ይሄ ከረጢት ሆድ ጓደኛ መስሎ ገብቶ የማይታመን ነገር አደረገ ጭራሽ እህትህን አፈቀርኳት ማለቱ ሳያንስ ሚዲያላይ ለቆ አዋረደኝ ወራዳነዉ😡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @seidTube854
    @seidTube854 5 วันที่ผ่านมา +9

    😢ቆይ ምን ያህል ባጠፋ ነው የሄን ሁሉ ስድብ አዝናለሁ

    • @Semira-fz8fg
      @Semira-fz8fg 5 วันที่ผ่านมา

      Ayezoshe Allah lanta yalate alache❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @nuryehussen12
      @nuryehussen12 5 วันที่ผ่านมา

      @@seidTube854 አብሽር ሰያ❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 วันที่ผ่านมา

      ምንም አላጠፍህም ልጁትቢታምነው

  • @DhshshHsheheh
    @DhshshHsheheh 5 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ ሰአት ጎደኛም አያስፈልግ በተጣሉ ቁጥር ፋይል አለን እያሉ ማስፈራራት

  • @MohammedFentaw-b4q
    @MohammedFentaw-b4q 4 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላ በርታ ወድሜ

  • @MEf-h3k
    @MEf-h3k 5 วันที่ผ่านมา +3

    አዳድሰወችከአፈርመፈጠራችንንሙልሰንወደአፈርመመለሳችንንእንረሳለን

  • @MarameMarame-i6m
    @MarameMarame-i6m 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ሀራም እንደዚህ አትበል ሰው በሰውነቱ ሊከበር ይገባል ሲቀጥል በአማን ቀን የነበራችሁን ሚስጥር ስትጣሉ ማውጣት ምንይባላል

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 5 วันที่ผ่านมา +2

    Erataw endazeh ayebalem ya saw moral. Laye ateramamade❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @MEf-h3k
    @MEf-h3k 5 วันที่ผ่านมา +1

    እኔአዳድሰወችግርምይሉኛል ብዙጥሩነገርአሳልፈናልእያልክ ዛሬስለተጣላህው እሱምሰውሁነትላለህ ሰውከሰውአያስም አተስማነህ እረታውግን አላህንእንፍራ. እኔአተንምአላውቅህም እሱንምአላውቀውም ግንንግግርህ ያስጠላል

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 5 วันที่ผ่านมา +1

    አኑዬ አንተልክነህ በእህት የመጣቀልዲየለም ሲጀመር እሱለትዳር አይሆንም አብሽርወንድሜ ልክነህእስኪበእህቴይምጣ❤❤❤

  • @Saadah-u6w
    @Saadah-u6w 5 วันที่ผ่านมา +3

    ከመሳዴብ ይልቅ ቀሥብለህ መመለሥ ትችላለህ ምክንያቱም ጓደኛህ ከሆነ ብዙ አሳልፋችሁ ባለበት ነገር መሳዴብ ጡሩ አይደለም

    • @MEf-h3k
      @MEf-h3k 5 วันที่ผ่านมา

      እረዝምአትይውም እሱምሰውሁኖይላል በአላህ ስራገብቶቦርጪይላል መቸምሰውፈልጎትአይመጣም

  • @nuryehussen12
    @nuryehussen12 5 วันที่ผ่านมา +1

    አኑ❤❤❤

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 3 วันที่ผ่านมา

    አኗር ልክ ነው በክብር እቤት ሽማግሌ ልኮ መጠየቅ አለበት ካሜራ ደቅና ጫካ ጠርቶ ነውደ ክብር ወግ ባህላችንን አታበላሽ አሚር አትሳሳት

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 3 วันที่ผ่านมา

    አሚር ፍቅር ያዘኝ ካተ አተ ካጋሮ 😅😅😅 ሀይቅ ስመጣ እንጋባለን ሜትር ካምሳ አልጋ ያስፈልገናል ጨበሬ😅😅😅😊

  • @ZahraZahra-p2b
    @ZahraZahra-p2b 5 วันที่ผ่านมา

    ኧረ አሚር ወድማችን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @mermamohammed2882
    @mermamohammed2882 4 วันที่ผ่านมา

    ማሽአላህ አሚር እምትባለውልጂ ጥሩ አስተዋይነህ
    አተኛው ግን ምንምየወድባህሪየለህም ወሬ ብቻ ።ወይኔእህትህ እድህያለህማፈሪያወድምስላላትረሳዘነችኝ።ሚስጥርየባቄላወፍጮነውእዴ።እናእሱተወደደችው ምንችግርአልሆ

  • @حياةعمر-ص8ج
    @حياةعمر-ص8ج 5 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ወድምእድህነዉ እኛእህታችን ን አሰጥም

  • @سعادهعبدالله-غ7ص
    @سعادهعبدالله-غ7ص 5 วันที่ผ่านมา +1

    አኑየ ወድሜ አትሣደብ እሽ ያሥጠላል ጓደኝነት እደዚህ አይደለም ማለቴ አተ እንደተማረሠዉ ማሠብ አለብህ አኑ ፍቅር ከባድነዉ የሡን አይብ መሸፈን አለብህ እንጅ ሚድያላይ አትሣደብ እሽ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AnwarMohammed-s3f
      @AnwarMohammed-s3f  5 วันที่ผ่านมา

      ተናድጀ ስለነበረ ነዉ ይቅርታ🙏

    • @سعادهعبدالله-غ7ص
      @سعادهعبدالله-غ7ص 5 วันที่ผ่านมา +2

      @AnwarMohammed-s3f ይገባኛል አኑ ነገርግን ሠዉ ያንተን ሥሜት አይረዳልህም እሽ ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @እፍየ
    @እፍየ 4 วันที่ผ่านมา

    ተውጅ አኗሩ ደስ አይልም በፈቅር መሀል አትግባ ፈቅር እኮ ፈልገኸው እሚመጣ አደለም ማፉቀር መብቱ ነው ውሳኔው ደሞ የልጅቷ ነው ወጀል አስመሰልከው እኮ እኔ ለራሱ አተን አፈቅርሀለሁ ምታመጣለህ😂😂😘😘

    • @AnwarMohammed-s3f
      @AnwarMohammed-s3f  4 วันที่ผ่านมา

      ጓደኛየ መሆኑ ነዉ እኮ የደበረኝ 😂

  • @amaamm-ej9ty
    @amaamm-ej9ty 5 วันที่ผ่านมา +1

    አኗርአይዞህእዷተያለወድምእወዳለሁ

  • @MunaGetachew-s7r
    @MunaGetachew-s7r 4 วันที่ผ่านมา

    Waw yamrale berta

  • @MEf-h3k
    @MEf-h3k 5 วันที่ผ่านมา +1

    ግንይቅርታአድርግልኝእና የሰውንልጂቦርጫም አጪር አተምድን አይባልምሁሉም የአላህባሪያነው

  • @amaamm-ej9ty
    @amaamm-ej9ty 5 วันที่ผ่านมา

    😢አብሮበልቶከባድነዉ

  • @ሀናንየመርሳዋ
    @ሀናንየመርሳዋ 5 วันที่ผ่านมา +1

    በእርጋታ አናገረውጂ ይህንያህል ለፀብ አቸኩል ትላልቅ ሰወች አይደላችሁ በጠረቤዛ ዙሪያ ፍቱት አተም ተረጋጋ

  • @har5156
    @har5156 5 วันที่ผ่านมา

    ግን እካ ሰይድ ጥፋቱ ምን ድነው እውነት ለመናገር እህትን ለትዳር ነው የጠየቀው እንድ ምን አደርጎል ደም አይሆንም ትልክ በቂነው የሁሉ መናገር የምን አስፈለገ የሞኝ ሚስጥር ሲጣሉ ይወጣል ሰበሀን አላህ

  • @anstyd-x4w
    @anstyd-x4w 5 วันที่ผ่านมา

    ሰወደድች ማንም አይጠይቃት ነገር ታበዛለህ እጂ ጉዳቱም እመሙም አተን ነዉ ወደፊት

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 5 วันที่ผ่านมา

    እዴኔወድሞች. ጀግናነህ. ውነትህነው የሚለቅሰ ወድ 😅😅😅😅

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🥰🥰🥰🥰

  • @MaryamM2024
    @MaryamM2024 4 วันที่ผ่านมา

    Berta bro

  • @MEf-h3k
    @MEf-h3k 5 วันที่ผ่านมา

    ወይኔየሰውክፋት ሰውበአማንቀንያደረገውንእረስቶበክፍቀንአተእድህ አተምን ጪራሽሚስጥርእለቃለሁ

  • @tm5812
    @tm5812 5 วันที่ผ่านมา

    ድራማ ነው ግን ሰሩ እንኳን ለናተ ጓራ ዙረን እያሳደግን ነው

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😢😢😢😢❤❤❤👍👍👍👍

  • @EndrisAyalew-rj1zi
    @EndrisAyalew-rj1zi 5 วันที่ผ่านมา

    አይ የሷ ፍላጎት ነው እንግድህ አኑ😢😢

  • @GooklFody
    @GooklFody 5 วันที่ผ่านมา

    አትመጣደቅ ምንችግር አለዉ 🤔🤔🤔😏

    • @AnwarMohammed-s3f
      @AnwarMohammed-s3f  5 วันที่ผ่านมา

      ጓደኛየ ባይሆን ችግር የለዉም

  • @Sabita-n9i
    @Sabita-n9i 5 วันที่ผ่านมา

    አይ አኗር videowen አይተነዋል ለማንም ኮሜንት ፅፌ አላውቅም አንዲ ነገር ትዝ አለኝ በናንተ ላይ እንዲሆን የማትፈልጉትን ለሰው አትመኙ በራስ ላይ ሲሆን እንዲህ ያማል

  • @Ksa-z8s
    @Ksa-z8s 5 วันที่ผ่านมา

    አንት ጀግና የህትህ ጠበቃ ሸበላ

  • @HadeySeid
    @HadeySeid 5 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅እኔን አባራችሁኝ ቆይይ አለቃችሁም ለካ ዩቱብ አለህ😮😮

    • @AnwarMohammed-s3f
      @AnwarMohammed-s3f  5 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂ኢንሻአላህ አንድ ቀን እኔ ያዉ ስለማላቅሽ ነዉ ከዚ በፊት

  • @MeIatWasihun-v5m
    @MeIatWasihun-v5m 5 วันที่ผ่านมา

    ❤😢

  • @MohammedFentaw-b4q
    @MohammedFentaw-b4q 4 วันที่ผ่านมา

    yelyale

  • @YashiEmar
    @YashiEmar 5 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂የተወሰደ አንትጀግናየሕትሕጠበቃሸበላ

  • @MunaGetachew-s7r
    @MunaGetachew-s7r 4 วันที่ผ่านมา

    Yabda new

  • @ToEYBA-t4m
    @ToEYBA-t4m 5 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ አትናደድ

  • @JfjfjjrjJehr
    @JfjfjjrjJehr วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @HayatYiMaM-i3w
    @HayatYiMaM-i3w 4 วันที่ผ่านมา

    😂❤❤❤❤

  • @lifeisshort-pq7xs
    @lifeisshort-pq7xs 3 วันที่ผ่านมา

    አረአትሳደብ በስራአትአውራ አተማን ስለሆንክነውከመልክስነመግባርውብነው😏😏😏😏😏

    • @AnwarMohammed-s3f
      @AnwarMohammed-s3f  3 วันที่ผ่านมา +1

      ጫማ ልቀይርሽ ለፎርድ እንዲመችሽ ??

    • @lifeisshort-pq7xs
      @lifeisshort-pq7xs 3 วันที่ผ่านมา +1

      እሽ አኑ ያገሬልጅ ለማንኛውም በርታ አትጥፍ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Ayisha-hy6be
    @Ayisha-hy6be 5 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😅

  • @anstyd-x4w
    @anstyd-x4w 5 วันที่ผ่านมา

    እዳታጠፋለት ይቃጠል ሰያ እደምታየዉ ተስፋ አለኝ

  • @wuwutube-h2v
    @wuwutube-h2v 5 วันที่ผ่านมา

    ቤተሰብ ያኛው ይቱቤ ተደለተብኝ በዚህ ደምሩኝኝኝኝኝ😢😢😢😢

  • @MohammedFentaw-b4q
    @MohammedFentaw-b4q 4 วันที่ผ่านมา

    yelyale