GMM TV የታላቁ መከራ እና ወደ ጌታ መነጠቅ መቼ ይናል? Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ክርስቲያኖች ለክርስቶስ ዳግም ምፃት እንዲዘጋጁ ዘመኑን ማወቅ ግዴታቸው ነው፡፡
    GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational

ความคิดเห็น • 9

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 6 หลายเดือนก่อน

    ትነጠቃለች ግድ ነው🙏ፖስተር ተኩ ተባረኩ ወንድም ካሳሁን የገባህን ተናግረኃል እና ዋናው በመሰረታዊ ነገር መግባባታችሁ ነው፥ዋናው ደግሞ በመነጥቅ መስማማታችሁ ነው።ፓስተር ታሪኩ ከባድ ሰው ነው፥ሲተነትን ግን ካሳሁንም ተባረክ እርጋታህ ይባርካል ውይይታችሁ ይባርካል።በርቱ

  • @rahelwgeorgis8822
    @rahelwgeorgis8822 3 หลายเดือนก่อน

    Asfaw Bekele from Canada invite him please

  • @todaytube718
    @todaytube718 10 หลายเดือนก่อน

    መች ይሆናል ምን ማለት ነው ቀኑ አይታወቅም አላለም እየሱስ ?????????

  • @user-wx1vg3dp7k
    @user-wx1vg3dp7k 10 หลายเดือนก่อน

    ውይይቱ በጣም አስተማሪ ነው ግን ስለ መከራው ዘመን ወንድም ካሳሁን እየጠቀሰ እየተከራከረ ያለው ሐሰተኛው አመፅ ሚጀምርበት ነው በመጀመሪያ ስምምነትን ያደርጋል 3½

  • @AfeworkG
    @AfeworkG 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ በሁለት የምትከፈል ቤተክርስቲያን የለችም::
    ሁለተኛ በሺህ አመቱ የክርስቶስ መንግስት የሚድኑት የእግዚአብሄር ህዝብ እንጂ የእግዚአብሔር ልጆች አይባሉም::
    ሦስተኛ በሺሁ አመት መንግስት የፀጋ ዘመን አልፏልና እሄኛው የተለየ dispensation ስለሆነ ሰዎች ንስሃ እየገቡ በክርስቶስ ደም ይድናሉ ማለት አይደለም:: ክርስቶስ በአካል በኢየሩሳሌም ስለሚነግስ በእርሱ መንግስት ከመገዛት ጋር ነው የሚገናኘው የህይዎታቸው ጉዳይ::
    አራተኛ ቤተክርስቲያን እንደ ሙሉ የክርስቶስ አካልነቷ (As Acorprate Church) ከታላቁ መከራ በፊት እግዚአብሔር እንድትነጠቅ ቢደነግግም ክርስቲያኖች በየግላቸው ( As an independent belivers) በምድር ላይ የኖሩት ክርስቲያናዊ ኑሮ ነው ለመነጠቃቸው ምክንያት የሚሆነው:: ራሱን ክዶ መስቀሉንም ተሸክሞ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ህብረት እያደረገ የኖረ ክርስቲያን ይነጠቃል ሆኖም በሥጋዊ ምኞቱ እየተመራ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ተራርቆ የኖረው ክርስቲያን በመከራው ዘመን እንዲያልፍ ይደረጋል::

  • @Ethiocrypto_s
    @Ethiocrypto_s 10 หลายเดือนก่อน

    አዘጋጅ ተስፉ በጣም በቅድሚያ እውነትን ለአለም ለማሳወቅ በምታደርገው እውነት ከልብ ላመሰግንህ እወዳለሁ በመቀጠል አብ ስሙት ያለን እየሱስን አንደሆነና አሱም የሚሰማኝ በሕይወት ይኖራል እንዳለን እናውቃለን ልንሰማው የሚገባው ክርስቶስን ነው በክርስቶስ ትምህርት የማይኖር አምላክ የለውምና 2ዮሐ1:-9-10
    እንግዲህ አንተም አንደተረዳኸው ክርስቶስ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ አኔ በስውር አልመጣም ብሎ በአሳቾች እንዳንስት አስተንቅቆናል ጳውሎስም ማንም በማናቸውም መንገድ እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ክርስቶስ በስውር አይመጣም በግልጽ ከአውሬው በህዋላ ነው የሚመጣው ተብሎ አስጠንቅቆናል
    አነ አስቴር ተኩ ሕዝብን አስተዋል
    ++ መነጠቅ ምን አንደሆነ ጌታ በግልጥ ተናግሮተግአል ጊዜውም እርሱ በግለሰጽ ሲመጣ መልእክቱን ልኮ ከአለም ዙሪያ ለሱ እንደሚሰበሰቡ ነግሮናል ከዚህ ውጭ ስውር መነጠቅ የለም ጳውሎስም የነገረን መነጠቅ ይህን ነው አሱ በመልእክት ታጅቦ የመጣ አሱን ለመቀበል አና በሺው አመት መንግስቱ አብረን ለመኖር ወደ አሱ እንነጠቃለን አለ እንጂ ወደ አየር እንነጠቃለን አላለም

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 10 หลายเดือนก่อน

    ይህ አመለካከት መከራ አይነካንም የሚባለው ሃሳብ ከJohn Nelson Derby 1830/AD የተወሰደ ነው ።

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ትንሽ ቁጭ ብሎ ቢማር ጥሩ ነው??

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 10 หลายเดือนก่อน

      ወጣቱ ትክክለኛ መፅሃፍ ቅዱሳዊ ሃሳብ ነው የተናገረው ።