ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አላህ የት ነው? || Where is ALLAH? || በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን | by Sheikh Mohammed Hamiddin || ?اين الله || MIDAD

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ค. 2020
  • ርዕስ: አላህ የት ነው?
    Title:- #WhereIsALLAH?
    አዘጋጅና አቅራቢ: ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
    prepared by: #SheikhMohammedHamiddin
    ቀረፃና ቅንብር: ሪያድ ዓብዱልጀባር
    camera & edditing: Riyadh Abduljebar
    ፕሮዳክሽን: ሚዳድ
    Production: #MIDAD
    music on this video: Indian Flute Music for Yoga: Bansuri music, Instrumental music, Calming music, Yoga music
    creedit to: Nu Meditation Music

ความคิดเห็น • 198

  • @yehadralijkehdja9930
    @yehadralijkehdja9930 4 ปีที่แล้ว +23

    በተለይ እኔ አግብቼ ወልጄ ልጆቼ እንዲያዮት እድሜዮትን አላህ ያርዝምልኝ

    • @user-zl6dq8uo8q
      @user-zl6dq8uo8q 4 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ

    • @user-zl6dq8uo8q
      @user-zl6dq8uo8q 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ኦደዛው ነው አላማየ

    • @roycell794
      @roycell794 4 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ ሁላችንም

  • @Semera965
    @Semera965 9 วันที่ผ่านมา

    ጀዚከላህ ኸይር ኡስታዛችን እረጂም እዲሜ ከጤናጋር

  • @nejmyiajamal7208
    @nejmyiajamal7208 3 ปีที่แล้ว +3

    ሼኻችን አላህ ይጠብቅልን ለአላህ ብዬ በጣም እወዶታለዉ እድሜዎን አላህ ያርዝምልን

  • @afome762
    @afome762 4 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛኩሙላህ ከይረን ሼኽ ረዢም እድሜ አላህ ይወፍቃችሁ በጤና ያኑራችሁ ምርጥ ርእስ ነው በጣም ደስ የሚል መልካም ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ

  • @user-hm4hi2ql2q
    @user-hm4hi2ql2q 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እርሶን ሳይ አባቴን ያስታውሰኛል አላህ ይርሀመው

  • @Elham_545
    @Elham_545 2 หลายเดือนก่อน +1

    Jezakelah heyre ustaz

  • @AboobackerAsiya-y9l
    @AboobackerAsiya-y9l หลายเดือนก่อน

    Edimehun Allah yarzmln mashaallah Allah ychemrlhu

  • @user-sj9hp2pp4p
    @user-sj9hp2pp4p 4 ปีที่แล้ว +6

    አህለን ያአህላ እንደና ያሸኹና ያሙአሊሙና እኛም በሠማነው አንቱም ባሥተማርኩን ሸር ያደረጉልን ሚዳድ ሚዳም ሁላችንንም ተጠቃሚዎች ያድርገን ያረብ ሠሚእና ወአጦእን ሮቢ ጅአልና ሚንሁም

  • @MiftaAbdela-gr4rm
    @MiftaAbdela-gr4rm 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አሏህ ሼሃችን አላህ ይጠብቃቹ

  • @AbdulkadirSaid-zr2dm
    @AbdulkadirSaid-zr2dm 2 หลายเดือนก่อน

    جزاك الله خير الجزاء

  • @user-vi4eq5ce5c
    @user-vi4eq5ce5c 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩም አላህ ከይር ሸኩና በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያርቢ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @meki8539
    @meki8539 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከላሁ ኸይረን ዱኒያ ወል አሄራ
    ሸሀችን አላህ ኧረጅም እድሜ ከሙሉ ያፊያ ጋ ይስጣቹ
    ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-zt2cg7qq4f
    @user-zt2cg7qq4f 2 หลายเดือนก่อน

    ሸህ ጀዛከላህ

  • @user-bc7qr6dn4i
    @user-bc7qr6dn4i 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ያፅናን በድናችን ሸይኻችን አላህ እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @tube-do7vl
    @tube-do7vl 4 ปีที่แล้ว +3

    ውዱ ኡስታዜ ወጀዛኩምሏህ ኤልፍፍ ኼይር አላህ እራጅም እድሜን ይስጥልን

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m 4 ปีที่แล้ว +7

    ውድ ሸሃችን አላህ ይጠብቀዎት መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ ይቀበልን አላህ ይዘንልን ይዘንላችሁ ያረብ

  • @starofthedaystaroftheday4088
    @starofthedaystaroftheday4088 4 ปีที่แล้ว +2

    አለህ ጤና እድሜ ይስጣችሁ
    እንወዳችጛለን ለራእማን ብለን

  • @bilalabas3773
    @bilalabas3773 3 ปีที่แล้ว +7

    አላሁ መውጁዱን ቢላ መካን

  • @abebegelaw4017
    @abebegelaw4017 4 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጠብቅዎ ሸኻችን ይሄን ትምህርት በዛውያ ቲቪ ወይ በነሲሀ ወይ በሀሚልተን ቻናሎች ቢስተላለፍ ኸይር ይኖረዋል።

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 4 ปีที่แล้ว +6

    ረጂም እድሜና ክብር ለኦለሞች እና ለእናቶች አብዝቶ ይስጥልን

    • @madinaadam8133
      @madinaadam8133 4 ปีที่แล้ว +1

      ጀዛኩም አላህ ሸሀችን አላህ እረጀም እድሜ ይወፋቀወት

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j 4 ปีที่แล้ว +4

    አህለን ፊኩም ያሸይህ ጀዛኩም አላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚያድርገን እሰወም በተናገሩት ያርብ

  • @ma_molla
    @ma_molla 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠውል ኡምርክ
    ወላሂ በጣም የምፈልገው ማብራሪያ ነው
    ማሻ አላህ ተባረክ አልረሕማን ሱበሀነክ ያረብ

  • @zinatyesufi2877
    @zinatyesufi2877 2 ปีที่แล้ว +2

    ታውቂያለሽ ሲሏት.....ብዙ ሰዎች በጭብጨባ የጠፋህ አሳዛኝ አዋቂ ነህ ማሚሻ

    • @HayEma
      @HayEma หลายเดือนก่อน

      የጫቱ ንኩስ ነሽ

    • @AbdulShkur-xy6gw
      @AbdulShkur-xy6gw 26 วันที่ผ่านมา

      የኡለማእ ሰጋ መብላት መርዝ እንደመብላት 😢

  • @marifaassen7863
    @marifaassen7863 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሸአላህ ውዱ ዘመዴ አላህ ከሴሮኞቹ ይጠብቅህ

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 4 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ረህመትህን ጥራት ይገባህ የኔ ጌታ

  • @fgbnngfrmarifartgjnlkgfahm168
    @fgbnngfrmarifartgjnlkgfahm168 4 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዛችን ረጂም እድሜ ይስጥልን አላህ ይጠቃቹሁ ከክፉነገር ያረብ

  • @tgtug8371
    @tgtug8371 ปีที่แล้ว

    ሰሱባሀነክ ያረብ ቀጥተኛዋን መንገድ ይምራን በሱም ያጽናን

  • @user-wq9kf9qp9c
    @user-wq9kf9qp9c 3 ปีที่แล้ว +5

    አሏህን ፍጡራን በሚገለፁበት ባህሪ በአንዷ ባህሪ የገለፀ ሰው ካፊር ነው
    ቦታ መያዝ ፡በአቅጣጫ መገለፅ ፡ መጠን፡ አካላት እጅ እግር
    የእኛ የፍጡራኖች መገለጫ ነው

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 2 ปีที่แล้ว

      ቀስ አረ ኡለሞሽን በሙሉ አከፈርሻቸው እኮ ለመሆኖ አንዲህ አያ ቁርአን ቀርተሽ ይሆን

    • @KismetAbdulaziz
      @KismetAbdulaziz ปีที่แล้ว

      Lk nesh mewjudun bila mekan❤

  • @user-wn6sd2xp2m
    @user-wn6sd2xp2m 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያቆዮት ሸህዬ አላህ ይጨምርሎት

  • @jdjfjg8147
    @jdjfjg8147 4 ปีที่แล้ว

    ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ ውዱ ሸይኹና አሏህ ይጠብቆት ረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያ ጀግናች ኖት ስወዶት ለአላህ ብዬ ነው ሸይኹና
    ሚዳድ ሚድያዎችም በርቱልን ውዶች ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ መልካም ስራችሁ አሏህ ይውድላችሁ እኛንም በሰማነም ተጠቃሚ ያርገን

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻ አላህ አወ አላህ ከአርሽ በላይ ነዉ። ጀዛካአላህ ኸይር

  • @maimoonamaimoona1731
    @maimoonamaimoona1731 3 ปีที่แล้ว

    Jezakellahum heyren shehuna

  • @እንግሊዝኛንበቀላሉ
    @እንግሊዝኛንበቀላሉ 2 ปีที่แล้ว +3

    ፐ! ማሻ አላህ!! ይሄን ቪዲዮ በማየቴ ደስተኛ ነኝ። አላህ እድሜና መልካም ስራ ይጨምርልዎት!!

  • @abuabdurahman1032
    @abuabdurahman1032 4 ปีที่แล้ว +2

    ሽኩረን❤❤🌷💐

  • @ismailshiferaw1795
    @ismailshiferaw1795 2 ปีที่แล้ว +1

    one of best Ethiopian scholars

  • @behartube9060
    @behartube9060 4 ปีที่แล้ว

    Jezakumallah heyran shek allah edmena ten a ychemerillwti

  • @zeynabhuseen3496
    @zeynabhuseen3496 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ወከይር ኡስታዙና

  • @mikaalbalb3238
    @mikaalbalb3238 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @user-um5dd2qt4m
    @user-um5dd2qt4m 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ

  • @hayatty7270
    @hayatty7270 4 ปีที่แล้ว

    Jezakum Allah hyer sah yeshuaen

  • @user-iz6fk6oh4q
    @user-iz6fk6oh4q 3 ปีที่แล้ว

    ገዛኸላህ ኸይርን ሸክ አላህይጠብቻችሁ ኦለሞቻችን

  • @donkofij4178
    @donkofij4178 3 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጠብቀወተ እዳቱ ያለውን ያብዛልን ጀዛኪላ ኸይረንንን

  • @user-dm7ut2nr2c
    @user-dm7ut2nr2c 4 ปีที่แล้ว

    Jezakumulah allah ytewl umrekum

  • @kemilagetachew5564
    @kemilagetachew5564 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጠንክሩ ቆጆ ትምህርት ነው

  • @zekiyawabela6709
    @zekiyawabela6709 4 ปีที่แล้ว

    سبحان الله سبحان الله الله أكبر جزاك اللهُ‎ ماشاءاللہ

  • @fathimafathima422
    @fathimafathima422 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ.ኽይርን.የሰማነውን.እምንተገብር.ያርገን.ያርብብብ.አሚንንንን

  • @mrsjainab1784
    @mrsjainab1784 4 ปีที่แล้ว

    arrahmaan alal arshiistawaa suuratu xaahaa kutur 5 jzk barakallahu fikum allah yixabiqachwu

  • @nejathasen141
    @nejathasen141 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah youstazi Allah ytebkewet

  • @sufieenana5094
    @sufieenana5094 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ከይር ባረከላህፊኩም

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ

  • @rehimarehim2122
    @rehimarehim2122 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ሼኸችን

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @seidahmed8830
    @seidahmed8830 ปีที่แล้ว

    jazakallah! ustaz

  • @user-io8fn8un4w
    @user-io8fn8un4w 3 ปีที่แล้ว +1

    ሽኩረን ያሸህ

  • @user-um5dd2qt4m
    @user-um5dd2qt4m 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቃቺሁ

  • @user-oj3dr7tl4q
    @user-oj3dr7tl4q 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛ ከላህ

  • @kadijamohmmdmohmmd7613
    @kadijamohmmdmohmmd7613 ปีที่แล้ว

    አላህ ሀያቶን ያርዝመው ጀዛከአላህ ሀይር

  • @arebudsayd8017
    @arebudsayd8017 3 ปีที่แล้ว +3

    በዱንያም በአሔራም አላህ ይጠብቅህ

  • @yehadralijkehdja9930
    @yehadralijkehdja9930 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @user-cw5rr5qh2d
    @user-cw5rr5qh2d 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ለአላህ ብየ እወደውታለሁ

  • @jemalyimam6477
    @jemalyimam6477 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ከክፋ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅልን

  • @donkofij4178
    @donkofij4178 3 ปีที่แล้ว

    የሰማነውን የምተገብር ያድርገን ያረብብብ

  • @xhxhggfyy774
    @xhxhggfyy774 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኸይረን

  • @user-lp3lh8uu1w
    @user-lp3lh8uu1w 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ቆዩልን

  • @rabiara9019
    @rabiara9019 4 ปีที่แล้ว

    ስለላሁአለሂ ወሰለም. ማሻ አላህ. አላህ እውቀት ይወፍቀን ያረብ

  • @fetiymediya8383
    @fetiymediya8383 3 ปีที่แล้ว

    ما شاء الله تبارك الله الله يحفظكم

  • @cfffddddff52
    @cfffddddff52 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህኸይር

  • @TtTt-iw4tt
    @TtTt-iw4tt 4 ปีที่แล้ว

    ሠለላሁአልሂወሰለም
    አላህ፣በሀቅላይ፣ይውሠደን፣ያረብሸሀችን፣ጀዛላሁምመህይረን

  • @edengebremeskel2978
    @edengebremeskel2978 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @user-fm1cx5zs7q
    @user-fm1cx5zs7q 3 ปีที่แล้ว

    جزاك.الله.خير..يشيخ

  • @omarnoor8738
    @omarnoor8738 3 ปีที่แล้ว

    ኢንሸአላህ በራህመቱ

  • @abdullahalmbassoreee5817
    @abdullahalmbassoreee5817 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩላህከይር

  • @behartube9060
    @behartube9060 4 ปีที่แล้ว

    Sllelahu allehyi wsallem

  • @omarnoor8738
    @omarnoor8738 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ አላህ ይገዘን በራህመቱ ያሀዬ ያቀዮም ያከሪም

  • @user-sj9hp2pp4p
    @user-sj9hp2pp4p 3 ปีที่แล้ว

    ያሙአሊሚ

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 4 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ይጠብቅህ የአቂዳ ደርስ ላይ ፅኑ አብዙትም።

  • @roycell794
    @roycell794 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከላህ ወይር

  • @foziymohammed426
    @foziymohammed426 4 ปีที่แล้ว

    ሸክየ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልን አላህ ይሄን ኮሮና ያጥፋልን

  • @user-fp9ts6oc7u
    @user-fp9ts6oc7u 4 ปีที่แล้ว

    ማሽ አለህ ካሽሀችን
    አለህ ይጠብቆት

  • @noramohmad8411
    @noramohmad8411 3 ปีที่แล้ว

    ረጂምምም እረሜ ጤና ጋር ያረብ

  • @hmhm7133
    @hmhm7133 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ከአርሽ በላይ ነው ካልክ አርሽ ከመፈጠሩ በፈት የት ነበር??

    • @hailaseid2220
      @hailaseid2220 2 ปีที่แล้ว +1

      አልተነገረም። አላህ ከአርሽ በላይ ነው ማለት ። አርሽ
      ላይ ነው ማለት አይደለም ።ከአርሽ በላይ በላይ

    • @manalelmeri5361
      @manalelmeri5361 2 ปีที่แล้ว +2

      እኛ ምን አገባን እሱ እራሱ ሰማይና ምድርን ፈጠርኩ ከዛም ካአርሽ በላይ ሆንኩ አለ እኛ ምን አገባ ከዛበፊት የት ነበር እንዴት ተሰቀለ የሚለውን አልተነገርንም አለል አርሺ ኢስተዋ ሰለምን ነው ኢስተውላ የምንለው

    • @ummuabdu7611
      @ummuabdu7611 ปีที่แล้ว

      እናተ ሙጀሲማ ኣሏህ ከዓርሽ በላይ ካላስቀመጣቹሁ የለም የምትሉ ፉጡር ናቹሁ
      ኣሏህ ዓርሽ ከመፍጠሩ የለም ልትሉ ነው እዴ ጠማማ ሁላ

    • @ikram21imine32
      @ikram21imine32 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​@ummuabdu7allahn fra....😢

    • @UmAbubekr-zs5hv
      @UmAbubekr-zs5hv 2 หลายเดือนก่อน

      አልተነገረንም ምን አገባን ባልተነገርን ነገር እምንለፋው

  • @behartube9060
    @behartube9060 4 ปีที่แล้ว

    mshallalh

  • @user-ni9oz3ub1u
    @user-ni9oz3ub1u 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችው ውታስ

  • @tsdhjbydjdkfgk7114
    @tsdhjbydjdkfgk7114 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @kamaltamami5914
    @kamaltamami5914 4 ปีที่แล้ว

    ሸሸሀች
    አለህ ይጠብቃቹ ሸህ

  • @behartube9060
    @behartube9060 4 ปีที่แล้ว

    Eshallah

  • @mohammedAhmed-qt1zr
    @mohammedAhmed-qt1zr 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ

  • @deintube5061
    @deintube5061 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ

  • @user-fp9ts6oc7u
    @user-fp9ts6oc7u 4 ปีที่แล้ว

    እንሽአለህ ያረብ

  • @debret6767
    @debret6767 9 วันที่ผ่านมา

    ዋሃብያ አድ ሃይማኖት ኑው ተማራምቲ

  • @user-oj8de3tt1e
    @user-oj8de3tt1e ปีที่แล้ว +1

    ኧር እባካችሁ በኢሥላም ሥም የሙጀሢማን አመለካከትና እምነት አታሠራጩ ነገ መሞታችሁን አትዘጉ በናተ ሠበብ ወደ ክፉር የሚገቡትን ሠዎችኳ ያሣዝኗችሁ ለነገሩ አላህን የማትፈሩ ለሠው ምንደታችሁ

    • @ikram21imine32
      @ikram21imine32 4 หลายเดือนก่อน

      Allahn fra

    • @AbdulShkur-xy6gw
      @AbdulShkur-xy6gw 26 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂አዝነው ምተዋል ❤እየተባለያለው የቀደምቶችን መንገድ እንከተል ነው

  • @nejibahussain1416
    @nejibahussain1416 3 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወራመቱላሒ ወበረካትሁ

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e 3 ปีที่แล้ว

    Mesalh alhmedlillhe

  • @user-pu1jt1dt5x
    @user-pu1jt1dt5x 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍

  • @user-dd6bz9sx3s
    @user-dd6bz9sx3s 3 ปีที่แล้ว

    አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ

  • @nejathasen141
    @nejathasen141 4 ปีที่แล้ว

    Sellahu aleyhi weselem

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 4 ปีที่แล้ว +3

    ሀጂ ዑመር ስለ አላህ ገለጻ ሰጥተው ነበር። አላህ ረጅም፣አጭር፣ ላይ፣ታች፣ ቦታ የለውም ፣ወዘተ ካሉ በኋላ በጠቅላላ እሱን የሚመስል የለም አሉ። ተመልሰው ግን "አላህ ያለቦታ ይኖራል" ሲሉ ፈረጁት።
    ታዲያ ያለቦታ መኖርና በቦታ መኖሮ የሰው ባሕሪይ አይደለም ወይ?
    ያለ ቦታ መኖሩን የሚገልጽ ቁርኣንና ሀዲስ ላይ አለ ወይ?"
    የሃጂ ዑመር ገለጻ ግራ ያጋባል። መልስ ያለው ያስረዳኝ።

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 4 ปีที่แล้ว +4

      ኡስታዝ ሳዳት ከማል ያስተማረውንና ሸይኸ ያሉትን ተከታተይ ኡመር ተብዬው አኸባሽ ነው ማማዬ አትከታተይው ጠሞ ያጠማል

    • @user-gk6td8zj4c
      @user-gk6td8zj4c 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ አላህሁሌምሀቅንከሚከተሉትያርገን።ሲቀጥልትምህርትስንወስድየምንወስድበትሰዉ ጠንቅቀንማወቅአለብን ኡመርገነቴ እንዲህሲልሰምቸዋለዉ አላህከአርሽበላይነዉየሚልሰዉከእስልምናእንደሚወጣነዉሚያምነዉ።አኡዙቢላህ ሁሌምቢሆንቁርአንናሀዲስሰለፎችበተረዱበትመንገድልንረዳይገባል።ለዚደሞማብራሪያከፈለክሽሳዳትከማልብለሽሰርችአርጊብጥርጥርአርጎያስረዳልበያሉበትአላህይጠብቃቸዉ።እንዲሁም ዛዱልሚአድብለሽሰርችአርጊበኡስታዝአህመድሼኽአደምየመሳሰሉትየሱናኡስታዞችለመማርእንሞክር።አላህእንዲህይላል ለይሰከሚስሊሂሸይእ ወሁወሰሚኡልበሲር። አላህንየሚመስልአንዳችነገርየለም።እሱሰሚናተመልካችነዉ። አላህይሰማልያያል እሱንሚመስለዉግንማንምየለም ማለትነዉ ማመሳሰልየለብንም።ሲቀጥል አንድሰሀባ ስሙጠፍብኝ ሴትባሪያነበረችዉ እንስሶችንእያገደች ከእንስሳዎችመሀልተኩላወሰደባት እናሰሀባዉበጥፊአላት መልሶተፀፀተ እሷንይዟትወደረሱልመጡ ሁኔታዉአስረዳቸዉ ረሱሉም ለባሪያዋ እንዲህሲሉጠየቋት አላህየትነዉ?እሷም ሰማይላይ እኔማነኝሲሉጠየቁ?አንተረሱሉላህብላመለሰች ረሱሉምለሰሀባዉእንዲህአሉት ነፃአዉጣት እሷሙእሚናህ አማኝናትአሉስለዚይሄመልስነዉ ወላሁአእለም

    • @mdseid8829
      @mdseid8829 4 ปีที่แล้ว +3

      አልተርዳሽ በጠቅላላ አላህ ከፈጠር አይፈልም አላህ ያለቦታ ያለ ነው ሲባል ከምን ፈላጊ ከቦታ እንድሁ አቅጣጫ አይፈልግም አለምን ሳይፈጥ ያለ ጌታነው ከፈጠርም በኋላ ከፈጠር አይፈልግም ግልጥ ነዉ

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 2 ปีที่แล้ว

      @@mdseid8829 በለው ፍልስፍና አረ ፍልስፍና አያዋጣም

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 2 ปีที่แล้ว

      እነሱ ፍልስፍና ውስጥ ገብተው ነው እህት

  • @user-ik4mb4ud1g
    @user-ik4mb4ud1g 4 ปีที่แล้ว

    ጀ ዛ ከ ላ ህ.

  • @abduljelilkedir9910
    @abduljelilkedir9910 4 ปีที่แล้ว

    جذاكملله احسنل جذا

  • @user-ok3qk1yb3r
    @user-ok3qk1yb3r 3 ปีที่แล้ว +6

    ከአርሽ በላይ ነው

    • @user-pb5fe9zw9v
      @user-pb5fe9zw9v 3 ปีที่แล้ว

      ሣህአላህከአርሽበላይነዉአላህሁሉምቦታነዉይላሉእደስተትነዉቅጥፈት