ፍርዶስ ወደ ክርስትና ተመልሳ ነው ፀጉሯን የከፈተቺው ?📢

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 470

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475  17 วันที่ผ่านมา +102

    ቪድዮውን ላይክ እያረጋቹ እለፉ❤ ለረመዳን ጠለባት #0939125445 አናግሩኝ

    • @ሉቤኢንድሪስያሲን
      @ሉቤኢንድሪስያሲን 17 วันที่ผ่านมา +2

      እህቴ አፊያ በሰው ንደት አትወሽ ለውሸትምኳ አውይ ከፍራለሁ አይባልም ይፀድቃል ብለዋል ደግመሽ እደዚህ አትበይ ለማንኛውም እደሱ ስላልሽ ኡስታዞችን ጠይቄ ዝም እዳትይ በሸሀዳ እደሽ እሚሉሽ ከሆነ እኔ ሰምቻለሁ ግን ደግሞ እርግጠኛ አይደለሁምና ነው

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 17 วันที่ผ่านมา +1

      ነይ አላህ ልብሽን ይክፈትልሽ

    • @hayatsaed1279
      @hayatsaed1279 17 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሺ እም ንትሽላይ ጠቃራሁኝ ❤❤❤❤😂

    • @asqw6481
      @asqw6481 17 วันที่ผ่านมา +3

      ፋሲካዬ ዉዴ ከቻልሽ ከእስልምና ወጥቻለሁ ብለሽ አትቀልጂ ሀቢብቲ እራስሽ በራስሽ ሸሀዳ ያዥ ከዛ እኛ ሙስሊሞች ከጎንሽ ነን በዲንሽ ጠንካራ ሁኚ

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 17 วันที่ผ่านมา

      @asqw6481 ወጥቻለሁኝ ብላ ነው እንዴ?እኔ እኮ ፁሁፍ ብቻ አይቼ ነው የኮመይኩት

  • @birtukan310
    @birtukan310 17 วันที่ผ่านมา +66

    አረ ክርስቴን ሆኛለሁ ሄጃለሁ ማለትሺ ያከፍራል ሲሉ ሰምቻለሁ ታጠፋሁ ይቅርታ አልሃምዱሊላህ ጀሰለምኩ 5አመቴ ለምነቴ ሂወቴን እሰጣለሁ አልሃምዱሊላህ እስልምናን የወፍከኝ ጌታ

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ 17 วันที่ผ่านมา +2

      @@birtukan310 ማሻአላህ አላህ ያጽናሽ መጨረሻችንን ያሣምረው ጠክሪ

    • @HaySss-lx6ke
      @HaySss-lx6ke 16 วันที่ผ่านมา

      አዎ እኔምሰምቻለሁ

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 16 วันที่ผ่านมา

      ካፌር የናንተ ነብያችሁ መሓመድ ነው ነብያችሁ ውሸታም ነብይ ነው

    • @zemzem-am
      @zemzem-am 16 วันที่ผ่านมา

      Masha allah ehitachin brrchi allah ychemrlsh❤❤

    • @ለይላሀሰን-የ9ነ
      @ለይላሀሰን-የ9ነ 16 วันที่ผ่านมา

      ሳህ

  • @madneamohammed2214
    @madneamohammed2214 17 วันที่ผ่านมา +73

    በጣም የምትገርሚ ሰው ነሽ አሁንም ቢሆን አስተካከልኩ ብለሽ አበላሸሽው
    ለቀልድም ቢሆን ወደኩፍር ተመልሻለሁ አይባልም በሀይማኖት ቀልድ የለም ይሄን እወቂ መጀመሪያ

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m 17 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 17 วันที่ผ่านมา +6

      ተይ አይባልም ሸይጧን ወደ እልህ ይገፋታል እህቴ አንዳንድ ጊዜ ማለፍን እንልመድ

    • @ametu-i7c
      @ametu-i7c 17 วันที่ผ่านมา +1

      ሳህ

    • @Hibetullah23
      @Hibetullah23 17 วันที่ผ่านมา +1

      ድጋሜ ሸሀዳ ካልያዘች ከስልምና ወታለች

    • @Hibetullah23
      @Hibetullah23 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@SemiraSemiramohamed የሚታለፍና የማይታለፍ ለይ

  • @ደናሁኚኚ
    @ደናሁኚኚ 17 วันที่ผ่านมา +31

    አደራ በእምነትሽ ፅኒ እህቴ ይቺ ምድር ኩንትራትነች የመፈተኛ ምድርነች እኛ ተስፋቺን ጀነትነው አልሀምዱሊላህ❤❤❤

  • @Nnll-r2c
    @Nnll-r2c 17 วันที่ผ่านมา +33

    ግን እህቴ ወደክርስትና ሒጃለሁ ማለትሺ ሌላችግር አይፈጥርብሺምን ?ለማንኛውም ጥንቃቄአድርጊ ከሔድሺም እራሥሺን ትጎጃለሺጅ ማንንምአትጓጅ

  • @ደናሁኚኚ
    @ደናሁኚኚ 17 วันที่ผ่านมา +26

    ወንድ ይመጣል ይሄዳል ሂወት ይቀጥላል እምነት ይቀጥላል❤❤

  • @الحمدلله-ه1ج2ي
    @الحمدلله-ه1ج2ي 17 วันที่ผ่านมา +13

    አይ ኡሙ ቢላል ከባለፈው ይልቅ አሁን አሏህ ዘንድ የተጠላ ንግግር ተናገርሽ ኩፍር ማለት ምን እንደሁ እያወቅሽ ለቀልድም ቢሆን ወደ ኩፍር ሂጃለሁ አይባልም እስቲግፋር አርጊ ማማየ ላ ኢላሀ ኢለሏህ በይ ለንግግረሽ ማበሻ

    • @الحمدلله-ه1ج2ي
      @الحمدلله-ه1ج2ي 17 วันที่ผ่านมา +1

      በአሏህ አምላክነት በእስልምና ሀይማኖት በሙሀመድ አለይሂ ሶላቱ ወሰለም ነብይነት ረክቻለው ፣ወድጃለሁ

    • @الحمدلله-ه1ج2ي
      @الحمدلله-ه1ج2ي 17 วันที่ผ่านมา +1

      አሏህ ሆይ እያወኩ በአንተ ከማጋራት በአንተ እጠበቃለሁ በማለውቀው ምህረትህን እጠይቃለሁ ያኢላሀል አወሊነ ወል አኺሪን :ሱብሃነከ ዳኢመን ወአበዳ

    • @ayatayat4737
      @ayatayat4737 17 วันที่ผ่านมา

      አይጎድፈላ

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 16 วันที่ผ่านมา

      ይኮፍርሸ ነብያችሁ መሓመድ ነው ካፊር

    • @Tube-nk7xk
      @Tube-nk7xk 14 วันที่ผ่านมา

      አህዛብ ሁለ😮

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 17 วันที่ผ่านมา +25

    ፈርዶስ በቀልዲም ቢሆን ክርሲቴን ሁኛለሁ አትበይ አላህ ይጠብቀሺ

    • @Fchvvf-nc5hx
      @Fchvvf-nc5hx 17 วันที่ผ่านมา +2

      አትበይ ብቻ ሳይሆን አሁንም ወጥታለች እኮ ታስተካክል እንጂ

    • @rootp9490
      @rootp9490 7 วันที่ผ่านมา

      ሳህ❤❤❤❤❤

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 17 วันที่ผ่านมา +64

    አሁንም ፈትዋ ጠይቀሽ ግደታ ሸሀዳ መያዝ አለብሽ ከኢስላም የሚያስወጣ ንግግር ተናግረሻል ሠለምቴወች ማሻአላህ በድናቸው ጠንካራነበሩ አንችግን ምንም ስለድንሽ እደማታቂ ዛሬ አረጋገጥኩ አኡዙቢላህ ።በሸሪዓችን በኒካህ እና በሀይማኖት ቀልዱም እውነት ነው ተብሏል ወደክርስትና ተመልሻለሁ ብለሽ ከአንደየም ሁለተየ መሠከርሽ ፈትዋ ጠይቂ ከኢሳላም ወተሻል ከተባልሽ ከእደገና ሸሀዳ ያዥ ድንሽን እወቂ ተማሪ ትንሿነገር ዋጋ ታስከፍላለች አየሽ😢😢😢

    • @ZedZed-c9i
      @ZedZed-c9i 17 วันที่ผ่านมา +10

      @@fafi-3rd ተይ እነዴዚህ አትበያት ሰለማትውቅ ነው ቀስ አርገሽ መከሪያት ደግሞ በራሷ እራሱ ሸሀዳ ማለት ትችላልች እና ሰው አየተወቀሰ አይመከርም ሰዎችን ስንመክር ለስለስ ባለ አንዴበት ነው መናገር ያለብን ምክራችን ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ የቀረ ወደባሰ ጥፍት ነው እወስዳቸው

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 17 วันที่ผ่านมา

      አቺ ነሺ የደወልሽው ፈታዋ የጠየቅሽው ሰዉማነው አሁን ላይ ፈታዋ ሰጪው በዝቷል

    • @Alhamdulilah4368
      @Alhamdulilah4368 17 วันที่ผ่านมา +1

      እንደዛ ብላለች እንዴ???ከሆነ ሸሀዳ መያዝ አለባት

    • @ሀሁብየዩቱብ
      @ሀሁብየዩቱብ 17 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 17 วันที่ผ่านมา +3

      ወላሂ ትክክል ናት ትወጣለች ከእስልምና ፈትዋ መጠየቅ ሳይሆን ሸሀዳ መያዝ አለባት 😢 አላህ እውቀት ይስጠን

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 17 วันที่ผ่านมา +14

    ምን ነካሽ እሙ ቢላል ወደ ክርስትና ሂጃለሁ አልሽኮ በፍቃድሽ ለኮመንታሮች ብለሽ ወደኩፍር መሄድ ምን ይሉታል

  • @toybaMohammed-s5j
    @toybaMohammed-s5j 17 วันที่ผ่านมา +23

    እስላም ሆሽ አልሆሽ ለራስነዉ ከእሳት ቅጣት የምትጠበቂዊ በአላህ ፍቃድ እስልምና ምንም አይጎልበትም ሁልግዜም ሀቅነዉ ከባታችን ከአደም ጀምሮ አላህን በብቸኝነት እድናመልከዉነዉ የተፈጠረዉ ሰማይ ምድርን እድሁም በዉስጡ የሚኖሁ ሁሉንም የፈጠረ ጌታ ምስጋናይገባዉ አላህ አድነዉ ሙሀመድ መልክተኛናቸዉ

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 17 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ዉድ እህት ንግግርሽ ትክክል ነው ግን ተይ ማርዬ እልህ የሚያስገባ ቃላት አትናገሪ

  • @fiiiddiiej5745
    @fiiiddiiej5745 17 วันที่ผ่านมา +7

    ለቀልድም ቢሆን ወደ ክርስትና ተመልሻለሁ አይባልም ፈትዋ ጠይቂ አይ ይህ ዶላር ኢላሂ ጠብቀን

  • @Eman-cs5np
    @Eman-cs5np 17 วันที่ผ่านมา +8

    ወላህ ሻሃዳ መያዝ አለብሽ።ክርስትያን ሁኛለሁ መለት ትተሽ እሆናለሁ ለደፍት ብለሽ ከተናገርሽካን ወድያዉ ሸሀዳ ግዴታ ይሆንብሻል

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 17 วันที่ผ่านมา

      ትክክል 😢

    • @HawaMohamed-e6m
      @HawaMohamed-e6m 16 วันที่ผ่านมา +1

      ጂህልና እዚ ደረጃ ያደረሳል ዲኗን ብትማር ይሻላት ነብር

  • @Momi.87
    @Momi.87 17 วันที่ผ่านมา +4

    ወላሂ ለቀልድም ቢሆን በዚህ ልክ አትሂጅ ብዙ ቀልዶች አሉ አሏህን ፍሪ
    ሸሀዳ ያዥ
    አሻሀዱአላ ኢላሀ ኢለሏህ ዋህደሁ ላሸሪከለህ ወአሽሀዱ አነሙሀመድን ረሡልአሏህ
    ምንም ማረግ አይቻልም አላለችም አይይ ተሣሥተሻል ወረቢ
    ሥለድንሽም እወቂ አሏህን ፍሪ

  • @yuosufmusa8376
    @yuosufmusa8376 16 วันที่ผ่านมา +3

    አንድ ሰው በቀልድም ቢሆን ወደክርስትና ሄጃለሁ ክርስቲያን ሆኛለሁ ቢል ከኢስላም ያስወጣል ይላሉ ሼኮች በራስሽም ቢሆን ሻሀዳ መያዝ አለብሽ እህት👈👈👈

    • @yewordanosshibrie1977
      @yewordanosshibrie1977 8 วันที่ผ่านมา

      Ech abezachihut 🤮🤮🤮

    • @yuosufmusa8376
      @yuosufmusa8376 8 วันที่ผ่านมา

      @yewordanosshibrie1977 የአለማቱ ጌታ አላህ ጥራት ይገባው እና በሱ ላይ በስህተትም ቢሆን ምንም ነገር በሱ ላይ እንዲጋራ አይፈቅድም ኢስላም የነብያት ሁሉ እምነት ነው።ከሞት ብሀላ ሀለተኛ እድል የለም እና ሙስሊም ሳትሆኚ እንዳትሟቺ ያለበዚያ ካልሆነ ግን ያወይሊ ወይላ።

  • @b.6015
    @b.6015 17 วันที่ผ่านมา +8

    እኔ ጨርሸ ነው የኮመትኩት ነበር የዛሬውንም እደዛው እደማታረጊውም እርግጠኛ ነኝ የኔ ውድ አቺ ጠካራ ነሺ ግን በትዳርሺና በሀይማኖትሺ አትቀልጂ ማማየ አላህ ያጠክርሺ

  • @MaryeAbate-uv6dl
    @MaryeAbate-uv6dl 17 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ቪድዮሽን እስከመጨረሻው አይቸ ነው የምኮምተው ፣ ከሁሉም ያመመኝ ግን ከባልሽ ጋ መለያየትሽ ግን አሞኛል ምንም ቢሆን መታረቅና ልጂ አብሮ ማሳደግን የሚያክል ነገር የለም በአላህ ተታረቁ እና ደስ ይበለኝ ማማየ

    • @GrDgg
      @GrDgg 17 วันที่ผ่านมา +2

      ውሽትዋን ነው አልተለየችም መሸቀል ስል ናፈቃት ነው የማዳም ሸቃሊት ውሽትን ስል ሚያበርታቱ ስለሆነ ነው

  • @Fato-xp2qy
    @Fato-xp2qy 17 วันที่ผ่านมา +11

    ከባለፈው አሁን የተናገርሽው ደስ አይልም ቀልድም ቢሆንም

    • @Mrs-gy2lq
      @Mrs-gy2lq 17 วันที่ผ่านมา +2

      አወ ተመለሥኩአለችኮ። ለጉድ ሸሀዳመያዝ አለባት

  • @fiiiddiiej5745
    @fiiiddiiej5745 17 วันที่ผ่านมา +2

    ያአሏህ ላሀውለውላ ቁወተ ኢለ ቢላህ እየሳቅሽ አወ ወደ ክርስትና ተመልሻለሁ ትያለሽ አሏህ ሂዳያ ይስጥሽ ሀቂቃ ፈትዋ ጠይቀሽ ራስሽን ወደ ሀቀኛው መንገድ ግቢ ፍሲካየ የሚሳቅበትና የሚቀለድበትን እወቂ በሀይማኖት ቀልድ የለም አሏህየ በሀቅ ላይ አንተን የምንገናኝ አድርገን ያረብብ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 17 วันที่ผ่านมา +12

    ወረረኝ ለቀልድም ቢሆን ተመልሻለሁ ስትይ ወረረኝ በቀልድም ቢሆን እደዚህ አትበይ አሏህ ያፅናሺ

    • @EmabetzenaEmabetzena
      @EmabetzenaEmabetzena 17 วันที่ผ่านมา +1

      እሚወር ነገር ይውረርሽ ድጋይ አምላኪ

    • @FatumaMohammed-q8m
      @FatumaMohammed-q8m 17 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@EmabetzenaEmabetzena መሳዴቡን ምን አመጣዉ ከላወቃችሁ ዝም በሉ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 17 วันที่ผ่านมา

      ድንጋይ ራስ ደደብ ስእል አምላኪ ​@@EmabetzenaEmabetzena

    • @MymunaMymunaHussen-y5j
      @MymunaMymunaHussen-y5j 17 วันที่ผ่านมา

      ሳህ

    • @HjHj-m3j
      @HjHj-m3j 17 วันที่ผ่านมา

      አትሳደቡ ኢሥላም አያዝም እነሡ እኛን ያነወርን መሥሏቸውጅ ከአላህ ውጭ እንደማናመልክ ያውቂሉ​@@alyayasenshewmolo3632

  • @b.6015
    @b.6015 17 วันที่ผ่านมา +6

    እኔም እዳችው ነኝ ለወንድ ማልቀስ አያስፈልግም አለሀምዲሊላህ መልካም ባል አለኝ ግን ካልሆነ የራሱ ጉዳይ ቦታ አልሰጥም በርግጥ የልጆቸ አባት መልካም ባሌ እወደዋለሁ ከሄደ ግን ገደል ይግባጂ አላስብለትም እኔ ለራሴ ደህና ደሞ ባልና ጉፋን ጠፍቶ አይጠፋም

    • @FOZiyAsafa
      @FOZiyAsafa 17 วันที่ผ่านมา

      መቸም ሞክሪው አልልሽም ትጎጃለሽ😂😂😂

  • @fetiyfeti4791
    @fetiyfeti4791 17 วันที่ผ่านมา +11

    እምነት በሰው አይለካም አብሽሪ ፊርዶስ❤❤❤

  • @فاطومافاطوما-ه1ب
    @فاطومافاطوما-ه1ب 16 วันที่ผ่านมา

    ፋሲካዬ ባለፈው ጨርሸ ነው የኮመትኩት ነገር ግን ወንድምሽን ብቻ አድንቄ ነው የወጣሁት ነገር ግን እዛሬው ላይ ወደክርስትና ሄጃለሁ ማለትሽ ችግር አያመጣብሽም ለማንኛውም እኔ አይደለሁም ሙስሊም ነኝ ብለሽ መልስ ብሰጭ ጡሩ ይመሥለኛል ከዛ ውጭ ከእምነትሽ ጋር እዳይጋጭብሽ ብዬ ነው ታጠፋሁኝ ይቅርታ

  • @ጦይቢዩቱብ-ኰ5ሸ
    @ጦይቢዩቱብ-ኰ5ሸ 13 วันที่ผ่านมา

    በንግግር ከእስልምና እንደሚወጣ ጠንቅቀሽ እወቂ እህቴ ለብር ብለሽ ወደክርስትና ሄጃለሁ እንደት ትያለሽ በቅንነት ዩቱብሽን እንዲያድግልሽ ከፈለግሽ ከሞትሽ በኋላ ለአንቺ የማይቋረጥ ሶደቃ የሚሆን ጥሩ ነገር አስተምሪ እንደዚ መሆኑ ለምን አስፈለገ በአላህ

  • @ሉቤኢንድሪስያሲን
    @ሉቤኢንድሪስያሲን 17 วันที่ผ่านมา +3

    እህት ወድሞቸ ወላሂ ደግሜ ነው የፃፍኩት አሁንስ እኔ እምፅፈው አልታይ እያለኝ ደከመኝ እረ ተው እዩልኝ አድስ የቁራአን ቻናል ከፍቸ ነው ላይክና ሼር አድርጉልኝ ከአላህ በታች የናተ እገዛ ያስፈልገኛል እዳታልፉኝ እኔም እመልሳለሁ ኢንሻአላህ

    • @መሪየምዩቱብ
      @መሪየምዩቱብ 17 วันที่ผ่านมา +1

      አብሽሪ

    • @ሉቤኢንድሪስያሲን
      @ሉቤኢንድሪስያሲን 17 วันที่ผ่านมา

      @መሪየምዩቱብ ደምሪሻለሁ መልሽልኝ እህቴ መሬም ላይክም ሼር አስደርጊኝ ውዴዋ

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 17 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ ፍርድስ አትቀልጅ ለስልምና ያለን ቦታ ነው እኔ ገና ሳላየዉ አልቅሽ ማየት ነበር ያቃተኝ ስጨርሰዉ ነው የተረጋጋሁት ሲቀጥል አወ ወደ ክርስትና ሂጃለሁ ማለት የለብሽም

  • @MaryeAbate-uv6dl
    @MaryeAbate-uv6dl 17 วันที่ผ่านมา +1

    እህቴዋ ክርስቲያን ሆኛለሁ የሚለውን ቃል አትድገሚው ሊያከፍር ይችላል ዋናው ንያ /ከልብ ቢሆንም ሰው ቆርጦ ነው የሚያወራብሽ ማማየ በዛ ቪድዮ መጀመሪያው ላይ ደግጨ ነበር ወላሂ 😢😢😢😢😢😢እስከመጨረሻው ማየቴ ነው የጠቀመኝ ሰው ጨርሶ ሳይሰማ እየኮመተ ነው የተቸገርነው ለዛ ነው ፊርዶስየ በአላህ አደራሽን በእምነትሽ ፅኒ ምንም ነገር ዋጋ ብትከፍይ ቢቸግርሽ ቢደላሽም ሞት ስለማይቀር አሄራሽ ይበልጣል ማማየ አላህ ያፅናሽ ለአላህ ብየ ነው የምወድሽ ወንድምሽም በጣም ተመችቶኛል ወላሂ ❤❤❤❤❤❤

    • @EmabetzenaEmabetzena
      @EmabetzenaEmabetzena 17 วันที่ผ่านมา +1

      ይከፍርሽ አች ድጋይ አምላኪ ሁላ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@EmabetzenaEmabetzenaእኛ ሙስሊሞች ሰውን ወይም ጣኦት አናመልክም ያመሪያምን እና ያኢያሱስን አምላክ አላህ ነው ምነመልካው OK

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 16 วันที่ผ่านมา

      ካፊር ነብያችሁ መሓመድ እንጂ እኛ ክርስትያኖች ኣይደለንም

  • @SikoSili
    @SikoSili 16 วันที่ผ่านมา +2

    የኔውድ ለቀልድም ቢሆነ ከፍሪያለሁ አይባልም❤❤❤

    • @fatmahasan4896
      @fatmahasan4896 16 วันที่ผ่านมา

      ሣህ ❤❤

    • @Tube-nk7xk
      @Tube-nk7xk 14 วันที่ผ่านมา

      አህዛብ

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 17 วันที่ผ่านมา +27

    ቁርጡ ተናገሪ ከናስርጋ ተፋተሽ ነው ወይስ ለዩቱብ ነው ተይ ከልጆችሽ አባት ታርቀሽ አብረሽ ኑሪ

    • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
      @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 17 วันที่ผ่านมา +6

      አዉቃ ነዉ አይድያ ጠፋኮ

    • @asqw6481
      @asqw6481 17 วันที่ผ่านมา +3

      አልተፋቱም እስዋ ለቅሶ ስላለባት ነዉ ገጠር

    • @RodaRoda-s8i
      @RodaRoda-s8i 17 วันที่ผ่านมา +2

      የገባሽ 😂​@@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ

    • @tititube9079
      @tititube9079 16 วันที่ผ่านมา +1

      የኔዋ የኑሮ ዉድነት ነዉ 😂😂😂😂😂 ተያት ትሸቅል

    • @RodaRoda-s8i
      @RodaRoda-s8i 16 วันที่ผ่านมา

      @@tititube9079 🤣🤣

  • @MNn-jy2wr
    @MNn-jy2wr 17 วันที่ผ่านมา +2

    ኢንሻ አላህ መቼም አትመለሺም አቺ ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 17 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ከባልሽ ተፈታሽ ማለት ነው አጂብ ለማንኞውም ሀይማኖት ቀልድ አይደለም ለቀልድ እንኳን ቢሆን ካፉር ነኝ አይባልም እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሃምዱሊላህ አላህ የወደደው ነው ኢዳያ ሚሰጠው

  • @cequa4067
    @cequa4067 17 วันที่ผ่านมา +1

    ግን ፋሲጋዬ ከነ ስርጋ ግን ለምን ተለያያችሁ ማብራሪያ የተለያያችሁት እውነት ከሆነ ናስር በጣም ነው ምቀይመህ

  • @Kadija-s8p
    @Kadija-s8p 16 วันที่ผ่านมา +1

    Abshir habibitii ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Liyu933
    @Liyu933 17 วันที่ผ่านมา +1

    ለቀልድም ቢሆን እስልምና ለቅቄያለሁ አይባልም መልሰሽ ሽሀዳ ያዢዢ😢😢😢😢

  • @hshd5986
    @hshd5986 17 วันที่ผ่านมา

    ኦኦ ክርስታን ሆኛለሁ?
    እረ ፋሲ ለቀልድም ቢሆን ደስ አይልም
    አብሽሪ አሏህ እንደዚህ እንዳማረብሽና ይበልጥ ስለ እስልምና እውቀት ጨምሮ ያፅናሽ

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 14 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነሽ ሁሉም የፈታ ነዉ

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t 15 วันที่ผ่านมา

    ግን እህትዋ አላህ ካንች ጋር ይሁን ይቅረታና አላህም አይለያያችሁ ኢንሸአላህ ግን የኘራክ ተሆነ ተለያይቻለሁ የምትይው በቀልድም ቢሆን ተፈትቻለሁ አይባል ሲሎ ሰምቻለሁ እህቴ አላህ ይጠብቅሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ፍይዛyoutube
    @ፍይዛyoutube 17 วันที่ผ่านมา +4

    አሰለም አሊይኩም እውነትሸ ነሸ ❤❤❤❤❤❤❤ ግን እኮ ናሰር ምርጥ ባልሻ ነዉ ተይ ፍሲካ😂😂😂

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 17 วันที่ผ่านมา

    ግን ተለያይቸ ያለችው እውነት እደሆነ አላምንኩም❤❤❤🎉🎉🎉ከተላያያችሁም አሏህ ያስታርቃችሁ እህት🎉🎉🎉

  • @ኢሙኢብራሂምነኝ
    @ኢሙኢብራሂምነኝ 17 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂 እስከመጨረሺ አለመዬት ይጉደል እኮ 😂😂😂 ቱ የኛ ሀባሻ ለወሬ እኮ አንደኛ ነች

  • @Temima-l8l
    @Temima-l8l 17 วันที่ผ่านมา +1

    ቢስሚላህ መጀመሪያ ሥሰማሽ ደንግጫለሁ አብሽሪ በርቺ አላህ በዲንሽ ያጠንክርሽ ❤❤❤❤

  • @Lነኝ-i4p
    @Lነኝ-i4p 17 วันที่ผ่านมา +2

    ዋዓለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ፍርዶስ አብሽሪ ልጃችን አላህ ይጠብቃቹ
    ከናስርም ውዴታ እስከ ጀነት አይለያቹ
    N&F 🎉አብሽሪ

  • @RahimaBitSherefa
    @RahimaBitSherefa 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ወላሂ ጨርሼ ሰምቼውነበር።ግን ምንምኳ ለጫወታብለሽ ያረግሹዊግ ቢሆንም ደስስስስስአይልምምምነበር።ደግሞ በእምነትሽ አትቀልጂ እህቴ ለቀልድሽምቢሆን አወከ ክርስቲያን ሆኩ አወ እምነቴቀየርኩ አዎ ምናምን አትበይ።አላህ አይወደውም እህቴ ተጠንቀቂ አደራሽ ሌሎች ቀልዶችን ቀልጂእንጂ በእምነትሽ አትቀልጂ።ለምንመሰለሽ ሌሎቹክፉቢናገሩሽ ወንጀለኞች ይሆናሉ ባንቺሰበብ ወንጀልእንዲገቡ አታድርጊ ኡም ቢላል አውፍበይኝ ስለማከብርሽ ስለምወድሽነው የታዬኝን ያወራሁሽ

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 17 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ፈርዶስ ለቀልድም ቢሆን አይባልም ክርስታን ሁኛለሁ አይባልም አላህየ በምላሤ በማወጣቸዉቃል ከስልምናየ እዳልወጣ ባተ እጠበቃለሁ አላህየ

  • @ሀዊነኝከመርሳ
    @ሀዊነኝከመርሳ 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉድ እህት በርች አሏህ ይገዝሽ በመቀጠል አሏህ ለሁላችነም ሂዳያ ይስጠን ነገር ግን ለቀልድም ቢሆን ወደ ክርስትና ሂጃለሁ አይባልም ዉዴ በተረፈ መሻይኾችን ጠይቂ እና

  • @samritube645
    @samritube645 17 วันที่ผ่านมา

    *😂አዎ ቪድዮ ሳይጨርሱ ስለሚኮምቱ ነው ዞሮ የዛን ቀን ቪድዮውን ለመጨረስ አላስችል ብሎኝ በኮሜንት ነው የተረጋጋሁት ለማንኛውም ቪድዮሽ ያስተምራል👌*

  • @AmlnatHusen-dc8go
    @AmlnatHusen-dc8go 17 วันที่ผ่านมา +2

    አሁንምኮ አዋ ሂጃለሁ ላልሺበት እየተበላሸሽነው አላህ ሂዲያ ይስጥሺ😊😊

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኔግን ሳየው ወሏሂ ደንግጨ ነበር
    አሏህ የጠብቅሽ እሙ ቢላልየ

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 13 วันที่ผ่านมา

    ወደክርሥትና ሄጄያለሁ ያልሽበት ንግግር በጣም ወጀልነዉ እሥቲግፋር ያሥፈልግሽል ግን ኡለማዎችም መጠየቅ አለብሽ

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 17 วันที่ผ่านมา +7

    አላህ ሂድሀ ይሥጠን ከኩፉረ አላህ ይጠብቀን አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም

  • @fatimashafo4195
    @fatimashafo4195 17 วันที่ผ่านมา +1

    ለማነኛውም ፈታዋ ጠይቂ ለቀልድም ቢሆን ከፍሬአለሁ አትበይ😢😢😢😢😢

  • @LeyLaBeshir
    @LeyLaBeshir 17 วันที่ผ่านมา +8

    ግዴታ ሸሀደ መየዝ አለሽቡሽ ምክንየቱም ሆን ብለሽ ወደ ክርስት ሄጄ አለሁ አልሽ ሆን ብሎ ክርስቲየን ነኝ የለ ይከፍራል ግን ሰየሲብ /ታሰስቶ የለ ከሆነ ኡዙር ይሰጥበታል ተውባ የስፈልጋል ::
    3ተገዶ ከሆነ ኢሄም ኡዙር ይሰጥበታል
    አንቺ አልተደድሽ አልተሰሰትሽምም ሲለዚ ወደ ሸሀደ

  • @zehara5
    @zehara5 17 วันที่ผ่านมา

    ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን እሕት አይዞሽ አላህ ከልጆችሽ አባት ጋር ያስማማችው ያረብ❤❤

  • @smsdnmohmad8063
    @smsdnmohmad8063 17 วันที่ผ่านมา +11

    እሂታችን ፍርደዉሲ ዲገሜ ሸሀደ ማየዝ አለቢሺ በፍሺ ሄጀለዉ ሲለልሺ ከፈለግሺ። ፈቱሀ። ጣይቅ ኮማንት የተከተልሺ ዎደ ሲሳት። አትግቢ። እሂተችን

    • @طيبهإدريس-د2ن
      @طيبهإدريس-د2ن 17 วันที่ผ่านมา

      እረ ጉድ መጀመሪያ ሙሉውን እዩ እና ፍረዶ ወይም ኮምቱ

    • @umuyusra922
      @umuyusra922 17 วันที่ผ่านมา +2

      Awo lekeldem bihon aybalem​@@طيبهإدريس-د2ن

    • @Sit-j9l
      @Sit-j9l 17 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@طيبهإدريس-د2نእኮ ለቀልድም ቢሆን በኒካህ እና በእምነት ጉዳይ አንዴ ካፍ ከወጣ ይፀድቃል

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 17 วันที่ผ่านมา

    በድንሽ አትቀልጂይ እህት ፊርዶስ ለቀልድም።ቢሆን ኒካህ እና ኩፍር ማለቴም በሀይማኖት አትቀልጂ ሂጃለሁ አልሽ. አወን ተመልሻለሁ አልሽ ይህ ለቀልድም ቢሆን ያከፍራል 😢😢😢

  • @Hayattube-k1w
    @Hayattube-k1w 17 วันที่ผ่านมา

    የሷ ፀጉር መገለፅ ያስደነገጠው ማነው
    የምር ጠንካራ ሰለምቴ የምላት እሷን ነው እና እሷ ወደ ክርስቲያን ብትቀየር ልጆዎችንም ይዛ ትሄዳለች ብዬ አስቤ ነበር እንኴንም ፕራንክ ሆነ

  • @jimmajimma3531
    @jimmajimma3531 17 วันที่ผ่านมา

    Subahaan Allah 😢😢😢😢 dhugaa mo yaa Allah

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 16 วันที่ผ่านมา

    ፊርዶስየ ሂጃለሁ ስላልሽ ምናልባት ከእስልምናሽ እዳቶጭ ሰው ጠይቂ አደራሽን ዝም ብለሽ እዳታልፊኝ

  • @Fatima-j8i1k
    @Fatima-j8i1k 17 วันที่ผ่านมา

    እንደው በተመለስሽክብር ነው እንጂ ውርደት አይደለም አሁንም አይንሽን ይክፈታው እህቴ ❤❤

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ
    @Fነኝያለፈንናፍቂ 16 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ መልስ ብሎ ዝም ነው መልስሽ ምችት ብሎኛል
    ጠያቂ ውደ ኩፍር ተመለሽ ወይ? መልስ እሙ ቢላል አልተሙለስኩም ለምን ከእስልምና ምን አጥቼ ምንጎሎኝ አረአይታሰብም ይመችሽ

  • @ZedZed-c9i
    @ZedZed-c9i 17 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውድ አሁንም ሸሀዳ ያዢ በራስሸም ቢሆን ወደ ክርስትና ተመልሻለሁ ስላል በእምነት መቀለድ ስለማይቻል ውዴ አላህ ያፅናሽ ሙስሊም ሁነሽ ቢሁ ላይ ዱኒያን የምትለቂ ያድርግሽ

    • @ሉቤኢንድሪስያሲን
      @ሉቤኢንድሪስያሲን 17 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም ፅፊላታለሁ ማሬ የኔ ውድ እህት የሰው ልጅ ሲጠፋና ወደሳት ሲሄድ በዚህን ግዜ ከጎኗ ሁንን ልመክራትና ልናበረታታት ይገባል የሚጠላትማ በመጥፎ ነገር ይገፋፉታልጅ እኳን ሊመክሯት ማለቴ ነው

    • @ሉቤኢንድሪስያሲን
      @ሉቤኢንድሪስያሲን 17 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ ደከመኝ በመፃፍ እሚያልኝም የለም ደግሞ እየመለሰብኝ በጣም ሰለቸኝ አላህየ አግዘኝ እሰ እኔስ አልቻልኩም እና እኔ ሙስሊም እህታችሁ ነኝ እዩኝ የምፀፈውንኳ መልሱልኝ ደግሞ አድስ የቁረአኑን ቻናሊን በቅንነት አበረታቱኝ ለአላህ ብላችሁጅ ወይም የቁራንአ ጥቅምና ውደታ ካላችሁ አጅር ከአላህ በነፃ ምንም የማንከፍልበት አምላክ ይሰጠናል እዳታስቡ

  • @sikosilo4042
    @sikosilo4042 16 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆጆ አነጋገርሽን አስተካክሊ ከፍሬአለሁ ማለት ጥሩአይደለም ተረጋግተሽ ተናገሪ

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 17 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር ከናስር ጋ አልተፋታሽም ልቤ የሚለኝ እንደዛ ነው ሩቅ ቦታ ለስራ ስለሄደ ነው የማናየው ።,
    ስለ ፀጉርሽ እንደማትከፍች እርግጠኛ ሆኘ ነበር ቪድዮውን የጀመርኩት ነገር ግን ሂጃለሁ እያልሽ ነው ባፍሽም ቢሆን ከፍረሻል በራስሽም ሆነ በሰው ሸሀዳ ያዢ እህቴ አንድ ሰው ጤነኛ ሆኖ የሚለውን እስካወቀ ድረስ ከፍሬያለሁ ካለ በአንደበቱ ከመሰከረ ይከፍራል ልክ ቃል ሰጥተው ወደ እስልምና እንደሚገቡት ሁሉ

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 17 วันที่ผ่านมา

    ግን እህቴ ለቀልድምቢሆን አይባልም አሏህን ፊሪ ሌላደሞ በትዳርሽ አትቀልጂ ተፋተሽይም ይሁን አልተፋታሽ አስረየ ተለያየሁ አትበይ ይሄእኮ የግል ሂወትሽነው

  • @sajankhan4256
    @sajankhan4256 17 วันที่ผ่านมา +2

    እረፉ ክርስትና የናተ መቀለጃ አይደለም😢

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 17 วันที่ผ่านมา

    ፊሲከየ ብርች ውደዋ ሰው አትሥሚ እዳያወዛግቡሽ ማሚየ❤

  • @HawaMohamed-e6m
    @HawaMohamed-e6m 16 วันที่ผ่านมา

    ዲንሺን ተማሬ ዲንን አለመማር አለማወቅ ጃሂል ያረጋል ዲንሺን ከተማርሽ ግን ዉሰጥሽ ሰላም ያገኛል በዲንሽን አትቀልጂ በእሰልምና አይቀለዲም

  • @FoziFrozen
    @FoziFrozen 17 วันที่ผ่านมา

    Mashallah berchi yene marrr tankara nesh sekfash alwodim hulem sakilgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firdowos
    @firdowos 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ በርቺ ውድ ጎበዝ በ እምነትሽ ጠንክሪ ፈተዋ ጠይቂ አሁንም ለቀልድም ቢሆን አይባል

  • @ktube8920
    @ktube8920 17 วันที่ผ่านมา +1

    የእውነት ደህና ሠው ናቸው ብየ የምከታቱላቸው በሙሉ ጨርሰው ተበላሱ 😥😥😥

  • @ኡምእረያንtube
    @ኡምእረያንtube 17 วันที่ผ่านมา +1

    ግን ቪደው ጨሪሳችሁ ካሰሙ ለምን ሌላ እደምታወሩ አይገባኝም. መች የራሷን ፅጉር አሳየች. የዘመኑን ችግር ነው ያሳየችን

  • @bahirdartube-525
    @bahirdartube-525 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፋሲካየ አንች ጀግና እህት ነሺ አብሸሪ እህቴ❤❤❤

  • @KadjaAhmad
    @KadjaAhmad 17 วันที่ผ่านมา

    ጠንካረራ ሴት ከልጆቹዋ አባት አትፋታም ሁሉን ነገር ሸፍና ደብቃ ትዳሩዋን ታዘልቃለች ናስር ደግሞ ግፈኛ አይመስልም ውሃ ቀጠና ብላችሁ ትዳራችሁን አታፍርሲ በተለይ ከወለዱ በኃላ 😢

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv 17 วันที่ผ่านมา

      መፍታት ጠንካራና ተሸናፊ አያስብልም ካቅም ቀላይ ከሆነ ጌድ ነዉ እሱዋ ደሞ አልተፋታችም

    • @KadjaAhmad
      @KadjaAhmad 17 วันที่ผ่านมา

      ለማለት የፈለኩት በትንሽ ነገር መፋታት ጥሩ አይደለም ትዳር ውስጥ ትእግስት ያስፈልጋል ግድ ከሆነማ መለያየት

  • @አቡማሜ
    @አቡማሜ 11 วันที่ผ่านมา

    ያሙቀሊብ አልቁሉብ ثብት ቀልቢ አለዲንክ
    አወ ወደክርስትና ሄጃለሁ ላልሽው እየቀለድሽም ቢሆን ፈጥዋ ጠይቂ እህቴ

  • @neimayimam25
    @neimayimam25 16 วันที่ผ่านมา

    ሻሀዳ ያዥ አሁንም አበላሸሽው ለቀልድም ቢሆን ከፍሪያለሁ አይባልም ምነካሽ 😢😢

  • @Amina-n3o9g
    @Amina-n3o9g 17 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሙ ቢላል አላህ ያግዝሽ በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 17 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም አስጠላብሽ አው ከፍርያለሁ ትያለሽ እረወድያ አላህን ብትፈሩ ጥሩነው መናገር ስለቻልሽ ብቻ የመጣልሽን አታውሪ

  • @aismaandinika3768
    @aismaandinika3768 17 วันที่ผ่านมา

    ለቀልድም ቢሆን አይባልም በምላስሽ ብትይ ልብሽ ባያምንበት እኳን አትበይ ❤❤

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 17 วันที่ผ่านมา +6

    አደኝ ነኝ አትለፉኝ👍👍👍👍👍

  • @badoribrahim8148
    @badoribrahim8148 17 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና ነሽ እህቴ

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 17 วันที่ผ่านมา

    ሱብሀን አላህ ሰዉኮ ቆረጠህ ቀጥል ነዉ ስትጀምሪ አሰላሙ አለይኩም ብለሽ እየጀመርሽ ከፈርሾይ በባለፍም አስከመጨረሻዉ ሳያዩ ስድብ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧኒሮጅም ፊርዶስየ አላህ ይጠብቅሽ።

  • @HawaMohamed-e6m
    @HawaMohamed-e6m 16 วันที่ผ่านมา

    ቀይ መስመር ለቀልዲም ቢሆን በእሰልምና አቀልዱ ሳታቁት ከእሰልምጣ ያስወጣቹሀል

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 17 วันที่ผ่านมา

    ከስጋዬ ወደ ድሮ ቤትሽ ብትመለሺማ በጣም ጥሩ ነው ጨዋታ ሳይሆን የኢህይወት ጉዳይ ነው

  • @LuuBabaa
    @LuuBabaa 16 วันที่ผ่านมา

    አች ሰክረሻል አላህ ቀልብሽን ይመልስሽ ሸሀዳ ያዥ አትጃጃይ

  • @desebabey1658
    @desebabey1658 17 วันที่ผ่านมา

    ውዷ እህቴ በቀልድም ቢሆን ከፍሪያለሁ ካልሽ ትወጫለሽ የግድ ሸሀዳ መያዝ አለብሽ እስልምና ህጉ ከባድ ነው በፈለግሺው ነገር ቀልጂ ግን በዲንሽ ላይ ቀይ መስመር

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer 17 วันที่ผ่านมา

    እኮ እየሳቅሽም እኮ ተናገርሽ ወደ ክርስትና ተመልሻለሁ ካልሽ ቀልድ ሆነ እውነት ሆነ ያው ነው ስለዚህ ከእስልምና ወተሻል

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 17 วันที่ผ่านมา

    ዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ፈርዶሴ አንዴ ፕራንክ ነዉ ብለሸ የለ 😳 አይ ሰዉ የሚለዉ አያጣም

  • @kabetube
    @kabetube 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፋሲካ ውደ በርችልኝ አችጠካራ ልጅነሺ እስልምናን የተቀበልሺው ከናስር በፊትነው ናስር ቢሄድ ሙሀመድ ይመጣል

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 17 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ ውዴ ❤❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 17 วันที่ผ่านมา +1

    በጭራሽ አላምንም ከባልሽ አልተለያዩም ❤❤❤

  • @Aselefiyah-t6c
    @Aselefiyah-t6c 17 วันที่ผ่านมา +2

    ሸሃዳ ያስፈልግሻል በቀልድም ቢሆን በክህደት ከስልምና ያስወጣል ???

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 17 วันที่ผ่านมา +2

    ዛሬ ላይ ለyoutube ገንዘብ ብለን የምንናገረው ነገር ቀስ ብሎ ተነስቶ በእግሩ ይመጣል ውሸት አታውሩ ሳትፋቱ ተፋታን ተለያየት አትበሉ ጥሩአደለም

  • @Alaniemetk
    @Alaniemetk 17 วันที่ผ่านมา

    ኧረ በቀልድም ቢሆን ክርስቲያን ሁኔአለሁ አይባልም 😢😢😢

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 17 วันที่ผ่านมา

    ኡሙ ቢላል የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅሽ ሁቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @radiyaradiyaradiradiyaradiyara
    @radiyaradiyaradiradiyaradiyara 17 วันที่ผ่านมา

    አለህ ይጠብቅሺ❤❤

  • @ZiyinyaMohammed
    @ZiyinyaMohammed 17 วันที่ผ่านมา

    ሸሃዳ ያዢ እየቀለድሽም ቢሆን ወደኩፍር ሂጃለሁ ብለሻል የኩፍርን ንግግር እንድናገር የተግራራለት ለተገደደ ሰው ብቻ ነው ከዚሕ ውጭ ያለው እየቀለደም ይሁን ለጨዋታም ብሎ ይሁን አውቆም ይሁን ይኩፍር ንግግር ከተናቀረ እስልምና ውድቅ ይሆናል ስለዚሕ ሰሃዳ ያዢ ከእንደገና

  • @Nsirya
    @Nsirya 15 วันที่ผ่านมา

    ውድዋ እህቴ እኔም በደብ ታቂኛለሽ እዳቺው ሰለምቴ እህትሽ ነኝ በዲንሽ ጠከር በይ ቪዲዮው ሙሉው አይቼዋለው ሲጀመር ብራክ እደሆነ መጀመራም ገብቶኛል እኛ ሰለምቴዎች ብርቱዎች ነን ፈተና አይበግረንም አብሽሪ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፋሲካየ እምነት ሲከፋን የምናወልቀዉ ሲደላን የምናጠልቀዉ አደለም ስለዚህ ለኸይርነዉ ጠከር በይ ማሬ

  • @Gdhe-qc3ri
    @Gdhe-qc3ri 17 วันที่ผ่านมา

    🎉ላሀውለወላ ቁወተ ኢላ ቢላ ሸሀዳ ያዢ ተመልሻለሁልሽኮ አኡዙቢላ😊

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዝምበያቸው ሰውብዙ ያወራሉ አታረጊውም ጠካራነሺ