NEW | ሞት ሳይቀድማቹ ንስሐ ግቡ | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ ሊቀ ሊቃውንት ስምአ ኮነ መልዓክ - LIQE LIQAWINT SIMEA KONE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
  • NEW | ሞት ሳይቀድማቹ ንስሐ ግቡ | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ ሊቀ ሊቃውንት ስምአ ኮነ መልዓክ - LIQE LIQAWINT SIMEA KONE
    Ethiopian Orthodox songs and Educations Only in ©Nsebho ethiopia you tube channel
    ++++
    ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሖ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
    ++++
    ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
    መልካምቆይታ
    You Tube : / @nsebhotube
    ማንኛውንም ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በ ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን
    #NsebhoEthiopia #SimeaKONE #OrthodoxMUZMUR
    Daniel kibret,ዳንኤል ክብረት,Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

ความคิดเห็น • 62

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena301 26 วันที่ผ่านมา +2

    የቅዱሳን አምላክ እድሜና ጢና ይስጥልኝ

  • @MogesGudeta-q5t
    @MogesGudeta-q5t หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት ❤❤❤❤

  • @ZozaHa-g8o
    @ZozaHa-g8o หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሠማነው በስነ ልቦናችን ያሣድርብን አምላኬ ሆይ ለንስሀ የሚፋጠን ፣ የሚፀፀት ልቦናን ስጠን 😢😢😢😢❤❤❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል በየትኛው ሰዓት እንደሚመጣባቹ አታቁም እና ተዘጋጁ ንስሐ ግቡ ይለናል ቸር አምላካችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @AccurateTube
    @AccurateTube หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @mulualemnegash856
    @mulualemnegash856 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ በእውነት ፡ ልዩ ፡ ትምህርት ፡ ነዉ ፡ ቃለ
    ህይወት ፡ ያሰማልን ፡

  • @mezemirtiumelisan8114
    @mezemirtiumelisan8114 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያስማን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛልን አሜንን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ወለተሰንበት-ጐ8ኈ
    @ወለተሰንበት-ጐ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
    በንስሀ ወደ ቤቱ እንድንገባ ፈጣሪ አምላክ ይርዳን🙏🙏🙏

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ስለ እውነት ንስሃ ለመግባት ያብቃን

  • @chitayochitayochitayo5975
    @chitayochitayochitayo5975 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen qale hiwot yasemal ye miss moti yabqan

  • @በላይነሺወለተማርያም
    @በላይነሺወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን💐💐 ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @ሥራህንስራ
    @ሥራህንስራ 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔታታታ ሊቀ ሊቃውንት ሰምዐኮነ መልአክ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነቱ

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 2 ปีที่แล้ว +17

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በርከታችሁ ይድርሰን ለንስሀሞት ያብቃን በስደት ያለነዉንም ለቅድስት ሀገራችን አብቅቶ ለስጋወ ደሙ ያብቃን 😢😢

  • @hdhfhrhry6822
    @hdhfhrhry6822 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiyiwet yasemalin regim edime ena tena yisitilin egiziyabeher amilaki kekufu hulu yitebikilin memihirachin

  • @selamkahsay9605
    @selamkahsay9605 2 ปีที่แล้ว +2

    Kala hiwat yasmalen

  • @ትግስትነኝጎደሬዋ
    @ትግስትነኝጎደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልንል መምህር👏

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 ปีที่แล้ว +2

    ያብዛልን እድሜ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እኛም በቃሉ እንድንኖር ልቦና ይስጠኝ ይሰጠን በእውነት በሀጤያት እየቃተትን ነወ የተሰበር ልቦና ይሰጠን ዘንድ ለምኑልን አባቶቻችን 😭😭😭😭😭

  • @egzyabharyemsegaamene3675
    @egzyabharyemsegaamene3675 2 ปีที่แล้ว +2

    Aman kal hiwoten yasamlen mamehrachen

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን መምራችን የሰማነውን30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ ያምላካችን ቅዱስ ፈቃድ የሁንልን

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Kalehiwot yasemaln Egziabher ymesgen ❤❤❤

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አቤቱ ማረን ፍቅር በለን
    እንደሃጣታችን ሳይሆን እንደቸርንትህ ይቅር በለን 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭🕯️🕯️🕯️🤲

  • @mekdisetng40
    @mekdisetng40 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን አባታችን

  • @kb9751
    @kb9751 2 ปีที่แล้ว +6

    ሊቀ ሊቃውንት ስምአኮነ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፣ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ የንስሐ ልብ ስጠኝ🤲😭
    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ።

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 ปีที่แล้ว +2

    🤲🤲🤲

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta2300 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያልብስልን መምህራችን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያልብስልን አሜን፫

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀገውን ያብዛልን

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 ปีที่แล้ว +2

    💚💛♥️

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት እንዴት እንደሚጣፍጥ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፀጋ እና እድሜው አብዝቶ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አሜን

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @fitsumzewde362
    @fitsumzewde362 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አይነልቦናችን ያብራልን

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 2 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @የማርያምልጅ-ጘ7ፀ
    @የማርያምልጅ-ጘ7ፀ 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን

  • @eyasuminelu738
    @eyasuminelu738 2 ปีที่แล้ว +8

    እርስዎን ለህዝቡ የመረጠ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይሥጥልን ቃለሂውት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልኸት አቤቱ ማርን ይቅርም በለን አሜን😭😭😭💒💒👏👏

  • @MakdisAmhra-cw2gu
    @MakdisAmhra-cw2gu ปีที่แล้ว +1

    አረ በፅላታችሁ አስብኝ ሀይለኛ ጭንቀት ላይ ነኝ

  • @sadorkumie748
    @sadorkumie748 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን፫

  • @befikerbeminet5661
    @befikerbeminet5661 2 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስብዎት

  • @kነኝየBብቻ
    @kነኝየBብቻ 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን ጸጋውን ያብዛሉት በቤቱ ያጽናልን በረከቱዎ ይድረሰን አባታችን ለንሰሐ ሞት ያብቃን ለቅድስት ሃገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን አሜን፫

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 ปีที่แล้ว +1

    Number one
    Kidus segaw❣️ Kibur damu❣️ Eyasus keratos BALE 😡😡😡

  • @desalegnfentabil1351
    @desalegnfentabil1351 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንደት ሰነበቱ ይቅርት ደምጸዎት ከፍና ዝቅ ሲያደረጉት ትምህርቱ ይቆራረጣል አይሰማም ከውቀተዎቶ እንጻር ሁላችንም መማር እንፈልጋለን ከቀሲስ መዓዛ ደቡብ አፍሪካ

  • @የሰውፍቅርያልቃልያተግንይ
    @የሰውፍቅርያልቃልያተግንይ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንቃለህይወትያሠማልንአባታችንልቦናችንንያብራልንበረከትወይድረሠን

  • @emebettaddesse67
    @emebettaddesse67 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @solomonabay7598
    @solomonabay7598 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @dgeg9434
    @dgeg9434 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይውት ያስማልን መምህራችን

  • @meqrezezelideta
    @meqrezezelideta 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @comeplaywithgelila7763
    @comeplaywithgelila7763 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወትያሰማልን