🔴 የ እሩታ እና ዳኒ ከጀርባ ያላቸው ሚስጥር ተጋለጠ 😱😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 220

  • @Rahaf-o2x
    @Rahaf-o2x 11 วันที่ผ่านมา +53

    ሩታ ማቸም ላትዳር አቶንም ስጃማርእ እራካሽ ናት የኔ ቃብራራ አብርሽ ኑሪልኝ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @ወለየ_ዋ
      @ወለየ_ዋ 11 วันที่ผ่านมา

      ትላንት አብርሸ ሩታ ዳኒ ፀጌ አብረው በአል በሆቴል አይተሻል ተለቆል

    • @ወለየ_ዋ
      @ወለየ_ዋ 11 วันที่ผ่านมา +1

      አብርሸ ስሪ ያላትን ነው የምሰራው አትሳዴቢ ይቆጭሻል

    • @JesusisMylife-l9q
      @JesusisMylife-l9q 11 วันที่ผ่านมา

      @@Rahaf-o2x አዎ ከምር አቶንም ቦርኮ ናት

    • @Rahaf-o2x
      @Rahaf-o2x 11 วันที่ผ่านมา

      @@JesusisMylife-l9q 🤣🤣ዑኮ

    • @yalfalAdemasu
      @yalfalAdemasu 10 วันที่ผ่านมา +1

      እሱውስ ከፅጌ ጋር መላላአስስ ምንድ ነው እባአክሽ አብረሽ ግለጭልናአ

  • @ElfineshLaban
    @ElfineshLaban 11 วันที่ผ่านมา +30

    ረታ አትራባም የትዳሪ ሰው አይደለችም በትንሽ ነገር ትለወጣለች ተረጋግታ ማሰብ አትችልም አብርሃምን የተበቀለች ይመስላት እራሷዋን ነው የጎዳች

  • @ልጂማኛTube
    @ልጂማኛTube 11 วันที่ผ่านมา +27

    ገደል ይግቡ ሲፈልጉ ለተመልካቺ ክብር የላቸዉም😂😂😂

    • @אסתראסתר-ל9י
      @אסתראסתר-ל9י 10 วันที่ผ่านมา

      ባጊ፥ዳኒ፥ወንድ፥ነውእሩታ፥ሸርሙጣ፥ናት

  • @BetelhemAyele-n5h
    @BetelhemAyele-n5h 11 วันที่ผ่านมา +9

    እሩታ ግን የአብርሽን የዋነት አይታ በጣም ተግማማች እቺ ቦርኮ

  • @ShadensamiraAlbshri-ge5gl
    @ShadensamiraAlbshri-ge5gl 11 วันที่ผ่านมา +15

    ከፍለጉ ገደል ይግቡ ብዙ ተመልካች አለን ብለዉ ነዉ ለተመልካች ክብረ የላቸዉም ሲጀመረ💔😢

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 11 วันที่ผ่านมา +29

    ሩታ እራስሽን በጣም በጣም አረከስሽ ሰው የወደደሽን ያክል አክብሎ እንዲተፋሽ እያደረግሽ ነው የሴት ቅጥ አጣሽ እንዲህ የተወደድሽውን ያክል በጣም አፅያፌ ስራ እየሰራሽ ነው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 11 วันที่ผ่านมา

      ሴትዮ ድራማ ነው እራስሽን ተቆጣጠሪ አትቀባጥሪ

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u 11 วันที่ผ่านมา +8

    አርርርርር በጠም የደብርልልልል አንታ የስውው ትደርር የምታፍርሱ እግዚአብሔር ይፍርደልልልል ወንድሜሜ ተበርክክክክ እግዚአብሔር ሁሌምምም ክጎንን ይሁንክክክክ🙏🙏😢😢😢👍

  • @drr8432
    @drr8432 11 วันที่ผ่านมา +10

    ደራማነዉ ምሰሩት ተመልካች እያቃጠሉ እነሱ አንድላይ ፈታ እያሉ ነዉ😂😂😂😂

  • @AbyotAlemayew
    @AbyotAlemayew 11 วันที่ผ่านมา +7

    እሩታ እረካሽ ሴት ናት ኤራስሽን ስለማታምን ነው አብረሽ ጨዋ ነው እንዳንች ባለገ አየደለም ሁሉ አማረሽ ለትዳር ሰው አይደለሽም 😅😅😅😅

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 11 วันที่ผ่านมา +9

    አብርሽ ግን ምን ሆኖ ነው እስከ አሁንም ዝም ብሎ የተቀመጠው?
    አብርሽ ሩታን ይውጣላት ይለይላት ብሎ ይመስለኛል። ምክንያቱም ሩታ አንድ ቀን ስትናገር በሁለት ልብ መኖር አልፈልግም ብላለች። ስለዚህ ልቧ ዳኒ ጋ ከሆነ አብርሽ ምን ያድርግ። ዳኒና ሩታ በአብርሽ ላይ ተጨወቱበት። አብርሽ የዋይ ስለሆነ ሩታ ነገም ቢሆን በነፍሱ ትጨወታለች።
    አብርሽ ለእኔ በጣም ያሳዘነኝ ሁለቴ መጎዳቱ ነው። በፊት ከፍቅር ጋር መለየት አሁን ደግሞ ከሩታ። ግን አብርሽ በርታ።

  • @Lemraaman
    @Lemraaman 11 วันที่ผ่านมา +5

    ሩታ እኮ ከዳኒ ፍቅር ከያዛት ቆየ አብርሽ ጀግና ሲበዛብሽ አትላላጪ ክብረቢስ

  • @fatoobeebi1550
    @fatoobeebi1550 11 วันที่ผ่านมา +6

    ሩታ ሲጀምራ ለአብራሸ አታገባም በጣም በላጊ ናት

  • @amahushderseh302
    @amahushderseh302 11 วันที่ผ่านมา +4

    አብርሽ ሽ ማግባት ይችላል ሩታ ግን አትረቢም ርካሽ የወደቅሽ ልክስክስ ባለጌ አቁአም የለሽ ሴት ነሽ

  • @MesfinBekele-kj3ob
    @MesfinBekele-kj3ob 11 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ ከዚህ በፍት ሜሪ ሩታን በዳኒ ልተስደፍረት ነው ብዬ ነበረ

  • @tigestatnafu
    @tigestatnafu 11 วันที่ผ่านมา +3

    ማፈሪያ ማፈርያ ነች እልህ አትበል መጀመርያም ከቤት መውጣት አልነበራትም

  • @AlmazTsegaw-c2b
    @AlmazTsegaw-c2b 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሩታ ሲጀመር ለአብርሽ አትሆንም አብርሽ በጣም የዋህ ነው የዋህነቱ ደግሞ ዋጋ እያስከፈለው ነው ይች እረካሽ ሴት ብትቀርበት ይሻለው ነበር

  • @berhazeray7003
    @berhazeray7003 11 วันที่ผ่านมา +2

    ያ ኡነት ነው ራሱ ነው የከፈተለት መንገድ ራሱ ሸለልትነት ነው! እስዋ ታማኝ ኣይደለችም፡ ባሌጌ እንደዚ ተንቀላቅላለች ፡እኔ ምለው ለምን የሰው ወሬ ሰምታ ራስዋን ቁጭ ብላ ተረጋግታ ልታስብ ኣትችልም፡ ወይ ጉድ ፈልጋ ያንቺ ፍቅሬኛ ኣይደለም እንዴ ለሱ ወዳ የምትሄደው፡ ሚሽን ስላላቸው ፡ኣዎ ስራዋ ነው፡ ውሻ ናት ቀይድ የሌላት ባሌጌ! ኡነትህ ነህ ጌታ ለ ኣብርሃም ጽናት ትስጠው፡

  • @berhazeray7003
    @berhazeray7003 11 วันที่ผ่านมา +2

    ሴራቸው ለምንስ ትሄዳለች ወደ ያለበት ቦታ ያቺ ጽጌ ሁላቸው ሴራ ኣላቸው ባሌጌዎች ኣስጠሉኝ ደሞ!

  • @سعادةسعادة-ي8ذ
    @سعادةسعادة-ي8ذ 11 วันที่ผ่านมา +3

    ሲጀመር እሩታ ዬምትባል ሴት በጣም ዬረከሠች ነች የትዳር ሠው አዴለችም ዬማንም ሥሜት ማብረጃ ነች ክብረቢሥ ነች ገዴል ግቢ እሩታ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 11 วันที่ผ่านมา +1

    ከአሁን በኋላ ለሩታ ያለኝ ክብር አውርጃለው ከዳኒጋ በአደባባይ መጨመላለቅ ምን የሚሉት ነው ሺጊዜ እልክም ቢሆን ነውርነው ነገቤሎለብሳ ልትሞሸር ልቦናይስጣት

  • @IndiyaKedir
    @IndiyaKedir 11 วันที่ผ่านมา +3

    አረ ገደል ይግቡ ከፈለኩ ተግማማች እሷም ኤጭ

  • @hawikotube4753
    @hawikotube4753 11 วันที่ผ่านมา

    እኔ እኮ የምገርመኝ ያንተ ምንም በማያገባክ መሀል የምትገባው በባዶ ሜዳ ምትሰደበው እነሱ ህፃን ናቸው እንዴ ለራሳቸው ከልሮጡ አተምን አገባህ አብርሽዬ ግን ጀግና ነው ንቋቸው ነው ያንተ ዝም ብሎ መፍጨርጨር ምን የምሉት ነው

  • @yalfalAdemasu
    @yalfalAdemasu 10 วันที่ผ่านมา

    ምን ያአስለቅሳአታል እባአክህ ሩታአዬ ፈታአአአ ትበልበት ውጣ ውጣ

  • @rosarosarosarosa
    @rosarosarosarosa 11 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው❤❤❤❤

  • @WaabiiGadisa-ok1hw
    @WaabiiGadisa-ok1hw 11 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ መጨረሻቸውን አሳምርላቸው

  • @AlkhorKalba-yb9dt
    @AlkhorKalba-yb9dt 11 วันที่ผ่านมา +5

    ሸሪሙጣነሺ በጣም

  • @asnitelahun650
    @asnitelahun650 11 วันที่ผ่านมา +1

    ተሰፍአትቆረጥአይዞህሱራአበሻበርታ❤❤❤❤

  • @RaduhRaduh
    @RaduhRaduh 8 วันที่ผ่านมา

    አረ ሱራ ጀግናነክ በዚ ቀጥልበት😊

  • @marthateshager8284
    @marthateshager8284 11 วันที่ผ่านมา +2

    እውነትህን ነው ሱራ ሩታ ፍላጎት ባይኖራት ተከትላው አትሔድም ነበር ነገር ግን አብርሽም ጋር ስህተት የለም ማለት አይደለም ትዳር ደግሞ በእልህ አይሆንም ሩታ ግን ዘመድ ተብየዋ የተናገረችውና ያየነው ቪዲዮ እውነት ከሆነ በጣም ታሳዝኛለሽ ከወረደ ሠው ጋር ወረድሽ አብርሐምም ከወረዱ ሠዎች ጋር ገጥማችሁ እኛንም አሳዘናችሁን

  • @GHEBREKIDANBERHE
    @GHEBREKIDANBERHE 6 วันที่ผ่านมา

    Ur right

  • @Abrsh.man20
    @Abrsh.man20 10 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ሩታ ለ አብርሃም አትመችም ርካሽ ሆናለች 😢😢😢 sorry Abrsh

  • @Nuria0256
    @Nuria0256 11 วันที่ผ่านมา

    ያመችሽ እሩታየ ❤❤❤❤ከዳኒጋ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 11 วันที่ผ่านมา +4

    እሩታ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ሰብስክራይብ እናነሳለን ጋስ

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 11 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks ❤❤❤

  • @MessiKali
    @MessiKali 11 วันที่ผ่านมา +3

    Dani bichako ayidelem uruta erasu balagenat isuwa hitsanat inde kiristiyan ayidelechim yegabicha timirt memar alebat tish😢😢😢

  • @Melad-qw7ti
    @Melad-qw7ti 11 วันที่ผ่านมา +4

    ይችሸርሙጣናት ትዳርእያላት ለምንትልከሰከሳለች

  • @MMaz-j3n
    @MMaz-j3n 11 วันที่ผ่านมา +3

    dhugaa 👌🙏🙏🙏 AA 💪

  • @Noora-k1s
    @Noora-k1s 11 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር ከልብ እምታፍክርዉ ከሆነ በ 24ስዓት ዉስጥ ሌላ ሰው አጠካም ነበር

  • @ויאא6
    @ויאא6 11 วันที่ผ่านมา +1

    ይች ሩታ የምትባል ሸርሙጣ እርካሽ ሴቶችን ሁሉ አዋረደቻቸው ። ብዙ ክብረቢስ ሴቶች አሉ እንደ ሩታ ወራዳ ልክስክስ ግን እስካሁን አላየውም ። ራሷን የማታከብር ልክስክስ ቱ

  • @atomium8465
    @atomium8465 11 วันที่ผ่านมา +5

    ሜሪ የዳኒ ሚስት አይደለችም እንዴ

  • @MbbMbbg
    @MbbMbbg 9 วันที่ผ่านมา

    አይ ሩታ ቅሌታም ነሺ ርካሺ 😭😭😭😭

  • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
    @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 11 วันที่ผ่านมา +4

    ኧረእሩታናአብርሽመቸምአይለያዩም

  • @user-en5jh3iq2g
    @user-en5jh3iq2g 11 วันที่ผ่านมา

    ሱራ ሀባሻዊ ሩታ ኡኮ አሁንም ካብርሽ ጋናት ግን ደኒ አልኮርጥ ብሎት ነው እስከ መጨርሻ ሳታይና ሰተዳምጥ ነው አባቴ

  • @berhazeray7003
    @berhazeray7003 11 วันที่ผ่านมา

    ኡነት ከታረቁ ከሱ መሄድ ኣልነበረም ሸወዱት ያ ኣብርሃም የለም ተኛ ኮ ተፈታተነው ኡነት ከተተው፡ ልታረቃት ደሞ ስትወልድ ደሞ ኣብርሃም እንደዚ ኣረገኝ ብላ ወደ ሌላ ወንድ ትገባለች ኣረ ባለጌ ናት ጭዋ ብየ የምናገርላት የነበርኩ ሴት ጠላህዋት ፡

  • @KuyeLoveNani
    @KuyeLoveNani 11 วันที่ผ่านมา +1

    እሺ ያንተ ማሽቃበጠ ምን ይሉታል ሩታ ስጀመር ዳኒን ትፈልጋለች ፈጣርይ ለአብርሽ መፅናናቱን ይስጠዉ ሩታ ቱ ብየሻለዉ አንች ብሎ ባለትዳር 😒😒

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 11 วันที่ผ่านมา

    አብርሸ ተጃጃለ ፅጌ ፅጌ እያለ ሰለዚህ በፊቱኑ ዳኒና ሩታ ይፈላለጋሉ

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 11 วันที่ผ่านมา

    Sorry Ruth already her heart is gone with Dani 😭😭😭😭😔😠😭😔 please surafel look after your self. She love money not Aberesh

  • @Hayln-d5u
    @Hayln-d5u 11 วันที่ผ่านมา

    ምዱረ ጥንብ ጠነብ ቀፈፈያ ቶቶት ተያተዋል ከነ ደማ ምጠብቃቸዉ

  • @AkramAhmed-n7x
    @AkramAhmed-n7x 10 วันที่ผ่านมา

    .እኔምንአገባኚፋኖያሸንፋል🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @AlkhorKalba-yb9dt
    @AlkhorKalba-yb9dt 11 วันที่ผ่านมา

    ሩታ በጠም እረካሽ ንሺ መሰሪ ናት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @hiwet817
    @hiwet817 9 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 11 วันที่ผ่านมา +1

    አይ አረ ሱራ ዝም ብለህ ስራህን ስራ😂😂እነሱ አንድ ላይ ናቸው ሁሉም ድራማ ነው የትላንት ቪድዮ የሊት እይ በአንድ ሆቴል እየጨፈሩ ነው ውሸታሞች ናቸው 😅😅😅😅

  • @hdjnnn3234
    @hdjnnn3234 11 วันที่ผ่านมา

    ሁናት ሕሩታ ጊን ሁኔታ እስኪትመቻቺ ኖዎ ልጁን ዝሙት እያስርቺ ናበር እንዴ ዎይ አብርሺ ምስግን ዬትም ታልካስክሳ ስትማጣ ሁሌም እንዴ ታቃበለት ናዋ ያፍርደበት ሕርታ ጊን ይቅርታ አስመሳይ ናሺ 😢😢

  • @SalamGeto
    @SalamGeto 10 วันที่ผ่านมา

    አብርሸን የምትወዱትት ከሁነ ንግሮት እሪታ ለትዳር አትሁንክም

  • @JesusisMylife-l9q
    @JesusisMylife-l9q 11 วันที่ผ่านมา +2

    አንተም እሩታም ሜሪም ተጠራርጋቹ ገደል ግቡ ተነፉ

  • @uukk8926
    @uukk8926 10 วันที่ผ่านมา

    እኛ ምን አገባን😂😂😂አንተስ ምን አገባህ ስንት እማስጨንቅ ነገር ሞልቶ

  • @KalebKaleb-s4d
    @KalebKaleb-s4d 11 วันที่ผ่านมา

    እነሱ አርሱ በይኛ ላይ ድራማ የሰራዉነው ደደቦቺ ናችሁ እነሱ ለምይና ሁላ 😂😂😂

  • @MaziGere
    @MaziGere 11 วันที่ผ่านมา

    ሩታ ሲጀመር ለኣብርሽ ኣትገባም በጣም ባሌጌ ናት

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue 11 วันที่ผ่านมา

    እንዴ አብርሽና እህት ታርቀናል አላ ሉም ምንድ ነው ሚፓሰተው

  • @Jarrye
    @Jarrye 11 วันที่ผ่านมา

    ባለ ሰድ ነሽ ባለትዳር ሆነሽ ከሚፈልግሽ ወንድ ጋር መተሻሽት ቅሌት ነው ዳኒ ሚሉት ለራሱ እያመቻቸ ነው ሰዳደግ እሩታ ይቆጭሻል በጣም

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 11 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ዳኒ የተባለ ጅብ ምቀኛ እንዳሰጠላኝ አሁንሰ አሰጠልቶናል የነሱን ቪድዪ ላለማየት

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 11 วันที่ผ่านมา

    ረታ እኮ ኮበለለች ከዳኒ ጋር ሰነበተች ከአሁን በሗላ ምን ተፈይዳለች በፍላጎቷ ነው ሜሪም ምትባለው አሳብዋ ተፈፀመላት።

  • @ዘካት10
    @ዘካት10 11 วันที่ผ่านมา

    You have done everything you should have done and you deserve to be thanked.

  • @ዘካት10
    @ዘካት10 11 วันที่ผ่านมา

    ዶሞ ቀለቤት ጣታ ኖው። ሩታ ቀለቤት መውጣት ነበረብሽ።
    ቀለቤት ኣታርክስዩው።

  • @FgFz-b8o
    @FgFz-b8o 11 วันที่ผ่านมา

    Tenkyw wondemi taglehal❤❤

  • @MeIi3-v8x
    @MeIi3-v8x 11 วันที่ผ่านมา

    ሩታየ ሲወድ ሺነበ ረበወደ ድክሺ ልክጠ ላሁሺ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GezahegnSis
    @GezahegnSis 11 วันที่ผ่านมา

    ያሣዝናልሁላችንምታመናልእሩታእረክሳለች

  • @BezaBerihun-j1k
    @BezaBerihun-j1k 11 วันที่ผ่านมา +1

    እሩታ የውሸት ጋጋታ አትስሚ ትዳርሽን እመኝ ማስተዋሉን ይስጥሽ ኩሪፉቱ ላይ መስመር ያለፈ አክት ስታደርጉ ይደብር ነበር

  • @YihunAbebe21
    @YihunAbebe21 11 วันที่ผ่านมา

    ገንዘብ ሕይወትን ይነጥቃል ለሌላውም መጥፎ አስተማሪዎችም ሆናችሁ እኔ subscription ከነ ሱ ካነሳሁ ቆየሁ።ውሾች በተፈጥሯቸው ከአመት አንድ ሳምንት ፀባያቸውን ይቀይራሉ።የነዚህ ሰዎች ፀባይም ከውሾች ተመሳሳይ ናቸው አንድ ሰው በየአመቱ መነካከ መላላስ።ውሾች......

  • @איינשוובגי
    @איינשוובגי 8 วันที่ผ่านมา

    ዳኒ እዉነት የምትሰራዉ ሰራ ጥሩ አይደለም

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 11 วันที่ผ่านมา

    ሩታ ድሮም ሴሰኛ ናት የምትገርም ባለጌ ናት ሩታ

  • @Lulubutajra
    @Lulubutajra 11 วันที่ผ่านมา

    ለምን ከፈለጉ አይገለበጡም 😂😂😂 የራስህ ቪድዮ ስራ ክብረቢሶችን ከታምጣብን

  • @jwhar348
    @jwhar348 11 วันที่ผ่านมา

    ይች አተዋትም ግሀባ ነት ልጂቱ ሥጀመረ ለአብሩሺ አትሆንም አዛዉ ትመራቀን ደቆረ ፈጣሩ የጂሺን ይሥጥሺ

  • @KedjaShibru
    @KedjaShibru 11 วันที่ผ่านมา

    ሩታ መቼ ለትዳር አቶኒም

  • @FyOf-v3o
    @FyOf-v3o 11 วันที่ผ่านมา

    ኣች ብላጌ ስትስጤላ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 11 วันที่ผ่านมา

    እባክህ እናቃለን ድራማ ነው

  • @HababiHababish
    @HababiHababish 11 วันที่ผ่านมา

    እኔየምለዉ ሜሪ የዳኔፍቅርኝ ነኝ ብላአለበርም??? እጀብ

    • @zemzemAli-q5r
      @zemzemAli-q5r 11 วันที่ผ่านมา

      እኔስ የገረመኝ ወላሂ

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 11 วันที่ผ่านมา

    Ruta ,how fast she goes from one man to another.....

  • @amahushderseh302
    @amahushderseh302 11 วันที่ผ่านมา

    ሩታ በጣም ቅሌታም ወራዳ ሴት ነሽ

  • @hadhd2653
    @hadhd2653 11 วันที่ผ่านมา

    Good🤭🙆

  • @GTime-v8b
    @GTime-v8b 9 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HiyabMulugetaHyu
    @HiyabMulugetaHyu 11 วันที่ผ่านมา +1

    በነሱ ስም Famous ለመሆን አትሞክር

  • @HiwotSimegn-k3h
    @HiwotSimegn-k3h 11 วันที่ผ่านมา

    እሩታ በጣም አአስቀያሚ ሆነሻል

  • @SarasaraGirma
    @SarasaraGirma 11 วันที่ผ่านมา

    የምን ይቅርታ ነው የምትጠይቀው መስራት ያለውን ነው አይደል እንደ

  • @Nuria0256
    @Nuria0256 11 วันที่ผ่านมา

    ሩታ ወደፌት❤❤❤❤እንዳታምኞቸዉ ዳኒወደፊት❤️❤️👍😍👍👍👍👍👍👍❤️👍👍

  • @jooman-f1i
    @jooman-f1i 11 วันที่ผ่านมา

    ዳኒ ግን ሞት ይሻልካል አለመፈለግክን ሙድ እየያዘች ነገርችህ እኮ ፍታ በቃ እንዴ የፈለከሁን ብታሴር ገብቱዋታል ክፈትክ ውርደት ነው

  • @EtagegnDamte
    @EtagegnDamte 11 วันที่ผ่านมา

    Mhanhe khelhelhe. Arihi abiyishi. Yethih nhebheh mhejhemheryah. LIYIKIHI 👌🏻 😊

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 11 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሁሉ የአብርሸ መጃጃል ነዉ ሰለዚህ ቢቀማህም ምንም አይፈረድብህም

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 11 วันที่ผ่านมา

      🙆🙆🙆💔💔💔💔💔🤣🤣🤣🤣

  • @firehiwotbekele-y1y
    @firehiwotbekele-y1y 11 วันที่ผ่านมา

    Sura Dani ena Rutan mayet atelitonal ebaki silenesu atisra bro.

  • @HadraAbdi
    @HadraAbdi 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ካፊር መግማት መግማማት ነው ቱቱቱ

  • @RandyClark-hb1lv
    @RandyClark-hb1lv 8 วันที่ผ่านมา

    Meri anche zefezef galemota betam werada nesh dani guadegnaye new belesh neberbtsege gar setejajay yayenesh

  • @tigistamaru4037
    @tigistamaru4037 11 วันที่ผ่านมา

    D❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Madina-m2l
    @Madina-m2l 11 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭እፍምንአጎልናት

    • @KadegaKad
      @KadegaKad 11 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs 11 วันที่ผ่านมา +2

    እሩታና ዳኒ ታምራላቹ ኮመንቶች ምነው አሽቃበጣቹ እናንተ ናቹ እንዴ ስለነሱ ህይወት የምትወስኑት ሁሉም የራሱን ህይወት ነው የሚኖረው ለኔ ግን ተመችተውኛል❤❤

  • @KsjsjsNzjsj
    @KsjsjsNzjsj 6 วันที่ผ่านมา

    😮😮😮😮😮

  • @Meme2022-p7q
    @Meme2022-p7q 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @HabibaMohammed-j4v
    @HabibaMohammed-j4v 11 วันที่ผ่านมา

    ሳህ በጣም

  • @Hayln-d5u
    @Hayln-d5u 11 วันที่ผ่านมา

    ንካዉ እስከዛሬ ተደበራቹ በቃ ሙዳችሁን ቀያሩ ቀፈፈያ

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 11 วันที่ผ่านมา

    አተ ከነዝህ በስተቀር ሌላ አስራም እደ አሁንስ እጀ እጀ ብለዋል በሌላ ና ቻናልህ በነሱ ገማ እኮ ምንድ ስለሆኑ ነዉ አስርየ እምታመጣብም እጭ አይስለቻችሁም እደ እፍፍፍ እረ ወድዛ

  • @bizayhuashare3200
    @bizayhuashare3200 11 วันที่ผ่านมา

    እረበቃን አየነዉ እኮ አብረዉ ሲጨፍሩ ተሰብስበዉ በቃ ሁላችኩም አቁሙድራማ እነሱ ቢዝነስነዉ የያዙት