Seifu on EBS: የመጀመሪያ ባለቤቴን ጠልፌ ነበር አብረን የሆነው .... አርቲስት አብራር አብዶበተሳሳተ አካውንት 90 ሺህ ብር ያስገባው ወጣት ገጠመኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 150

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 4 ปีที่แล้ว +32

    እግዛብሄር ይመስገን እስላም አይዋሽም የሚለው አባባል የቀረ መስሎኝ ነበር ነገር ግን አሁንም ታማኝ ሙስሊሞች ያሉባት ሀገር ነው ያለችን ፀሎትን ልመናን የሚሰማ አምላክ ነው ያለን እግዛብሄር ይመስገን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 ปีที่แล้ว +23

    ወንድማችን ፉአድ ተባረክ::
    1. በሰላም ውሎ ማደር
    2. ሙሉ አካል ኖሮን በጤና መኖር
    3. የለት ምግብ
    አዎን ቢገባን በክርስቲያኑም በሙስሊሙም የተማርነው እንዚህን 3 ቱን ነው :: እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን::

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 ปีที่แล้ว +13

    ነጃት ምን ብዬ እንደማመሰግንሽ አላውቅም እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅቅቅቅቅ ትምህርት ነው :: በህይወቴ እንደዚህ አይነት ታማኝነት አይቼ አላውቅም::

    • @ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ
      @ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ 4 ปีที่แล้ว

      እናንተ ሰዎች አትሸወዱ እንዲህ አይነት ነገር የነሱ ጌም ነው እረ ባካቹ ንቁ ከውሀላ መጥተው በለጧቹ እናንተ ስታንቀላፉ አስቡ ጌም ነው ሾላይ መቅረብ ቅንብር ነው የነሱ ጌም መቼ ይሆን የሚገባቹ አይ

  • @seadaali3117
    @seadaali3117 4 ปีที่แล้ว +14

    ይህን ታማኝነት,እዝነት ያስተማሩን ነቢዩ መሀመድ ናቸው የአላህ ሰላምና እዝነት በሳቸው ላይ ይሁን❤🤲
    ይህን የመሰለ ውብ የሆነ ዲነል ኢስላም የሰጠን ፈጣሪያችን አላህ የተመሰገነ ይሁን አላህምዲሊላህ🤲
    ለአላህ ብላቹ የሰራቹትን ከይር ስራ አላህ በዱኒያም በአኬራም ጀዛቹን አላህ ይክፈላቹ

    • @ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ
      @ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ 4 ปีที่แล้ว

      ማረድንስ?

    • @seadaali3117
      @seadaali3117 4 ปีที่แล้ว

      @@ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ እሱ የናንተ አስተምሮት ነው
      “ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግሥ ያልወደዱትን
      ጠላቶቼን ወደዚህ አምጡአቸው በፊቴም እረዱአቸው።”
      - ሉቃስ 19፥27

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +25

    በስመአም የተናገርከዉ ነገር ልቤን ነካዉ በሰላም ዉሎ ያደረ/ጤነኛ የሆነ/ለአንድ ቀን በልቶ ያደረ የፈጣሪ ያለህ በእዉነት ዉስጤ ተነካ /አምላኬን የበለጠ እንዴመሰግነዉ ስላረከኝ አመሰግንሀለሁ

    • @NABAWITUBE
      @NABAWITUBE 4 ปีที่แล้ว +2

      ይሔ የ ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ንግግር ወይም ሐዲስ ነው

    • @ndb6093
      @ndb6093 4 ปีที่แล้ว

      የነብዩ ሀዲሥ ነዉ ሰላላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 ปีที่แล้ว +20

    ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም
    ሱብሃን አላህ ብሩ ራሱ ምን አይነት ቤት ነዉ የገበዉ 😍ፉኣዴ የኔ ወንድም በጣም አስታዋይ ልጅ ነህ አላህ ይጨምርልህ እንሻ አላህ እንተባበራለን ።

    • @rahmazerihun17
      @rahmazerihun17 4 ปีที่แล้ว

      BarekAllahu fik nejatye Allah yeshfi kul merid ya reb

  • @almalm1555
    @almalm1555 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የእግዚአብሔር። ስራ እፀብ ደንቅ ነው እግዚአብሔር። ይስጥሽ እህት ወንድማችን እዴሜናጤና ይስጥህ

    • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
      @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 3 ปีที่แล้ว

      አይ እህቴ ተሸውደሻል ሿሿ ሰሩአቸው እኮ ምስኪኗን ስደተኛ እናት ሂጂ እና እይው ኢትዮ ኢንፎ ላይ ውሸታም ነው የተሰበሰበው

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 4 ปีที่แล้ว +5

    አላህ የነዳትን ቤተሰብ አፊያቸውን ይመልስላቸው ነጃት አላህ ይቁምልሽ ማማየ

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 4 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት ያሳዝናል ሴይፉ ይሄንን ቤተሰብ በመርዳቴ ምነኛ ደስ ብሎኛል😢

  • @jaz249
    @jaz249 4 ปีที่แล้ว +2

    አንጋፋና አስተማሪ ብርቅ እንግዳ የቀረበበትና የሚገርም ተግባር የተሰራበት ጥሩ ፕሮግራም ነው የዛሬው። ሠይፍሻ ከቀን ወደ ቀን እየዘየድክ ነው። ያስመሠግንሃል!!

  • @የስሚር
    @የስሚር 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ታማኝነት ላወቀው ብዙ መልስ አለው እኛንም የስው አቅ የራስክ ያልሆነን ከመመኘት አላህ ይጠብቀን

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ታማኝነት ያስደስታል የታሙትንም አላህ ያሽርልሽ ያረብ

  • @yodmaymohammed2841
    @yodmaymohammed2841 4 ปีที่แล้ว

    ሁላቹም እጅግ በጣም ደስስ ትላላቹ፡፡ፏድ በውስጡ ትልቅ በጎነት አለ፡፡ሲያወራ ባላለቀ እያልኩ ሰዓቱ አለቀ፡ከፏድ የሆነ ነገር ተማርኩ፡፡ሰይፍሻ አክባሪህ ነኝ፡፡እህታችን ወሄነት የገጉ የስራሽ ፍሬ አላህ ያሳይሽ፡፡

  • @غامدالغامدي-ث4ع
    @غامدالغامدي-ث4ع 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ የሠው ሀቅ አጥፊ ነው እንኮንም መለሽለት አላህ ለህመምተኖች ሥበብ ሁኖ ነው የመጣላቸው እነ አልሀምዱሊላህ

  • @onelove713
    @onelove713 4 ปีที่แล้ว +1

    ውዱ ነብዬ ያ ሙሀመድ ሰ ዓ ወ ፊዳካ አቢ ወ ኡሚ ያ ረሱሉላህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tuniztube8781
    @tuniztube8781 4 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን ስላቀረብክልን

  • @ሱሩርአህመድ
    @ሱሩርአህመድ 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው ወንድሜ አላህ ይጠብቅ

  • @makitube8344
    @makitube8344 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አስተዋይ. ነህ ፉአድ አላህ ይጨምርልህ ነጃትም እንደዛው

  • @meski5744
    @meski5744 4 ปีที่แล้ว +2

    ንፁህ ልብ ድህነት ያላሸነፈው! ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እህቴ እግዚአብሔር አይሳሳትም እንዲሳሳት ያደረገው ሊረዳሽ ስለፈለገ ነው
    ተባረኪ እህቴ

  • @nobeladefris2340
    @nobeladefris2340 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው እግ/ር ይክፈላችሁ ሌላ ምን እላለሁ

  • @student6278
    @student6278 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አለይክ ነጃት ጎበዝነሽ ዱኒያ ያላታለለሽ የኢማንን ጥፍጥና ያገኘሽነሽ አላህ ይጨምርልሽ ፉአድም እድለኛነህ ገንዘብህ ታማኝ ሰውጋ መሄዱና ለዚህ መልካም ስራ ያዋለልህ

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 4 ปีที่แล้ว +2

    ፉአድ ወድሜ ድንቅ ንግግር ነው ሱባሃን አሏህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አሏህ ኸይር

    • @aminatkedir2323
      @aminatkedir2323 4 ปีที่แล้ว

      አህለን

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 4 ปีที่แล้ว

      @@aminatkedir2323 መሩሚ ውዴ ፈህለን ፊኪ ♥♥

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ላገዙሽም አላህ ይረዳቸዉ ለቤተሰቦችሽም አፊያቸዉን አላህ ይስጣቸዉ በታማኝነት ላይ ሁላችንም አላህ ያበረታን

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
    @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 4 ปีที่แล้ว +5

    የተከበሩ አቶ አብራር አብዱ ምርጥ አባት ሣላደቅ አላልፍም 15አመት ልጂ ማሣደግ ወንድ ሆኖ ከባድነው እናትጋርም ተሆኖ ይከብዳል ምርጥ አባት👍👍 እና ዘመን ላይ አቶ አብራር የተጫወተልን የራሡን ህይወት ነው ማለትነው ክክክክክክ😂😂 አብይ እና ሣሮንን ለማራራቅ ለማለያየት የማይፈነቅለው ድጋይ የለም የማይወጣው ተራራ የማይወርደው ቁልቁለት አልነበረም😂መጨረሻም ሢዝት ሲዝት ገደለው የራሱን ታሪክ ያመላክታል የሚሥቴ "አባት ሢል ተገጣጠመብኝ። አጃት እዳች ያለን ያብዛልን

  • @sadiyatyoube1989
    @sadiyatyoube1989 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣላህ በጀነተል ፍርዶስ ያስደስትሽ👌👌😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @EngdawMesfin2327
    @EngdawMesfin2327 4 ปีที่แล้ว +1

    ትብብር🙏
    ወንድማችን ወጣቱ እዮባ ገዛኸኝ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት በመኪና አደጋ ችግር ደርሶበት በተለያዩ ሆስፒታሎች እየተዘዋወረ ሲታከም ቆይቷል ነገር ግን ምንም ለውጥ ሊያገኝ ባለመቻሉ ወደ ታይላንድ ሂዶ መታከም እንዳለበት እና መዳን እንደሚችል ተነግሮታል።ስለሆነም ወንድማችንን በምንችለው አቅም አግዘነው ከፈጣሪ ጋር ወደ ነበረበት ጤንነቱ እንዲመለስ የቻልን በገንዘብ ያልቻልን በፀሎት ከጎኑ እንሁን🙏
    "ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው ።"
    የገቢ ማሰባሰቢያ መንገዶች
    1. ወጋገን ባንክ 0811835630101= ሳሙኤል ኪዳኔ እና ኤርሚያስ ቶሎሳ
    2. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ =1000084207172 እዮብ ገዛኸኝ
    3. ጎ ፈንድሚ
    www.gofundme.com/f/ajgmu?+share-flow-1&fbclid=IwAR3BKToYXCJFYAAxwrwK23m791Z8h_YXXtXv6av-pj1Q9liKfTEAf6d6m1M
    "ለአንተ ትንሺ የምትላት ስጦታ የሰውን ህይወት ትቀይራለች"
    ለበለጠ መረጃ +251 92 328 0166
    +251 98 69 89 374

  • @sumiyateyub9901
    @sumiyateyub9901 4 ปีที่แล้ว

    ሡበሃንላህ ምን አይነት ታኣምር ነው ኣላህ ኣብዝቶ ኣባዝቶ ይርዳህ ወድሜ

  • @emyahmed8804
    @emyahmed8804 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ያኔ ቆጅ አላህ ይጠብቅሽ

  • @rukiiahmed6796
    @rukiiahmed6796 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እድለኛ ነህ ወንድሜ አላህ አፊይህን ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ጋ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራምነውማሻአላህ

  • @imanmohamed2653
    @imanmohamed2653 4 ปีที่แล้ว

    Marshallah Fuad & Najat አሏሕ በዱኒያም በአኼራም ይክፈላችሁ ameen

  • @seidmohammed1098
    @seidmohammed1098 4 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጨምርልሽ ፉአዴ

  • @ተሚማአብዱ
    @ተሚማአብዱ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ

  • @mekiya9613
    @mekiya9613 4 ปีที่แล้ว

    በርቱ ምርጥ ንግግር ነው የተናገሩት

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 ปีที่แล้ว +3

    ለነሡ አላህ ሠበብአርጎላቸውነው ።ሡለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤🌹🌹

  • @onelove713
    @onelove713 4 ปีที่แล้ว +1

    የነፉሀድ ገጠመኝ በጣም የሚገርም ነው እኛ ሙስሊሞች ሁሌም የጥሩ ተምሳሌት መሆን ነው ያለብን ማሻ አላህ

  • @hailumekonnen9167
    @hailumekonnen9167 4 ปีที่แล้ว

    የዚህ ቪድዮ መግቢያው ባልቻ አባ ነፍሶ የተባለ ቴአትር ላይ አብራር አብዶ የጣልያን ጄኔራል ሆኖ የተወነው አስደናቂ ገፅታ ነበር። በወጣትነቴ ይህንን ድንቅና የኢትዮጵያውያን አባቶቻችን ጀግንነት የሚያሳይ ቴአትር ብሄራዊ ቴአትር በማየቴ ደሰታ ይሰማኛል።

  • @nurtttube5778
    @nurtttube5778 4 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ የሰዉሀቅ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +1

    አብራር አብዱ ወላሂ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥክ የኔ አባት

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 4 ปีที่แล้ว

    የፈጣሪ እምነት በልባችን ሲያድር የሰውን ሀቅ ለመብላት የፈጣሪ ቃል ያሳንቀናል

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘሬ አሪፍ እንግዳ አቅርባችኋል ሰይፍሻ😍😍😍👍👍👍

  • @qamariamohamed9465
    @qamariamohamed9465 4 ปีที่แล้ว

    Good job nejat n thank you sefu

  • @ayelegirmay750
    @ayelegirmay750 4 ปีที่แล้ว

    wooow the best show i have ever seen!
    what loyalty!?

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናልም ደስ ይላልም እኔ ከዛሬ ስት አመት በፊት አስተናጋጅ ነበርኩ ከዛ ሁለትሽ ወድቆ አገኘሁ ለአሰሪወቼ ሰጠሗቸው በሌላ ቀን እዛ ወበር ላይ የተቀመጠው ሰው ሲጠየቅ ጠፍቶኛል አለ ከዛ ብሩንመለሱለት ሰውየው መአት ሰው ባለበት እጄን ወደላይ ከፍ አድርጎ ይዞ ታማኝ ነች እያለ በተደጋጋሚ ብር ሰጥቶኝ ያውቃል ታማኝነት እረፍት አለው

  • @wiilkaahmed9912
    @wiilkaahmed9912 3 ปีที่แล้ว

    Fuad doroon sarah
    Allh yichamili brother

  • @asiasaed1251
    @asiasaed1251 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ አድ አስተአየት አለኚ ጋሽ አብራራ ና ሰይፉ
    ዝምድና አላቸው መሠለኝ ለምን ካላቺሁ
    ሁለቱም ፀጉራቸው ባአብዛኛው
    ከልክ በላይ ሆነብኚ🌹🌹👍👍ለሁለታቸው
    2 ላይክ

  • @adem9632
    @adem9632 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታማኝ

  • @nanisweet3807
    @nanisweet3807 4 ปีที่แล้ว

    ነጁ አላሕ ይጨምርልሽ አላህ ለሰበብ ነው ፉአድ እዚህ ቤተሰብ ያመጣው።

  • @hayettube5508
    @hayettube5508 4 ปีที่แล้ว

    መሸ አለህ አለህ ይጨምርለቹ

  • @alfiyatadesse1684
    @alfiyatadesse1684 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah,Allah yechemirle 👍

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 4 ปีที่แล้ว

    Fuade. May God bless you.

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 ปีที่แล้ว +1

    ምነኛ መታደልነው እዲህነው አላህን ተፈሩ አይቀር ማሻአላህ

  • @abiotandarge7518
    @abiotandarge7518 4 ปีที่แล้ว

    ወይ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

    • @bisibisi3682
      @bisibisi3682 4 ปีที่แล้ว

      Amen etsub denk nw yeEgzabher srah

  • @genetbreket3951
    @genetbreket3951 4 ปีที่แล้ว

    Ewnet new egzhber yimsgen egzhber yimarcew 🙏🙏🙏🙏

  • @lubie31
    @lubie31 4 ปีที่แล้ว +2

    Alhamdulilah 🙏🤲Alah yichemirilih 🤲wondime 🤲

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ስፍራው ባካል ባገኝው የምሮጥ ይመስለኛል ግን ምርጥ ስው ይመስላል

  • @hailemariamassefa9646
    @hailemariamassefa9646 4 ปีที่แล้ว

    በስመአም የተናገርከዉ ነገር ልቤን ነካዉ በሰላም ዉሎ ያደረ/ጤነኛ የሆነ/ለአንድ ቀን በልቶ ያደረ የፈጣሪ ያለህ በእዉነት ዉስጤ ተነካ /አምላኬን የበለጠ እንዴመሰግነዉ ስላረከኝ አመሰግንሀለሁ፤፤

  • @አደይአበባ-ኘ8ከ
    @አደይአበባ-ኘ8ከ 4 ปีที่แล้ว

    ይህን ሰውዬ ስወደው

  • @hamideh301
    @hamideh301 4 ปีที่แล้ว

    Mashalla allha betesebochen selame yaregeleshe ayezoshe

  • @selambaby1014
    @selambaby1014 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    አላህ ባወጣህበት ይተካልህ ወላሂ ለምክንያት ነው አላህ አንተን ስበብ አድርጎህ ነው

  • @የመነኗ
    @የመነኗ 4 ปีที่แล้ว +1

    Allah hair jazahin yekeftelh bewata yetak wedim

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 4 ปีที่แล้ว +1

    ታዲያ ማነው አማራ ክርስቲያኖችን የሚያርደው እኛስ ግራ ገባን።3 ቱም ድንቅ ናቸው።thank you seifusha.

  • @الغاليشعاعالدين
    @الغاليشعاعالدين 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ

  • @abdirahim1408
    @abdirahim1408 4 ปีที่แล้ว +1

    Sifo thnks brother

  • @momenadawude1207
    @momenadawude1207 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah tebarek allah Siluwilah aleyh weslmm alihimduwililah ale።Nemetel eselam

  • @onelove809
    @onelove809 4 ปีที่แล้ว

    Alhamdulillah to be a Muslim

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 3 ปีที่แล้ว

    እህታለም በሃራም የመጣውን መልሰሽ በሃላል አገኘሽው አላህ የፃፈልንን አናጣውም

  • @zulehaethoepiya565
    @zulehaethoepiya565 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላው አለይ ወሰለም 😍😍😍😍

  • @asterasnakew4668
    @asterasnakew4668 3 ปีที่แล้ว +1

    ክ ኢንፎ ሚዲያ ሩጦ ሳይፉ አው የገባ እንደ እኒ

  • @ሀያትነኝየኡሚናፋቂ
    @ሀያትነኝየኡሚናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ሱለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @helentamiru693
    @helentamiru693 4 ปีที่แล้ว

    Marshall nejat Allah yechemerlesh

  • @burtkankiko5314
    @burtkankiko5314 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭በትክክል

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 4 ปีที่แล้ว

    ሱበሀነክ

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q 4 ปีที่แล้ว

    Alhamdulillah
    Fuad Allah kayri Jeza Yikfak

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 4 ปีที่แล้ว

    እር ውይ መውልድ ይይላችሁ

  • @zenebmulugeta3722
    @zenebmulugeta3722 4 ปีที่แล้ว +1

    ስጦታውን የሚባለ EthioInfo youtube channel የቀረብውን ባለ ታሪክ እናቱን በማፈላለግ እርዳው

  • @mehammedabdulkadir39
    @mehammedabdulkadir39 4 ปีที่แล้ว

    Alhamdulilah

  • @ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ
    @ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስሉላህ አለሂ ወስለም

  • @mdrakibrajha3780
    @mdrakibrajha3780 4 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @ዜድቢንትሰይድ
    @ዜድቢንትሰይድ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰው በዘሩ ምክነያት ምስኪኖች እየታረዱ የሚያድሩባት ሀገር እንዲህ አይነት ከአይምሮ በላይ በጎ የሚያስቡ ሰዌቼን ማየት ተስፍ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +1

    አብራራዉ አብዶ 😍😍👌

  • @mubarkkyrdn7603
    @mubarkkyrdn7603 4 ปีที่แล้ว

    Gn be etv pleas be tililki midiu lay akirbuachaw miknyatum batam tilik timhirt sach gatamagn nw

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 4 ปีที่แล้ว

    Yene melekam tamagn Endanchi Ayenetune yabezalene ehetee

  • @onlytrue4657
    @onlytrue4657 4 ปีที่แล้ว

    Ewenate nawe.🌍 ❤ elelelelelelele tamagnenet be Egezabeher zende talake waga alewe seketel betesasate account yegeba genzeb memelesu gede newe yehe behgem yaseteyekal. maneme sewe yetesasate genzeb be banke account ke geba metekem aychaleme behege yaseteyekal. ........

  • @abdishow6109
    @abdishow6109 4 ปีที่แล้ว +3

    ይዣቹሀለሁ አሪፍ ቪዲዮ ሰርቻለው የ ጎደለኝ ካለ ገብታችሁ comment ስጡኝ🇪🇹ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ commentቱ ላይክ ብቻ 😭🇪🇹🙏🙏

  • @لافيالشمري-ي9ض
    @لافيالشمري-ي9ض 4 ปีที่แล้ว +6

    ሙስሊም መሆን መታዴል ነው

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +4

    ለምድነው ዘመንላይ አቢይን የገደልከው አድናቂህ ነኝ

    • @habyibeetoumuhaalyi5820
      @habyibeetoumuhaalyi5820 4 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ ለምን ገደለው

    • @abitube3078
      @abitube3078 4 ปีที่แล้ว

      @@ንፁህጆሲ ክክክ እኮ እየጠየኩት ነው እኔ በመጨረሻ።ሴት ልጅ ተወልዶለት ሲደስት አየዋለው ብየ እንደተገላታ መጨረሻውንም።ገደለው

    • @ethiolove5855
      @ethiolove5855 4 ปีที่แล้ว

      በጣም የምወዳቸው እርቲስት አብራር እድሜ ይስጥህ

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 4 ปีที่แล้ว

      @@abitube3078
      ከሊላ ሴትጋ ሰላገኝው ይመሰለኛል

  • @ዚነትአባተዚነትአባተ
    @ዚነትአባተዚነትአባተ 4 ปีที่แล้ว

    الله اكبـر الله اكبـر الله اكبـر الله اكبـر الله اكبـر

  • @nununegnitube801
    @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว +3

    ፍርዲ የሰይፉ አክስት ልጂ ጓደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ

  • @meymunabelay7229
    @meymunabelay7229 4 ปีที่แล้ว +4

    የስስስስስስስስ አንደኛ ነኝኝኝኝኝኝ💃💃💃💃💃💃💃💃 ደምሩኝ🙋

    • @kamilatube2275
      @kamilatube2275 4 ปีที่แล้ว

      ደመርኩሺ ነይ አችም

    • @meymunabelay7229
      @meymunabelay7229 4 ปีที่แล้ว +1

      @@kamilatube2275 እኔም ደመርኩሽ ውዴ

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ አብራረ ሙስሊም ናቸው እዴ እኔ አላቅም ነበር እርጅም እድሜ ና ጤና ከነመላ ቤተሰብወ

  • @samiiraasanyiioromoo9888
    @samiiraasanyiioromoo9888 4 ปีที่แล้ว

    سبحان الله ماشاءاللہ

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 4 ปีที่แล้ว

    yehewelachu tekelenya eslamnet yehe new

  • @ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ
    @ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ስውዩ ሲስስቅ ዱነያ አቅልጥ ያለች ይመስለኛል ማለቴ አሳሳቁ በጣም ያስደነግጠኛል

  • @iastegni364
    @iastegni364 4 ปีที่แล้ว

    ይህ በተለያየ ሙያ የተመረቁ ባለሙያዎች ከ መጀመሪያ ደረጃ እስከ ከፍተኛ ትምህርት ደረጃ ላሉ ኢትዬጲያውያን ተማሪዎች በየትኛውም የትምህርት ዘርፍ ላይ ለሚጠይቁዋቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ እና ቱቶሪያል የሚሰጥ ነው እንዲብራራላችሁ ወይንም በይበልጥ መረዳት የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ ጥያቄዎትን ይላኩልን :: ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ተማሪዎችን ያግዙ......

  • @newyear1949
    @newyear1949 4 ปีที่แล้ว

    Che lingua parli italiano?

  • @selambaby1014
    @selambaby1014 4 ปีที่แล้ว

    S.a.w.

  • @አልሃምዱሊላህ-ኰ6መ
    @አልሃምዱሊላህ-ኰ6መ 4 ปีที่แล้ว

    የኢስላም ተምሳሌት ናችሁ ሁለታችሁም አላህይስጣችሁ

  • @fatimahm7388
    @fatimahm7388 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍