🔴 የሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል እና የወ/ሮ ሀና ካሳ ሥርዐተ ተክሊል Ethiopia Orthodox wedding

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 148

  • @rbkaTube-gz6ti
    @rbkaTube-gz6ti 5 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልል እንኳን ደስስስስስስ አላችሑ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @beza778
    @beza778 4 ปีที่แล้ว +15

    ይህን ላደረገ የድንግልማርያምልጅ ይመስገን አቤት ደስስ ትሉ እኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃቹ የአብረሃም እና የሳራጋብቻ ያድርግላቹ

  • @Tigest-e9d
    @Tigest-e9d ปีที่แล้ว +1

    አግዚኣብሔርይመስገንአዃን ለዙህክብርአበቃችሁ

  • @የማርያምልጅ-ሸ5ቨ
    @የማርያምልጅ-ሸ5ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስስስስስስስስስስስስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምለክ ይባርካችሁ የአብርሃም እና የሰሃራ ያድርግላችሁ አሜን ❤🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @alemdesalegn7893
    @alemdesalegn7893 ปีที่แล้ว +3

    ነባዬ ታምራላችሁ መዝሙሮችን በጣምምምምም ነው የምወዳቸው ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ በርታልን

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይስመር እኛንም ለዚህ ክብር ድንግል ታብቃን በቅዱስ ቁርባን ማግባት የዘወትር ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ከፈቀደልኚ🙏

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    ለዚህ ክብር መታጨት በእውነት ክብር ነው ጥቂቶች ናቸው የሚያገኛት መዝሙር በራሱ ህወትና ነፋስን ያለመልማል አውነትም ነብዩ ከስምህ ጀምሮ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว +10

    እልልልልልል። ውለዱ ክበዱ እንኮን ለዚህ ክብር በቃችሁ የቆዬ ቢሆንም መላው ኦርቶዶክሳዊ ኦርቶዶክሳውያን አገልጋዮችን የዬቱዪብ። ሰብስክራይብ እያደረግን እናበረታታቸው ዘማራ ዲያቆን ነብዪ ሳከብርህ መልካም ጋብቻ እልልልልልልልልል

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 ปีที่แล้ว +2

      Awo ene erasu eyfelku subscribe madergachew betame teru New mabertatat kefu ayenkachew

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ኣላቹሁ እንዴት መታደል ነው ለዚህ ክብር ማብቃት እግዚኣብሔር ኣምላክ ትዳራቹሁ ይባርክላቹሁ እስከ መጨረሻው ኣይለያቹሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ኣሜን

  • @imdove7528
    @imdove7528 2 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል ይሄን ክብር ናፍቄ ግን አላገኘዉም አቤት ዉበት አቤት መመረጥ ተመስገን የአብራሀም የሳራ ይሁን የቆየ ቤሆንም

  • @masaramasara691
    @masaramasara691 3 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን በጣም ነው የምንወድህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge ปีที่แล้ว

    አሰይ እሰይ እሰይ እንደት ደስ ይላል ለዚህ ክብር መብቃት መታደል ነው የአብራሃምና የሰራን ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @merhi8895
    @merhi8895 3 ปีที่แล้ว +15

    እሂን ክብር የምትመኙ ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላቹሁ 😭😭🙏እናንተም ትዳራቹሁ የተባረከ ይሁን

  • @ሰናይትወለተሰንበት-ቀ2ገ
    @ሰናይትወለተሰንበት-ቀ2ገ 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @haymanotegobeze1472
    @haymanotegobeze1472 2 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ሁሉን ላደረገ ምስጋና ለእግዚአብሔር🕊️👏

  • @kiyaadugna2823
    @kiyaadugna2823 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምነኛ መታደል ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የተዋህዶ ልጅ ስለ ሆንኩ እጅግ ደስተኛ ነኝ መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው የአብርሃም የሳራ ያርግላቹ

  • @HasetEliyas-og5vo
    @HasetEliyas-og5vo 7 หลายเดือนก่อน

    የብፁዕ አባታችን የአቡነ እንድሪያስ ቡራኬያቸው ይድረሰን

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ብዙ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ትዳር ይሁንላቹው ❤❤

  • @HasetEliyas-og5vo
    @HasetEliyas-og5vo 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደስ ይላል የቅዱሳን አምላክ የተባረከውን መልካም ዘር ያበርክትላችሁ

  • @endaleatlaw657
    @endaleatlaw657 21 วันที่ผ่านมา

    ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አዳም አጥባተኪ ዕምወይን ይቤ ለኪ ንጉሠ ሠሎሞንጥቀ ሠነይኪ ወጥቀ አደምኪ ስሙረ በቀልት ይመስል ቆምኪ
    መራዊ ስቡኅ ስቡኅ ዘለዓለም
    ወዕስከ ለዓለም ወዕስከለዓለም ንጉስ ውዕቱ(ካህንውዕቱ)
    ወንድሜ ሊ/ዲ ነብዩ ሣሙኤልና ሙሽሪት እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ቸሩመድሀኒአለም የአብርሐምንና የሣራን የያዕቆብን የርብቃነ ጋብቻ የባረከ የናተንም ይባርክላችሁ ድንግል እመቤቴ ጥላከለላትሁናችሁ በኑሯችሁ ሁሉ
    ነገርግን ባለመጠራቴ

  • @ሙሉየእመብርሃንልጅነኝ
    @ሙሉየእመብርሃንልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይሀብኪሙ
    ዘከመ ልብኩም
    ወይፈፅም ለኩም
    ዘከመ ልብኩም አሜን
    ረድም እድሜ ከጤና ጋ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቹ በጣም ደስ ይላል ለዚህ ክብር ምብቃት

    • @gudayetessema5939
      @gudayetessema5939 3 ปีที่แล้ว

      M
      Betam Des yilal ye Abrahamina ye Sara Gabicha yadrigilachohu Amen

  • @abyyassefa6766
    @abyyassefa6766 4 ปีที่แล้ว

    Kezih kibir yabekachihu EGZIABHER YIKBER YIMESGEN ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @በእውነትእመኑ
    @በእውነትእመኑ 3 ปีที่แล้ว

    በቤቱ ያጽናችሑ ውድ የተዋሕዶ እንቁ ዘማሪ ሳሙኤል

  • @FENTEtigist
    @FENTEtigist 3 ปีที่แล้ว

    የአባታችን የአብርሃም ና የእናታችን የቅድስት ስራ ትዳር የባረከ አምላክ የእናንተንም ይባርክ አሜን ውድ የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ሊቀ ዳያቆናት ነብዩ ሳሙኤል

  • @cocob7788
    @cocob7788 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @kalkidasamsung9873
    @kalkidasamsung9873 ปีที่แล้ว

    ይላደረገላችሁ ለዚህ ክብር ያበቃችሁ መድኃኒዓለም ይክበር ይመስገን የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በፍሬ ይባርካችሁየድንግል ማርያምልጅ በጣም ደስይላል

  • @atsedeahcenef5438
    @atsedeahcenef5438 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳዋን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ ትዳራችሁን የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ ደስ ስትሉ ስረአተ ቤተክርስቲያን የጠበቀ የዘመኑ ቬሎና ዶቄት ያልተጨመረበት ደስ እሚል ሰርግ ነው የዛሬ አመት የሚሚ የባቢየ እናት አባት ሁናችሁ ለማክበር ያብቃችሁ

  • @ios1517
    @ios1517 4 ปีที่แล้ว +1

    ለዚህክብርላአበቃችሁ
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ደስስትሉ ወንድማችን ነብዩ
    ያአብርሀም የሳራጋብቻይሁ
    ንላችሁ መልካምጋብቻ

  • @GodisLove-iz5lm
    @GodisLove-iz5lm 4 ปีที่แล้ว +1

    የተባረከ የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመን ይባርክ መልካም ትዳር ❤️❤️❤️💐

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ነው ያየሁት በጣም ነው ደስ የሚለው ምንኛ መታደል ነው አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @AdancheselamZewdu
    @AdancheselamZewdu 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያበቃህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemBTube
    @AlemBTube 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል እንኳን ለዚህ ክብር አብቃችሁ የአብርሃምና የስራ ትዳር ይሁንላችሁ።

  • @ጌታሆይእንደፍቃድህኣኑረኝ
    @ጌታሆይእንደፍቃድህኣኑረኝ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የሚለው ደጋግሜ ባየውም አይሰለቸኝም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ግን በምሀል አንድ ዝማሬ አለ ተመስገን እግዚአቢሔር ተመስገን የሚል የራስህ መዝሙር ነው ድምፅህን አንተ ነው የምትመስለው ግን ቢሆንም ፈልጌ አጥቼዋለሁ እባክህን ሊንኩን አስቀምጠው ከታች

  • @dagemayele1727
    @dagemayele1727 4 ปีที่แล้ว +1

    May God bless your marriage with boys and girls. Stay with more blessings my sister Hana.Dagem Alemayehu.

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ስያምሩ 😍🥀🙏እግዚኣብሄር ይባርካችህ ፍሬም ይስጣችህ

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንንንን
    እልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር yebarkachew ye sara na ye aberaham yehunelachew malkam gabecha Ellllllllllllllllll

  • @የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን
    @የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን 3 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው #ኦርቶዶክስ_ሆኖ መፈጠር #እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክላችሁ #የተዋህዶ _ፍሬዎች ስታምሩ

  • @fanuielmesfen9785
    @fanuielmesfen9785 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርክሙ በአዋልድ ሰናያን ወተአዛዝያን ለቃሉ ቅዱስ ወለቃለ ዚአክሙ
    ፋኑኤል

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ቀ2ኀ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ቀ2ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ያብርሃም የሳራያርግላችሁ ውድ የተዋህዶልጅች

  • @mohammad-kj1ht
    @mohammad-kj1ht ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ ጀማሬ ሳይሆን ፈፃሜዉን ይሳምርላችሁ ወንደሜ

  • @burteburte4630
    @burteburte4630 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen
    Eleelelele eleelelele 🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️⚘⚘⚘⚘

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 9 หลายเดือนก่อน

    እካን ደስ አላችሁ ያብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mimaessfa526
    @mimaessfa526 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏

  • @ሀናማርያም-ጠ4ኀ
    @ሀናማርያም-ጠ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤💙💙💙💚💚💚

    • @senaittesfaye4748
      @senaittesfaye4748 4 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልል ልዑል እግዚአብሔር የተመስገን

    • @ሀናማርያም-ዐ1ቐ
      @ሀናማርያም-ዐ1ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልል መልካም ጋብቻ ⛪⛪⛪⛪💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💚💚💚💚💚💚💙💙🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 ปีที่แล้ว

    መታደል እግዛብሔር በቤታችሁ ይግባ🥰🥰

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሀይውትያሰማልንእግዚአብሔረ ትዳራቸህይን ይባረክ

  • @zewudneshgabremichael4925
    @zewudneshgabremichael4925 3 ปีที่แล้ว

    Zemare malakete yasamalene tsagawun yabezalechu yetabaraka gabecha yehunelachihu

  • @እመነሽአብዩ
    @እመነሽአብዩ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @sarondessalgne3493
    @sarondessalgne3493 3 ปีที่แล้ว

    የሰፈሬ ልጅ ትንሹ ወንድሜ አድገህ ለዚህ ቁምነገር ለዚህ ክብር በቅተህ በማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩልኝ

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho6698 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን 💚💛💗💔🙏🙏

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 3 ปีที่แล้ว

    የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁን በጣም ታምራላችሁ እልልልልልል

  • @abyyassefa6766
    @abyyassefa6766 4 ปีที่แล้ว

    Botaw lay yalehu yahil New yetesemagn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Ejig betam dessss yilal Ye Abriham Te Sara Yihun❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @waletemariyam2420
    @waletemariyam2420 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen Egzihabiher yibark dess yilaal

  • @yarus1020
    @yarus1020 4 ปีที่แล้ว

    wud wendmachen enkuan lzih kebere abekak yabreham ysara yadreglachu❤❤❤❤

  • @bettybekele7965
    @bettybekele7965 4 ปีที่แล้ว +1

    Heartfelt congratulations on your marriage. May God continue to bless you!! 👫!

  • @yesilasebariyaneny6589
    @yesilasebariyaneny6589 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    እንኩን ለዘ አበቃችሁ

  • @tigisttigist9156
    @tigisttigist9156 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የድንግል ልጅ እስከ መጨረሻ አይለያችሂ

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yemesgen Egziabher Amelak beliji besetega yabarekachihu::

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amalke wayi elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕🇪🇹

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho6698 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ጌታሆይእንደፍቃድህኣኑረኝ
    @ጌታሆይእንደፍቃድህኣኑረኝ 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ የ አብርሃምና የሳራ ያርግላችሁ ፍሬቹ ያማረ የተባረከ ይሁን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelelelelele zemaramalaykitneyasemamalen Amen

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 ปีที่แล้ว

    Ellllllllllllllll ellllllllllllllll ellllllllllllllll egzabehre yemsgen ye abraham ye Sarah gabech yehun ❤❤❤

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen Amen encuwan des alachu egnanim lezi kn beselam yadirisen ♥️♥️♥️

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzhabher Tedarchehun Yebrkawe DaseYelle Ybrham Yesir gabcha yderglachehu

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 ปีที่แล้ว +2

    ይሁን እንደ አብረሃም ወሣራ

  • @redaitayele5673
    @redaitayele5673 4 ปีที่แล้ว +3

    አምላክ ትዳራችውን ይባርክ ፍሬ ይስጣችው

  • @destayegletu8586
    @destayegletu8586 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @misssoma9092
    @misssoma9092 3 ปีที่แล้ว

    ይህን ላደረገ ሀሌሉያ በሉ እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ ምንጊዜም በቃሉ እልልልልልልልልልል

  • @babys7570
    @babys7570 3 ปีที่แล้ว

    በቤቱ ያጽናችሁ የአብርሃም የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ ስታምሩ የኔ ቆንጆዎች መንፍሳዊ ቅናት ያዘኝ አኔንም አንደናንተ ያበቃኝ አሜን ግን ወ/ሮ ካገባች በሁዋላ አይደል የሚባለው??

  • @NtguJthk65
    @NtguJthk65 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ እግዚአብሔር ይባረክላችሁ ትዳራችሁን በልጅ በፍሬ ያኑሪችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist8284 2 ปีที่แล้ว

    Wow er yimesgen tebareku

  • @misssoma9092
    @misssoma9092 3 ปีที่แล้ว

    ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 2 ปีที่แล้ว

    Amen3

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏💕💒💒💒💒💐💐💐💐

  • @ሔለንየቅዱስጊዮርጊስልጅ
    @ሔለንየቅዱስጊዮርጊስልጅ 4 ปีที่แล้ว

    Wawww Enkuan Lezih Abekachu

  • @zinashmasersha8475
    @zinashmasersha8475 4 ปีที่แล้ว

    አምላክ ቅዱሳን ፍፃሜችውን ያሰምረላቹሁ

  • @meronfiseha4852
    @meronfiseha4852 4 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን አምላክ
    አምላክ ቀሪው ዘመናችሁንም ይባርክላችሁ

  • @hanaabebe2149
    @hanaabebe2149 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ቻናሉን ዛሬ ነው ያገኘሑት በጣም ደስ ይላል ቀሪውን ዘመ ናቹሕን ፈጣሪ ይባርክላቹ ዞላ uk

  • @konjokonjoo4928
    @konjokonjoo4928 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen enkuwan lezi ken beselam aderesach

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp 4 ปีที่แล้ว

    Lelelelelelele zimare meliakit yasemali yihen tsega lehulachinm yadilen liuli egziabher
    Gabchaw ye abrehamna yesara yihun

  • @misssoma9092
    @misssoma9092 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንዴት ደስ ይላል በማርያም

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ-የ2ፈ
    @እኔየማሪያምልጅነኝ-የ2ፈ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያብረሀምና የሰሀራ ያርግላችሁ 💓💚💛💒💒💐💐💐💐💐

  • @yarus1020
    @yarus1020 4 ปีที่แล้ว

    elelelelelelelele ❤❤❤❤lelelelelelelele❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @anbessiemelese2994
    @anbessiemelese2994 4 ปีที่แล้ว +1

    Neba ena Haniye gabchachhun Egziabher yibarkew Emebrhan bemiljawa atileyachhu Yetebareke zer fire yistachhu 25,50,75,100 gna yegabchacha bealachhun begara lemakber yabkan

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ጋብቻ ይሁናላችሁ

  • @tigist3498
    @tigist3498 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ አለመታደል ትዝታው ትዝ አለኝ ያደገባትን ቅድስት ቤተክርስትያን ከፍ ዝቅ ሲያደርግ እንኳን ደስ አለክ ነብዬ እርግማን ዋኔ የሚለውን መዝሙርክን በጣም ነው የምወደው

  • @debebekasa5064
    @debebekasa5064 4 ปีที่แล้ว

    Elelelele tebarekulgn

  • @ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ
    @ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mememesay6482
    @mememesay6482 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @nurikuma2975
    @nurikuma2975 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ❤️👏👏👏

    • @saabcell5625
      @saabcell5625 ปีที่แล้ว

      አሜን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hiwetwerku9102
    @hiwetwerku9102 2 ปีที่แล้ว

    Eweyeeeeeee sewedachew ekoooooo

  • @abebekasa5981
    @abebekasa5981 4 ปีที่แล้ว

    Ameeeen ameeeen

  • @felekmatossian6587
    @felekmatossian6587 4 ปีที่แล้ว +1

    betam yemwedh zemariy neh emebrehan ttebkachuh wdmiy

  • @mushaayele2763
    @mushaayele2763 4 ปีที่แล้ว

    Egzabhre bbatu yanurahu

  • @ZenaA-s4t
    @ZenaA-s4t 9 หลายเดือนก่อน

    እኛንምለዚክብርያብቃን

  • @meronmelese5976
    @meronmelese5976 4 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️ I am proud of u bro

  • @sinkegebre4114
    @sinkegebre4114 8 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋ ለዚህ አበቃህ