ነሺዳ በኢስላም | ለጥያቄዎ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Letyakewo by Sheikh Mohammed Hamiddin

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 115

  • @AminaAmina-pu9qk
    @AminaAmina-pu9qk 2 ปีที่แล้ว +26

    ሼህ አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ያረብ

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 2 ปีที่แล้ว +16

    አሁን ላይ የሙወጡ ነሽዳዎች ና መንዙማዎች ከሙዚቃ በምን ይለያሉ መድረክ ላይ ሲያቀርቡት ላይታወቀቸው ይችላል አላህ ይህድና ወላሂ በገፍላ ውስጥ ነን እኔስ ነሽዳ ጠልቻለሁ ልክ ሙዚቃ እንደጠላሁ ጀዛኩመላህ ኸይር

  • @keribintbaba3489
    @keribintbaba3489 2 ปีที่แล้ว +6

    አረ አሁን ላሉት ወጣቶች ድረሱላቸው ወላሂ ራሳቸው ጠመው ስንቱን አጠመሙ😔ጀዛኩመላሁ ኸይረን ያሼኽ

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 ปีที่แล้ว +10

    ያሽኽ አለህ ይጠብቆት ሱብህን አለህ በትክክል
    ብለዋል አለህ ይጠብቀን ያርብ

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 2 ปีที่แล้ว +6

    ሽህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለው አላህ ይጠብቆት

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 2 ปีที่แล้ว +8

    እዛ ማዶ እና እዚህ ማዶ ሆነው ዲንጋይ ለሚወራወሩት ጥሩ ማብራሪያ ነበር አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @Tube-ph2wy
    @Tube-ph2wy 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ በርሀብና በፅሀይ በብርድ ለሚሰቃዩ የዋህ የወሎ ህዝብ ሁላችንም ፍትህ እጠይቅ እባካችሁ አድነት ፍቅር ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @መኪነኝየአላህባሬያነኝ
    @መኪነኝየአላህባሬያነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ሸሁና አላህ ኧረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋ ይስጣቹ አላህ ይጠብቃቹ ሸሁና 😍😍

  • @hidayajemal1473
    @hidayajemal1473 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት ☝️☝️☝️💞💞💞💞

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኸላሏህ ኸይር ያሼኹና ረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያ ጤና

  • @habtamu222
    @habtamu222 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተወደደን መጥላት ይቻላል ከተከለከለ የተከለከለበትን ሀዲስ አምጡ ጠማማ አትሁኑ

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙላከይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 ปีที่แล้ว +5

    ውድ የሱና ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !
    ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ???? ፕሮፋይላችንን ጫን ብለው ይቀላቀሉ

  • @AbdulaziizjibiriilDinsa
    @AbdulaziizjibiriilDinsa 4 หลายเดือนก่อน

    فجزاك الله وحفظك الله

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛኩም አላህ ኸይር አወዛጋቢውን ፍንትው አድርገው መለሰዋል አላህ ይቀበላችሁ

  • @semirahassen593
    @semirahassen593 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እድሜወን ያርዝምልን የኡማው አባት❤

  • @miracletube1194
    @miracletube1194 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰዎችን የማያስበረግግ ረጋ ያለ መልስ ነው!jezakellah

  • @habhabshi308
    @habhabshi308 2 ปีที่แล้ว

    ሸህ። እድሜሁን። ያሥደሣልን

  • @seadab2764
    @seadab2764 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍ ትምርት ነው ቀጥሉበት

  • @user-eb3je7bu7s
    @user-eb3je7bu7s 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቀችሁ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 ปีที่แล้ว +1

    _ሸሀችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠዎት ያረብ_

  • @moumenaseraj2674
    @moumenaseraj2674 2 ปีที่แล้ว +1

    አላሁመ ሰሊይ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ጀዛከላህ ኸይረ እኔም ነሽዳ ከሚያዳምጡት ነኝ ግን በጣም መብዛቱው እደ ኮፊራቸ ቅዳሴ እዳይ ሆን ያሰጋል አላሁ አለም

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ካላህ ኡስታዛችን
    አላህ እረጂም እድሜ ከነ ሙሉ አፊያወት ያቆይልን

  • @amenaali1952
    @amenaali1952 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ከይር ጀዛ

  • @aishaseid2813
    @aishaseid2813 2 ปีที่แล้ว +1

    ባረከሏሁ ፊኩም ያሸይኽ♥️♥️❤️❤️

  • @aminaabdulmelik4210
    @aminaabdulmelik4210 2 ปีที่แล้ว +1

    May Allah protect you!!!it's a great honor to hear this explanation for you!!

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩመሏህ ኸይረን ዉስታዝ

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን ለኡለማዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፉልን በማስረጃ እያንዳንዱን ነገር ተንትነው አስተምረውናል እንግዲህ የተፈቀደውን እና የተከለከለውን መለየት ምርጫው የህዝቡ ነው። አሁን ላይማ የሚወጡት ነሺዳዎች የሙዚቃ መሳሪያም መጠቀም ጀምረዋል አላህ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችንም

  • @user-om4mn2te3k
    @user-om4mn2te3k 2 ปีที่แล้ว +3

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ☘🍀 جزاك الله خيرا 🌷

    • @MaMa-qc4qi
      @MaMa-qc4qi 2 ปีที่แล้ว

      صل الله عليه وسلم 💝

    • @kuwaitkuwait2597
      @kuwaitkuwait2597 2 ปีที่แล้ว

      صل الله عليه وسلم

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 2 ปีที่แล้ว

    ሸይክ ሙሀመድ ሀሚድን አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛከሙላሁ ኸይራ

  • @MA-jk6fq
    @MA-jk6fq 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሸህ እድሜ ለኢቅራዕ ኡስታዜ በዝህ ልክ እንደርሶወ ነው ያስተማሩን ያሁኞቹ ሙነሺዶችኮ ራሳችንን አዞሩት በመሳሪያ እያቅራሩ አላህ ሆድያ ይሰጣቸው ይስጠን

  • @abumehran5712
    @abumehran5712 2 ปีที่แล้ว

    حفظك الله يا شيخنا.....جزاك الله خيرا

  • @الحمدللهوشكرلله-غ3ش
    @الحمدللهوشكرلله-غ3ش 2 ปีที่แล้ว

    የዘመኑ ነሽዳኮ በአላህና በረሱል ሰ. ዐ. ወ ስም ገንዘብ መሰብሰቢያ እንጂ ሌላ አላማ የለውም በሙዚቃ መሳሪያ ታጅቦ ጭራሽ ካፊሮች እየጨፈሩ ቲክቶክ መሸቀያ አደረጉት. አላህ የህድና

  • @mohammedahmed3319
    @mohammedahmed3319 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ያ ሼኽ

  • @رحمهدرسه
    @رحمهدرسه 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሕ ኸይር

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛአክአላህኸይር ኡስታዝ

  • @እሙሁዘይፋ-ሐ9ኀ
    @እሙሁዘይፋ-ሐ9ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله الخير ياشيخ

  • @meraimali3090
    @meraimali3090 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ያሸኽና

  • @sofiyahabib8434
    @sofiyahabib8434 2 ปีที่แล้ว

    Alhamdulillah ena Nasheeda Yemibal Nager Bezum Alwadem.

  • @Abdulaziz-qq2sp
    @Abdulaziz-qq2sp 2 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خيرا استاذي وحبيبي الغالي نفع الله بعلمك وبارك في عمرك

  • @ኢህሳን
    @ኢህሳን 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ደስ ሲሉ

  • @zebibaseid7755
    @zebibaseid7755 2 ปีที่แล้ว

    አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሸሁና

  • @daruselam2981
    @daruselam2981 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ከይረን እስታዝ

  • @ss-po5sj
    @ss-po5sj 2 ปีที่แล้ว +1

    ምምባር ሚዲያ ኤሄን ይስሙ አለሃ ያህዲሁም

  • @firdoustube5078
    @firdoustube5078 2 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜ እና ዐፊያ አላህ ይስጠዎት

  • @ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ
    @ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ጁዛኪላህ ኸይረ ሸህ አላህ እድሜ እነ ጤነ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኽይርንን ሽይኽ

  • @የታጠቅአድናቂ
    @የታጠቅአድናቂ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህኸይር

  • @raafardallol5538
    @raafardallol5538 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛእ ሸይኻችን

  • @habhabshi308
    @habhabshi308 2 ปีที่แล้ว

    የሁኑ። ትዉልድ። ከዚህ። ቢማር። ነበረ። ያረብ

  • @jemilamohammed9135
    @jemilamohammed9135 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @lubabareshad5360
    @lubabareshad5360 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @teybahussein6143
    @teybahussein6143 2 ปีที่แล้ว

    Jezaakum allah hayren

  • @endobrindo
    @endobrindo 2 ปีที่แล้ว

    ለወንዶች ለሰርግ ወላ ለኢድም ቢሆን አትበሉ የሚከለክል ደሊል ይኖሮታል ኡስታ

  • @user-zh1gu6dk9p
    @user-zh1gu6dk9p 2 ปีที่แล้ว

    Jezakallehayiren uztaz Allah rajim edme yistiĺin

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩመላኸ ኸይር

    • @KsaKsa-dn3hu
      @KsaKsa-dn3hu 2 ปีที่แล้ว

      ጀዛኩመላከይር

  • @firdoustube5078
    @firdoustube5078 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይውደድዎት ያረብ ያሸይኽ

  • @ኦምፋሩቅ
    @ኦምፋሩቅ 2 ปีที่แล้ว

    jezakum allah heyer shahe

  • @birtukansamman9244
    @birtukansamman9244 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Jzk
    Long Life

  • @amtube445
    @amtube445 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ

  • @zahila7871
    @zahila7871 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቆት ውስታዜ

  • @abdisilxe7772
    @abdisilxe7772 2 ปีที่แล้ว

    ውስታዝ ስለ መወለድ ትክክለኛውን እውነታ ቢነግሩን ደስ ይለኛል

  • @rimtube1508
    @rimtube1508 2 ปีที่แล้ว

    Jazakllahu hyer Astaz

  • @deardiaryanimated2368
    @deardiaryanimated2368 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ሽአህች 👍😍❤

  • @nabeyahshekader5609
    @nabeyahshekader5609 หลายเดือนก่อน

    سبانالله Allaha yitabkachu يارحمن

  • @zaherahassan2852
    @zaherahassan2852 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላህያቆያችሁ

  • @muhammedbin885
    @muhammedbin885 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ እኮ ነሁ ያሸህ

  • @zulfiqartube2170
    @zulfiqartube2170 2 ปีที่แล้ว

    ALLAH YAQOYILIN BARTU

  • @albukharitube9848
    @albukharitube9848 2 ปีที่แล้ว +3

    Imam Al-Bukhari,የኡ/ዝ አቡ ያሲር ሙሉ ፕሮግራም
    #ክፍል አንድ ሊንክ th-cam.com/video/YjtFTC4MvZE/w-d-xo.html
    #ክፍል ሁለት ሊንክ th-cam.com/video/_Bs9ZmeW9KU/w-d-xo.html
    #ክፍል ሶስት ሊንክ th-cam.com/video/-3YwQHvd7ZE/w-d-xo.html

  • @sadimoh6720
    @sadimoh6720 2 ปีที่แล้ว

    Jezakumullahu Heyer

  • @sodahashim1622
    @sodahashim1622 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @ኡሙአህላም-ሠ6አ
    @ኡሙአህላም-ሠ6አ 2 ปีที่แล้ว

    አህሌን ሸኩና

  • @user-qc1jp3ok6r
    @user-qc1jp3ok6r 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @bbvvfghhh2535
    @bbvvfghhh2535 2 ปีที่แล้ว

    ሱለላሁአለይሂወሰለም
    ወሀብያናችሁእናተ፣እስኪወዳላህተመለሱ
    ብርአላቂነው፣።

  • @ummuhayidartam6490
    @ummuhayidartam6490 2 ปีที่แล้ว

    Sallallaahu aleeyhi wassallaam

  • @kuwaitkuwait2597
    @kuwaitkuwait2597 2 ปีที่แล้ว +1

    جزاكم الله
    ቆይ ሸህ ሙሀመድ ሀሚድን የት ነው ያሉት ያጀመአ???

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 2 ปีที่แล้ว

    ይድረስ ለነ ሙኣዝ ለነ ሚበሮች

  • @ሳኡዲፋሺን
    @ሳኡዲፋሺን 2 ปีที่แล้ว

    ሼኹና አላህ ያቆያችሁ

  • @hawaassen8891
    @hawaassen8891 2 ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @user-oh5uw7xi7m
    @user-oh5uw7xi7m 2 ปีที่แล้ว

    እበትትትት ኡስታዝ

  • @hfhghr4394
    @hfhghr4394 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህበያለንበትይጠብቀንበስደትያለንበሙሉበሰላለሀገራችንያብቃን

  • @apap50
    @apap50 2 ปีที่แล้ว

    Sadat Jemirot Demdimotalim

  • @onelove-jh3ls
    @onelove-jh3ls 2 ปีที่แล้ว

    የሳዳት ብቻ ሳይሆን የመሻይኾችም አቋም እንደሆየ ሸይኽ ሙሀመድ ሀሚዲን ጥሩ ምሳሌ ናቸው።

  • @dinahassen7630
    @dinahassen7630 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ እድማቹሁን ያቆየው የእውቀት ጮራ ናቸው።

  • @salaop822
    @salaop822 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሴቶች መቻል እንጂ ለወንድ አለመቻሉ ምንም ማስረጃ አላመጡም

  • @sikosilo215
    @sikosilo215 ปีที่แล้ว

    አንተ መጤን እምነት ለገንዘብ ብለህ የተከተልክ
    ከጥመትህ ሙስሊሙን አሏህ ይጠብቀው

  • @user-lb8fk3vg6z
    @user-lb8fk3vg6z 2 ปีที่แล้ว

    سح

  • @abuimranabdulazez8206
    @abuimranabdulazez8206 2 ปีที่แล้ว

    የሳዳት ጥላቶች ለምን ሆናችሁ

  • @abdirhamanalihassan2314
    @abdirhamanalihassan2314 2 ปีที่แล้ว

    አንቴ ፅምህ ስለረዘሜ እና ግንባርህ ስለጠቆረህ በቃ ከነብስያህ የመነጫ ሀዲስ ጃህሎችን ትሰብካለህ ኣ ቀፋፊ ዛሬም ነገም መንዙማ ይደመጣል ይዘከራል

    • @seadesalih8344
      @seadesalih8344 2 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ አንተ በእዉነት ሙስሊም ነህ
      እስቲ መጀመሪያ አደብ ስረአትን ተማር ከምላስ ጣጣም ተቆጠብ
      የፈለከዉን ማድረግን እንኳን እሳቸዉ የወለደህ አባትህም ማስገደድ አይችልም

    • @tube4466
      @tube4466 2 ปีที่แล้ว

      ሀቅ ይመራል አሏህ ይምራን

    • @sitinaebu8200
      @sitinaebu8200 2 ปีที่แล้ว

      Melkam senemegebar yegodeleh/ yegodelesh

    • @emanbintendris6359
      @emanbintendris6359 2 ปีที่แล้ว

      ይቅር ይበልህ አላህ ህድያ ይስጥህ ከመሳደብ መማር ይቅደም ደንህን ተማር በደንብ አሁነም ገና ነው አረፈደም ሀቅ ትመራለች የኛ ሸይክ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው የሰው ልጅ አከበረ አላከበረ ምንም ጥቅም የለውም ኢላሂ ብቻ አይጥላህ

  • @mkmm1031
    @mkmm1031 2 ปีที่แล้ว

    መውሊድ በመጣ ቁጥር ሁልጊዜ ቴጨቃጨቃላችሁ ወሀቢያ ሁል ጊዜ ትችት

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 2 ปีที่แล้ว +3

      አህባሽየ እናንተማ ምን ትመርጣላችሁ እንደ ፍየል ጫታችሁን ወጥሩ እንጅ

    • @የሀይቋነኝያችአይናማዋ
      @የሀይቋነኝያችአይናማዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@firdoustube5078 ትክክል

    • @sofiyahabib8434
      @sofiyahabib8434 2 ปีที่แล้ว +1

      Gareeba,Ketel baletawoch,ezeh bota yelachehum,Leave this Place.

    • @emanbintendris6359
      @emanbintendris6359 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @emanbintendris6359
      @emanbintendris6359 2 ปีที่แล้ว

      ለአህያ ማር አይጥማትም so መውሊድ አክባሪወችም ነብስ ሸይ

  • @weyzer4642
    @weyzer4642 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላኸይር

  • @ammuabdulrahman16
    @ammuabdulrahman16 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍