Wededekegne (ወደድከኝ) - Awtaru Kebede

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 713

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 3 ปีที่แล้ว +142

    እኔ በጣም ሀይማኖቴን አክባሪ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አውታሩን ከነፍሴ በላይ አደምጠዋለሁ ደስስ ይለኛል በተለይ ይቅርታ የሚለውን ስሰማ እንባዬ ይወርዳል ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 ปีที่แล้ว +25

      እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ ኦርቶዶክስ ሆኜ የሱን መዝሙር ስስማ ነሴ ደስ ይላት ነበር እና ቡታጀራ ስማር ጏደኞቼ አንቺ ጴንጤ ነው የምትሆኚ ይሉኝ ነበ አሁን እግዚአብሔር እረድቶኝ 14 አመት ሆነኝ ለኦርቶዶክስ ክብር አለኝ ሲነኳት ደስ አለኝም ተባረኩ አንዱ አምላክ የሁላችን አምላክ ነው❤

    • @bereketwendweson7676
      @bereketwendweson7676 ปีที่แล้ว +2

      ❤birukan

    • @makeymercy3903
      @makeymercy3903 11 หลายเดือนก่อน +1

      ግን ማለት ምን ማለት ነው? አልገባኝም 🤔

    • @BiruksonofGod.343
      @BiruksonofGod.343 7 หลายเดือนก่อน +1

      My sister do you know what you just said , sadly like many Ethiopians you are announcing how you are proud to have the religious spirit, I pray you get set free from it in Jesus name. This isn't about religion, this is about supporting this or that like you pick a soccer team and remain loyal to it , this is real life , this is Jesus Christ, why do you respect religion, respect the lord not religion, Jesus hates religion, religion is created by Satan to keep people like you from experiencing the real freedom in God through Christ but hi it's your choice it's your life and you will recover the fruits of your choice.

    • @wubityedemufireenegh5601
      @wubityedemufireenegh5601 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤ተባርክልኝ መንፈስ ቅዱስ ኃይማኖት አይለይም ልነካን

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 9 หลายเดือนก่อน +8

    ወደድከኝ ይቅር አልከኝ❤
    በፊት ግራ አልከኝ ምል ይመስለኝ ነበር😊

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 9 หลายเดือนก่อน +4

    Can't get enough of...WEDEDKEGN❤😇😍☺😊🙏

  • @entotomedia_ethiopia
    @entotomedia_ethiopia ปีที่แล้ว +12

    የተወደድክ ፓስተር አዉታሩ ዝማሬዎች ዘመን ተሻጋሪ ናቸው ሁሌም እሰማቸዋለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว +16

    ቀን ሲከፋ ሲጨልም ወንድም አለኝ አይዞ ሚል አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ አውታሩ እንወድሀለን

  • @negatamire4036
    @negatamire4036 7 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር ስሰማ በጣም ነው እማለክሰው በጣም ነው እምወደው ምናምን እያላችሁ እራሳቹን ማስታገሻ አትውጉት አንድና አንድ በክርስቶስ ያመና ብቻ ነው መንግስተ ሰማያት መግባት እምችለው አትሸወዱ እስካውን የተሸወዳችሁት ይበቃል እኔም ከናንተ እንደ እንዳችሁ ነበርኩ ወደጌታ ተመለሱ እሱ ነው እሚያዋጣችሁ::

    • @BehailuSime-kf4xc
      @BehailuSime-kf4xc 7 หลายเดือนก่อน

      bezih Saminit Wist Yihi Ewinit Yibiralih Begeta Beyesus Sim

    • @negatamire4036
      @negatamire4036 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@BehailuSime-kf4xc አሜን ለኔ የበራልኝ ላንተም ይብራልህ:

    • @BehailuSime-kf4xc
      @BehailuSime-kf4xc 7 หลายเดือนก่อน

      Tebarek Lekas Begeta Neh

  • @gizachewgeleta7163
    @gizachewgeleta7163 ปีที่แล้ว +13

    አንዴ ብቻ አይደለም ብዙ ጊዜ ነው ጉልበት የሆንከኝ!! 👏👏➕➕❤❤

  • @merryayeke6512
    @merryayeke6512 6 ปีที่แล้ว +7

    የኔማ ነገር የነስ ጉዳይ አከተመልኝ
    ጎልጎታ ላይ ሃለሉያ ጌታ ኢየሱስ ተባረክ

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 4 ปีที่แล้ว +14

    ሀሀሀሀሀሀ ከእንግዲህም ጌታ አለኝ በተካንያዬ እኔ አልፈራም
    ጌታ አለኝ
    ጌታ አለኝ

    • @asalefo
      @asalefo 8 หลายเดือนก่อน

      amen

  • @akebertteweldmedehn6402
    @akebertteweldmedehn6402 7 ปีที่แล้ว +21

    አውታሩ መዝሙሮችህ እጅግ በጣም ስሜት ይነካሉ አብዝቶ አብዝቶ ይባርከህ

  • @TenayeDemeke
    @TenayeDemeke ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክጌታ ካክፉ ነገር ሁሉ ይጣብቅ መዝሙሮቹ ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ 🙏🙏💞💞

  • @tigistaldo6522
    @tigistaldo6522 8 ปีที่แล้ว +47

    አሜን አሜን አሜን
    ክብር ሁሉ ለእግዝብሔር ይሁን አውታሩ የጌታ ብሩክ እግዝብሔር አምላክ አብዝቶህ ይባርክህ

    • @emubekele8038
      @emubekele8038 7 ปีที่แล้ว

      Tigist Aldo zameri awitaru geta eyesusi yibari taberk

  • @SaraSara-wz9rk
    @SaraSara-wz9rk ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ጌታ አለኝ ለኔ ሁሉም አሜንንን አይዞህ የምሌ 😭😭❤️ አዎ አግዚአብሔር አለ አሜንንን ኡፍፍፍፍፍ በእየሱስ ስም ተባርክልኝ ፀጋ ይጨመርብክ❤️❤️❤️🙏

  • @wondimukifle108
    @wondimukifle108 3 ปีที่แล้ว +3

    አውታሩ የተባራክ ነህ
    የእኔማ ነገር የኔ ጉደይ ተፍፃማልኝ በጓልጎታ ላይ

  • @mylove.t.icantforgetuloveu9522
    @mylove.t.icantforgetuloveu9522 7 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የዘመሪ አውታሩን መዝሙር ብሰማብሰማ አይሰለችኝም1011

  • @ayat9275
    @ayat9275 ปีที่แล้ว +9

    በ ቀን 5 ጊዜ ናዉ ምሰማዉ ግን አይሰለቻይንም ስለ አንተ እግዛበርን አመሰግናሎ አሜን ተባረክ አዉጠሩ ዎንድሜ ❤❤🙏🙏🙌🙌

  • @kassahunkanke3652
    @kassahunkanke3652 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋስትናዬ ሆሃል ለእኔ ጌታ ፊቴኛ ሆኖሃል ለእኔ ጌታ አሜን።

  • @SalamSalam-dz6oc
    @SalamSalam-dz6oc 7 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta abezetwo yebarke ye geta sew

  • @danielwakjira3230
    @danielwakjira3230 ปีที่แล้ว +7

    I heard the last song today for first time! I'm saved by Sacrifice Jesus paid ❤❤❤❤❤❤

  • @ganetganta2354
    @ganetganta2354 7 ปีที่แล้ว +2

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Kehuneta Belaye Eyes us New yemamo tebareke

    • @tezdat4771
      @tezdat4771 7 ปีที่แล้ว +1

      Ganet Ganta አሜንይቦርከን

  • @selamyirganayyesus.9116
    @selamyirganayyesus.9116 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen azye zfetwa mezmur goyta zebenka ybark awutaru blessed

  • @terbochewude5728
    @terbochewude5728 7 ปีที่แล้ว +2

    እግ/ር ፀጋውን ያብዛልህ አብዝቶም ይባርክ

  • @mulubrhantsegay3641
    @mulubrhantsegay3641 6 ปีที่แล้ว +12

    ይቅርታ ይቅርታ የኔ አባት ይቅርታ ተባረክ አውታሩ ወንድሜ

  • @Tgalemu
    @Tgalemu 7 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ አውታሩ ተባረክ ዝማሬዎችህ ሁሌም ጉልበት አላቸው
    ጌታ በብዙና በተለየ ፀጋ ይቀባህ ::

  • @mulukenw
    @mulukenw 3 ปีที่แล้ว +4

    Awtaruye you are the best servant of God. I myself blessed with your service. You are devout servant. Your songs are so much special for me. Changed my life and takes me from one level to the next. May God bless you forever

  • @temesgentadwoslemangoLemango
    @temesgentadwoslemangoLemango 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Basamahu lik wusten yemyarakagn mazimari geta. Sila ant yibarak

  • @danaabara8354
    @danaabara8354 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜንንንንንንን ጌታ ዘመንክን ይባሪክው በዝማሬክ ተባሪካው ፀጋው በእጥፊ ይብዛልክ እስይይይይ

  • @BETHELIHEMBiru-ir4tq
    @BETHELIHEMBiru-ir4tq 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንዴ ብቻ አይደለም ብዙ ጊዜ ነዉ ጉልበት የሆንከኝ እየሱስዬ

  • @newworld229
    @newworld229 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አውታሩ ጌታ ያፍክን ፍሬ ሁሉ ይባርክልክ ዛሬ ቀኑ መልካምነው መልካም ይሁንልክ አሜን አሜን

  • @tigesttadessa3889
    @tigesttadessa3889 2 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት ዘማሪ እንደሆክ ቃል የለኝም ብቻ እግዛብሔር ዘመንክን ይባርክልክ ተባረክ

  • @rigattewode8779
    @rigattewode8779 3 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለጌታ አዉታሮ ወንድሜ የኛ በረከታችን ነህ

  • @roseroserose8725
    @roseroserose8725 7 ปีที่แล้ว +3

    አውታሩ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባርክ

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክ አዉቴ በዝማርዮችህ አድገናል ብዙ ተጸናንተናል ቃላት ከምገልጸዉ በላይ ተባርከናል

  • @tgist7172
    @tgist7172 3 ปีที่แล้ว +6

    We love you l'm from Turkey 🇹🇷 🇪🇹🇪🇷⛪♥️🙏🙏

    • @SamuelJelo-r5z
      @SamuelJelo-r5z 2 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ውሸታም😅 are you from Turkey

  • @AnwarTriche-ep5hi
    @AnwarTriche-ep5hi 10 หลายเดือนก่อน +6

    መዝሙር መዝሙር መዝሙር የህይወት ደስታ ነው

  • @safahili5249
    @safahili5249 8 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ጌታ ይባረክ ክብር ለእግዝአብሔር ይኹን

  • @tekaligngutu6291
    @tekaligngutu6291 8 ปีที่แล้ว +11

    Soul uplifting songs! God bless you more in his Grace!

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 7 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen geta hoy Ati Tohagn Kata Woladikubat kan jamiro iskaAhun dirasi yesarahutn Hatiahat yikir balegn Abate

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 7 ปีที่แล้ว

      dagimo awtarun geta abisto yibakow

  • @Tedros-z8q
    @Tedros-z8q 11 หลายเดือนก่อน +1

    Awtaru wondeme you are our blessing

  • @wubywolide7263
    @wubywolide7263 7 ปีที่แล้ว +1

    amen amen geta alegn wasitinaya honuwali yene get awutaru zamaniki yibaraki geta

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ጌታ በዘመንህ ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ እራስን የሚያሳይ ዝማሬ ነው

  • @reeharb1876
    @reeharb1876 7 ปีที่แล้ว +28

    አውታሩ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ
    @ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አውቴ😥መዝሙሮችህን ደጋግሜ ብሰማውም አይሰለቸኝም😔🙏የጌታ ጸጋ ይብዛልህ❤

  • @wubywolide7263
    @wubywolide7263 7 ปีที่แล้ว +2

    amen amen lanagem wasitinaya geta 🙌🙌🙌🙌 awutaru mazimurk ye xalatin qanbar yemisabri newu geta staga yabizaliki zamank yibaraki

  • @selamtesefeyemesi1079
    @selamtesefeyemesi1079 5 ปีที่แล้ว +2

    Awetaru geta zemenehen yibarekew yegeta sew!!

  • @fetleworkmecha8595
    @fetleworkmecha8595 9 ปีที่แล้ว +2

    Wass Tebekaye Honal Yene Geta. Awtaru , bless you

  • @addisalamayo8139
    @addisalamayo8139 8 ปีที่แล้ว +4

    geta alegn lene amen eyesus atitewegn atierakegn kene bizu dekemkugni erasen tazibialew silezi atitewgn yikirta yene aba yikirta yikir belegnina asgebagn amen tebarek awte

  • @kumarefera9552
    @kumarefera9552 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ Tsegawn lemiset le Egziabher kibir yihun....Tsegaw yebezalet sew bemehonik Geta yibarkih...Eske.Fitsame tsina!❤

  • @yabetsemebareknbarkegn2290
    @yabetsemebareknbarkegn2290 9 ปีที่แล้ว +1

    uuuuuuuuu Amennn geta aleng yihen mezmur sewedew be blessd Awte!
    Awo wastinae honowal lene geta halellulahhh

  • @judytetya8492
    @judytetya8492 7 ปีที่แล้ว +23

    እ/ር ይባርክህ አውታሩ ሁሌ ስለ እ/ር ፍቅር ነው መዝሙሮችህ!!!

    • @GhGh-kf6hl
      @GhGh-kf6hl 7 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen elllllll enas yem kedan belss you awtaru

    • @branrahhal4572
      @branrahhal4572 3 ปีที่แล้ว

      @@GhGh-kf6hl Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha 20 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የምወዳው መዘሙር ነው ተባረክ ፀጋው ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውባን
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውባን 7 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ አለኝ ጌታ አለኝ አሜን ተባረክ አውታሩ

    • @fghhghhh9444
      @fghhghhh9444 7 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ባንተ የሆነ መልካም ነው hi

  • @tigstgetahun8776
    @tigstgetahun8776 7 ปีที่แล้ว +5

    Tigist Getahun
    2 years ago
    God Bless u, Awute,
    this all Song Heart touching. !!

  • @pastordawitgirmaeshetu7337
    @pastordawitgirmaeshetu7337 3 ปีที่แล้ว

    Many many blessings your truely man of GOD. GOD bless you
    Pastor Dave italy
    JESUS my GLORY

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 7 ปีที่แล้ว

    Amen yikrt yikirta zemar Awtar Geta Abizito yibareki

  • @Zerihun-z8d
    @Zerihun-z8d หลายเดือนก่อน +1

    Worshipping from your heart ❤ that is it

  • @fatehasaggo7136
    @fatehasaggo7136 8 ปีที่แล้ว

    amennn E/R TELKE NW awetari geta babezu yebarikek

  • @sarahmakendosh1994
    @sarahmakendosh1994 8 ปีที่แล้ว +1

    awtiye ewodihalew
    antenim zimarewunim
    my God bless your all life I wish all the best for you my brother

  • @ደግነሽየደሙፍሬ
    @ደግነሽየደሙፍሬ 7 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን ተባረከ አውታሩ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @evaedom
    @evaedom 4 ปีที่แล้ว

    Atetewegn ebakeh aterakegn menfeshn keweste atewesedebign 🙌🏼🙌🏼🙌🏼berek bel ye egzeyabhr sew awete zemneh yelemelem

  • @Degenesh-n4l
    @Degenesh-n4l 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ጸጋን ያብዛልክ አንዴ ብቻ አይደለም ብዙ ጊዜ

  • @genitora2492
    @genitora2492 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ውድ የአባቴ ልጅ

  • @elroei8689
    @elroei8689 7 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልል እሰይይይይ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባርኳልኝ

  • @masreshalule7686
    @masreshalule7686 7 ปีที่แล้ว +7

    ወንድም አውታሩ እግ/ር ይባርክህ እኔም ሆነ ባለቤቴ በመዝሙርህ ተባርከናል....

  • @hananechibar1152
    @hananechibar1152 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen tebareki Awteye geta Yibareki Ameeeeeeeeeeeen eyesuse geta naw Amen tebareki

  • @dawittsegaw1563
    @dawittsegaw1563 ปีที่แล้ว

    Bless dear brother Awutaru!!!

  • @mayetmesfln6688
    @mayetmesfln6688 7 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ

  • @brtukanerashoemelkamnwn5394
    @brtukanerashoemelkamnwn5394 7 ปีที่แล้ว +1

    yktta yn abate amen awute tebark bebezu wddddddddddddddddd🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merhitabate1893
    @merhitabate1893 7 ปีที่แล้ว +2

    geetaa alegn ameeennnnnnnnnnnn👍✋💞💝💜💗💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💖wastignahe honohali yenegetaaaameeennnnnnnnnnnn

  • @thankyoujesus2546
    @thankyoujesus2546 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን God bless you
    ውስጤን ነካኛ እሽ ይባርክ እሽ

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱሰ ያድናል።

  • @beyenebogale4756
    @beyenebogale4756 2 ปีที่แล้ว

    Amen, Awtaru Kebede is Anointed Singer

  • @aynlemgethew9734
    @aynlemgethew9734 5 ปีที่แล้ว +1

    አዉታሩ ጌታ ኢያሱስ አብዝቶ ይባርክ

  • @እመብርሃያይኔብርሃ
    @እመብርሃያይኔብርሃ 5 ปีที่แล้ว

    አውታሩየ ዘመንህ ሁሉ ጌታ ይባርከው

  • @mahaletkonjou1388
    @mahaletkonjou1388 7 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen elelelelelelelelelele geta eyesus yiberkachu Amen Amen

  • @DhunfaAlemayehu
    @DhunfaAlemayehu หลายเดือนก่อน

    I have no words
    Thank you our lord Jesus christ ❤

  • @manuyilmaboos7232
    @manuyilmaboos7232 3 ปีที่แล้ว

    አዉታሩ ተባረክ መዝሙሮችን ደጋግሜ ነዉ የምሰማቸዉ

  • @mitikegoodblessyouali1232
    @mitikegoodblessyouali1232 6 ปีที่แล้ว +1

    AMEEÈEN TABARAKI geta Abizito yibarik tabaraki

  • @tesfalegntadesse3123
    @tesfalegntadesse3123 ปีที่แล้ว +1

    manewu yewededeyign , tega yaregeyign? kemot awutito fikikr yasayeyign...Getaa newu...awutish tebarek

  • @TamratTadessegena
    @TamratTadessegena 7 ปีที่แล้ว

    Amen...... Awtaru Geta Zemnehn yibarek!!!!

  • @fajurkhaled5572
    @fajurkhaled5572 4 ปีที่แล้ว +3

    GEATa yenye Geta Ameeenameeen Ameeenameeen Ameeenameeen Ameeenameeen Ameeenameeen Ameeenameeen Ameeenameeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙇‍♀️🙇‍♂️🤝🎤🎺👏👏🎸✌🏻🛐

  • @ElenUmp
    @ElenUmp ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @tijilimar5702
    @tijilimar5702 5 ปีที่แล้ว

    Hunati lemangari kona batam new yamiodik mazamurochik uuuuufffffff endati biya lengariki batam konjo nachaw zamnikin Hulu yebark Ba Yesusi Sim tabarki😍😍

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 5 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ይቅርታ የኔ አባቴ ይቅርታ....🥲😭🙇‍♀️🙌🙏
    ዘመንህ ይባርክ በብዙ ፀጋ ተባረክ ወንድሜ🙏

  • @fatumakonjit3712
    @fatumakonjit3712 7 ปีที่แล้ว

    Ameen habutaru geta yibarkii tabarek zamani yibarekk

  • @salamabera6651
    @salamabera6651 7 ปีที่แล้ว +1

    Tank u very much brother I received in the name of jesus

  • @marthadxb-hb7bq
    @marthadxb-hb7bq 3 หลายเดือนก่อน

    Enkane geta radch🙏igzaberi malke amlki nawo tabrke

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጴንጤ ዴሮ ቀረ እንደዚህ በመንፈስ ያመልኩ ነበረ😢 ahun gin😢 inya ortodoksoch inkuan dess vilony እናዳምጥ ነበረ😢

  • @bogalechasefa3307
    @bogalechasefa3307 3 ปีที่แล้ว

    Awuteriye endew geta yibarkih!!!!!!

  • @gebreshigute6208
    @gebreshigute6208 2 ปีที่แล้ว

    Where are you now awtaru with this kind of worshiping and song there is power in this time not today bc i don't like today style bc is not from heart worshiping now day's but God only knows how we can reach kingdom of God!amen

  • @hyathyat7004
    @hyathyat7004 6 ปีที่แล้ว

    awtaru e/g zamnekene yebarekawe

  • @qitelfamily
    @qitelfamily 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን የመሰለ ዜማ ሚሰራ ሰው ነህ❤❤

  • @megertudekebo2746
    @megertudekebo2746 7 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow egizaberi yebarik tabarki ye iyasuse semi ye bariki haluya ameeerereeeeeeen ameeerrrrn ameeeeeeeeereeen

  • @mazimazi5981
    @mazimazi5981 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen tabarak awitaru

  • @mollaabeje392
    @mollaabeje392 7 ปีที่แล้ว

    amen wastinaye honoal lene geta! geta zemenhin yibark

  • @hirutkassahun7784
    @hirutkassahun7784 8 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen ellllleeeeelllll ere enes geta alegn kiber legeta yihun

  • @hunhana2008
    @hunhana2008 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ በብዙ ፀጋውን ይብርክ ❤❤❤

  • @helolove5737
    @helolove5737 7 ปีที่แล้ว

    Amen ! Tebarke egezabiher yebarkeh

  • @Abebu2316
    @Abebu2316 2 หลายเดือนก่อน +1

    አውታሩ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔን ከመፈስ እድወለድ ያደረገኝ ያንተ መዝሙር ነው

  • @habtiyegetalji1567
    @habtiyegetalji1567 7 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen kbre hulu le geta yihun