ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
th-cam.com/video/XfvBk2-ySfI/w-d-xo.htmlsi=GwuMYG4E4Mhy389V አይ ሄወት በጣም አለቀስች 👍👍👍👍👍
ሀዩ ጎደኛሺ በጣም ነው ልቤን የነካችው ወላሂ አይ የኛ ነገር ከላይ አምሮብን ስንታይ ምንም ስቃይ ምንም በደል የለለብን እንመስላለን በልብስ ተሸፍነን ውስጣችን አሮል ይህን ህይወት የደረሰበት ነው የሜውቀው
ሀዩ ዩቲዩቨ ክፍችላትና ትስራ አለማምጄት እኛም ሰብስክራይቭ እናረጋታለን
የኔ ቆንጆ ኢንሻ አላህ አላህ ይመልሥልሻል መጀመሪያ ራሥሽን ጠብቂ አንች ሥትኖሪ ነው ነገሮች የሚሥተካከሉት አይዞሽ ሁላችንም በችግር ውስጥ ነን ግን አልሀምዱ ሊላህ
የኔ ቆጆ ሰታሳዝን ቻናል ገፈችላ እናበራታታለን 😢😢
ዉይ ጎደኛሽ ደስስትል ማሻአላክ❤❤
መሻአላህ👍👍👍ሀዩቲ❤አድሳብባእዳለችመቶሸናስገባት🎉1000k
ያረብ ልጆችሽንም አላህ እስልምናን ወፍቆዋቸው ወዳንቺ ሚመለሱበት ቀን ቅርብ ያርግልሽ ውዴዋ አብሽር ሁሉም ያልፋል ኢንሻአላህ እኔም ብዙ ውጣ ውረድ አይቻለሁ በትዳሬ አብሽር
ያርቢ ልጆቺሺን አላህ ይመልስልሺ
አብሽር የኔ ውድ አታልቅሺ አንጀቴን በላሺኝ እህቴ መሳይ እህቴን ነው ምትመስዪው አላህ የተሻለው ይስጥሽ ወላሂ በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል አታልቅሺ
አፊያየ የኔቆንጆ አብሺሪ በርች ዱአእ እናደርግልሻል እኛ እህቶችሽ
ስታሳዝን አይዞሺ ልጆችሽ ትልቅ ሲሆኑ እናቴብለውይመጣሉ ኢሻአላህ
ማሻአላ አላህይጨምርልሽ ደስትላላችሁ
የዚች የልጅ ቁጥር ሥጭኝ ሀዩቲ
ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ይክፈትላችሁ እህቶቼ አብሸሩ ሁሉም ያልፋል 🎉🎉🎉
በየቤቱ ስንት አይነት ጉድ አለ አይዞሽ እህቴ ልጆች ሽን አላህ ይመልስልሽ አላህ እራህመተኛ ነው አብሽሪ
ያአላህ አስለቀሰቺኝ የኔ ውድ አብሽሪ ጠንካራ ሁኒ ቻናል ክፈቺላት አበረታቻት ሀዩቲ
አላህ. ይመልሳቸው. አይዞሽ
saaaaah gobaaz❤❤❤
Kachalachu irdatina lijochaan ba hig mawusad tichilalechi agizaat
አይዞሺ ማሬ
😢😢😢😢ያአላህ ከባድነው አላይያግዝሽበርች😢😢
አላህ ይገዝሽ እህቴ አሁንም ልጆችሽን ለማጣት ሞክሪ
የኔውድ አይዞሽ አላህ ሂድያይስጣቸውልጆችሽንአድቀንፈልገውሽይመጣሉ
ደምሪኝ,ስወዲሽ
ሚስካን አይዞሺ እህቴ አብሺሪ ልጆችሺን ከአንቺ ጋ አላህያድርግልሺ
አይዞሽ🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤እህትእዋአትልቅሸ❤
ልክናት ልጆቾ ከፍርውባት እድናት እደት ያስችላታል ምሥኪን ወላሂ አላህ ይድርሥላት ያረብ❤❤
አሠላሙአለይኩምሐዮ.እናጎደኛሺ.የኔሚሥኪን.ያረብ.አብሺሪ.በሦብርዱአሺን.እያረግሺ.ልጆችሺንም.የልጆችሺንም.አባት.አላሕ.ሒዳ.ይሥጣቸዉ..በሸሪአፍርድቤት.ክሠሺዉና.ልጆችሺን.ወደአች.እንድመጡ.አድርጊ.የፈርኦንን.ሚሥት.አሢያን.እያሥታወሺ.ጀግና.ሑኝና.ልጆችሺን.ከኩፍር.እንድወጡ.ሸሪአፍርድቤት.ክሰሺዉ.ጀግናሑኝ.እሕታችን.የሚከፈለዉንምሥአዋት.ክፈይ.አላሕም.ይገዝሺ
ጓደኛ ጉደኛ ነው የአላህ ሰው ካልሆነ
ሀዩ የኔየዋህ ለምድነዉ ግን ታቃላችሁ ሥደት አብዛሀኛዉ ይከፋናን ሀዩን ሣይ ግን ፍሪ እሆናለሁ
ስታምር
😢😢😢😢አብሽሪ እህቴ😢😢
ሡብሀን አላህ አይሤቱ😢😢የኔውድ አላህ የተሻለሂወት ይሥጥሽ
ማማዬ አታልቅሽ ዱአ አድሪጊ
ባይገባስ😂😂ጥቅር ይበል
ጥሩነው
ማሻአላህ
የኔናት ውነቶንነው አሁላይ አያሰፈልግም ወዶች ወበደ ናቸው
❤አላህ ድነልኢስላምንይወፍቃቸውያረብብብ
አብ ሺሪ፣እን ሻአለህ፣ይማለሰሉ
እዩሀ ሚዲያ ላይ ደውላ ትመዝገብ ቀርባ ታሪኮን እንሰማለን ሰውም ይረዳታል
ሀዬእህቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ውይ ወዶች😢
👍👍👍👍
ዩቱብ ክፈችላት ሀያት ትሞክርጎንበጎን
Lijochishin bahig wusajii saticananaqi
እረኡኡወዱችአላህንፊሩ
😢😢😢😢😢የኔ እናት አብሽሪ ዱአ አርግ ብቻ
ዱባይ ልመጣነዉ አልነበር ያልሺዉ ሥራልንጀምር ሰትይ አብሺሩለማንኛዉም
ሀዩባልእቃቃሆነበቃየሰውኒካይዘሽምንያረግሽነው
አላህ ያስልምላት እሶን ብለው ይጡ
😢😢😢
ወደልጆችሺ ተመለሺ እደት አስችለሺ😢
ሀያት የፊት ለፊትሽን ጥርስ አስሞሊው እደሜ የለውም ቶሎ ይነቀልብሻል ተበልቷል እኔ ብዙ ልጆች ስላየሁነው😂ውይ አፊያ ይችን ቆሎ የመሠለችልጂ እደው ምንአባቱ ብሎነው የተጫወተባት ልጆቿንም አላህ ሂዳያውን ይወፍቅላት ነብስ ሲያቁ ኢንሻአላህ ይሰልሙላታል።ካፊር ማለት የፈጠረውን የካደ በጣም ከባድነው
ሱልልታ አሆንሽ እኮ ሙሉ ግቢ ርካሽ ነው ::የዶሮእርባታ ብትሰሪ ያዋጣሻል ብዘወች የሚሰሩ አሉ ::🙏🙏🙏
ያፈርሱታል ምን ዋጋ አለው
እኛው ነን ያጠገብናቸው ወዶችን።
ምናርጋችሁ ነው ያጠገባችሁን
@@سبحانالله-ب7ف3و ኢቶ ላይ ተቀምጠው እዴ ቆማጣ እነሡን ሥንረዳ ወንድ ልጂ እጂ ሤት ልጂ አይዴለም የምታሥተዳድረው አሁላይ ሤቶ ነች ትዳሯን የመራች ያለችው
ትክክል ብለሻል
@fozeya-h2y ማን አስገደደሽ ካልፈለግሽ መተው ነውጅ የማይሠራ ከሆነ እራሱን ይቻል እንደገና ደሞ የሀገራችንን ሁኔታም ታቃላችሁ የስራ አጥነት አለ ስደት ስትመጡ አለምን የጨበጣችሁ የሚመስላችሁ ብዙዎች ናችሁ የዚህ ሁሉ መንስኤ የሀገራችን ስራ አጥነት ነው በሤቶች አፍሁላችንም እንድንወቀስ ያረገን በቃ ሀላፊነታችን የማንወጣ መሆናችንን ታወቃችሁ አርፋችሁ ሸቅሉ እኛም አቅም ስናገኝ እናግባ ይሄን ነው መፍትሄ የምለው እኔ በራሤ የሴትን ገንዘብ በጪራሽ አልፈልግም የራሤ የምለው ንብረት እያፈራሁ ነው ሚስቴም የራሧን እየሠራች ፍላጎቷን እያሟላች ነው እኩልነትን የማታምኑ ከሆነ ለቀቅ ማድረግ ነው ሤቶችን እኛም ወንዶች የራሣችንን ገንዘብ መጠቀም ነው ምክንያቱም ስደት ቁጭ ብላችሁ ሀቄን አሟሉ ማለት ስለሚከብድ
@@fozeya-h2yትክክክል ልክ ብለሻል
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
You tube ከፋቺላት የኔ እናት
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ ቀላል አላሳቃችሁኝም እያለቀስኩኝ ነበር በስው አገር😭😭😭
አብሽር የኔ ውድ ሁሉም ያልፋል ኢንሻአላህ
@kathijakathija9035 ኢንሻአላህ ያልፍ ይሁን ግን አላህ ያበሽርሽ የኔውድእህት
አብሽሪ፣እህቴ ኩንፈየኩንአላህያለውይሆናልአብሽሪ❤
@አልሀምዱሊላህአለድነተልኢ አላህ ያበሽርሽ ማማየ
👍👍👍👍👍👍👍😭😭
የኔውድ እደት እዳሳቃቺሁኛ ባልአያስፈልግም ሰውከጠላቱጋ አይኖርም አላለቺም😂😂😂😂😂😂
👍👍👍👍👍👍👍🫢🫢🫢🫢🫢
ማሌሽ ያለ አድ ፍይዳ ከምትቀመጭ ልጆችሽ ጋር አትቀመጭም አይይይይይ
እሷእናትእስከሆነችድረስታቃለይስደትንትታየሄደችበትነው
ደምሩኝልደምራችሁ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉