm Aymslchewm mesker nejn ciao ciao Ethiopia 😢😢

  • @teka1528
    @teka1528 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    dimoreangaw, tarekachu , tarek sekachu, copy madreg naw! LEETHIOPIA, setegna adarenet, lemna, lebnet bemastemarachu temesegnalachu! alkesu, gena tsefegna, dem enba ysleksal! 4KILO helem naw! bye!

  • @aregabirhanu2756
    @aregabirhanu2756 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Really is that right?, it is obvious that you will show us one or two older man or women through your propaganda media stream they are enjoying the new life ,we know what going on at the ground ,the time will come and will see tommorw together

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም እውነትሽን ነው ፋራሽን ፈልጊ አህዮች

  • @namenothing8711
    @namenothing8711 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    She is lied like Aby Ahmed because they working for Oromo people

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአብይ አህመድ ዘር አጥፊነት ከግራኝ አህመድም፣ ከሂትለርም፣ ከሙሶለኒም ይብሳል፡፡ አብይ ብዙአማራ በፈጀ ቁጥር የዚያ መቶ እጥፎ ወደፋኖነት ይቀላቀላል፡፡ ያለጥርጥር አማራ ያሸንፋል፡፡ ጤነኛ ሰው በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሰውን ዘር ያውም 64 ሚሊዮኑን ባለታሪኩን የአማራን ህዝብ አስገብረዋለሁ አለበለዚያ አጠፋዋለሁ ብሎ እንዴት ይነሳል?? አይ ድንቁርና!!! አማራ ማንነቱ፣ ስሪቱ፣ የተገነባበት ስበእናውና ታሪኩ.. ..ወዘተ ለዚህ አይመችም፡፡ መካሪ የሌለው.....አሉ፡፡

    • @teka1528
      @teka1528 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      20million, mayem, neftegna, ensesa, wed seol yewerdal! saw aydelem eyemote yalew, kebt , lemagn, neftegna!!

    • @ShewaZeminilik
      @ShewaZeminilik 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የዝርፊያዋ ቁንጮ ካዛንችስ የፈረሰው ለመኖሪያ መሆን ያልነበረበት ቦታ ስለሆነ ነው ብላለች፡፡ ታዲያስ አሁን ህዝቡን በግፍ አፈናቅላ ቦታውን ምን ልታደርገው ነው?? እንሰሳ ማርቢያ፣ ዛፍን ቅቤ እየቀቡ ለዋቃ ማምለኪያ ዛፍ ተልትተክልበት? ወይንስ እነ .....ሳ.ሳ.ሳ.ን ልታሰፍርበት፡፡ እንጭጭ!!!!

  • @2love640
    @2love640 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Gala ager afrash

    • @3001-m7z
      @3001-m7z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የትኛውም ሀገር ከተማ ሲሰራ ይህ ይደረጋል ከዘር ጋር የተያያዘ ነገር የለውም በነበረበት የቀጠለ ሀገር አገር ለማ አደገ ጥሩ ለውጥ አይተናል

  • @TsegayeBerhane
    @TsegayeBerhane 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዳነች አቤቤ የእውነት አምላክ ይባርክሽ አደራ በግፍ እንዳታፈናቅይ 🙏ግፈኛው ውሸታሙ አብይ አህመድ ካንቺ ይማር በግፍ የሚገላቸው የአማራ ህፃናት እና ወላጆቻቸው ኢትዮጵያውያን ናቸው !ጀግና ከሆነ መሳሪያ ካነገቡት ጋር !!!!

    • @BetigilNetsanet
      @BetigilNetsanet 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የዝርፊያዋ ቁንጮ አዳነች ገረዷ፦ አታፍሪም አሁንም ስትበጠረቂ??? የቀረሽ ጊዜ እጅግ በጣም አጭር ነው፡፤ የአዲስ አበባ ህዝብ ቀቅሎ መብላት አይደለም ለጅብ ቢሰጥሽ ቁጭቱ አይበርድለትም፡

  • @retasa7652
    @retasa7652 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kibrt Adanchi Model meslwal diete lay nachew 😢😢

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Talk..talk.. keep talking.