NEW | የኮበለላችሁ ተመለሱ | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ ሊቀ ሊቃውንት ስምአ ኮነ መልዓክ - LIQE LIQAWINT SIMEA KONE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 99

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 6 หลายเดือนก่อน +15

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን🙏♥️♥️♥️🌷አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛዉን ኃጢአት በደላችን እንደ ምህረት ቸርነትህ ብዛት ማረን ይቅር ይበለን🤲 ለንስሐ ሞትም አብቃን🤲♥️😥

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 4 หลายเดือนก่อน +7

    ይትባረክ እግዚአብሔር አምላክ አበዊነ ሳይገባን ይኽ ቅዱስ ቃል እንድንሰማ ስላደረገን ለአባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ለእኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይሳልብን ወዮልኝ እኔ ጎስቆሊት ወዴት ይሆን ያለኹን የእስራኤል አምላክ እንደምትወደኘ አቃለኹ መልሰኝ እኔም እመለሳለኹ ለምን ይኾን ልቦናዬ የታወረ አባቴ ማለፍ አልቻልኩም 😢😢😢ወደኩኝ አኹንም ግን በሕይወት ያቆየኝ ሊያነሳኝ ከዉድቀቴ 😢😢😢ይመስለኛል ብዙዉን ጊዜ ሕይወቴ ባዶ ሆኖ አገኘዋለኹ ትእግስቱን ስመለከት ተስፋ አደርጋለኹ ባርያዉን ያልናቀ አምላከ ቅዱሳን ይመስገን አባቶቼ እናንተን ለእኛ የሰጠን መጽናኛ ነዉና የሊቃዉንትን እድሜ እግዚአብሔር ያስረዝም❤

  • @bruktesefaye
    @bruktesefaye 5 หลายเดือนก่อน +7

    ድንቅ ስብከት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ዲኮር ቤተ ክርስቲያን ባይበዛ መልካም ነው ቤተ ክርስቲያን ቤቻዋን ውበት እና ሞገስ ያላት ናት እባካችሁ ከ አዳራሽ አታስመስሉት።

  • @abbanahusenay
    @abbanahusenay 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሊቁ ወንድሜ ሆይ ዕድሜዎ ጎዳና ይሁን ! ምነው እንደ እርስዎ ያለ የወንጌሉ አርበኛ በእኛ ውስጥ ሆነው ሳለ ስደትና ደባ ኧረ ምነው በዛ ... ! በእውነት ክፉዎች በቃለ ስብከትዎ ከክፋታቸው እንዲመለሱ እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ለጭንቀታችን ትድረስልን ተጨንቀናልና ...!
    አባ ናሁ ሠናይ ዘርዐ አብርሃም
    ከባ/ዳር

  • @alialmansoori1026
    @alialmansoori1026 29 วันที่ผ่านมา +1

    Kal heywat yesemalen yegelgloten Zelemen Amen AMen AMen 🙏 ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችን ይከፈትልን ፣መስተዋሉ ይሰጠን ፣ልድያ ልብ የከፈተ አምላክ የረዳን ❤❤❤፣
    የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሸር እናደርግ

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን በመጀመሪያ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እረጂም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @ወገብርኤል-ከ3ወ
    @ወገብርኤል-ከ3ወ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የህይወት ቃል 🙏✝️

  • @BfbfHdhd-l5e
    @BfbfHdhd-l5e 5 หลายเดือนก่อน +5

    ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የቅዱሳኑን ረድኤት በረከት ያሰማልን

  • @እግዛብሔርእረኛዬነው
    @እግዛብሔርእረኛዬነው 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃሀ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የቅዱሣቱ በረከት ይደርብን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን😢

  • @BhZinj
    @BhZinj 5 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @KemzneshYasin
    @KemzneshYasin 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር

  • @Ab-jy5lr
    @Ab-jy5lr 5 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ትምህርት ነፍሰን ያለመልማን በኡውነት እግዚአብሔር አምላክ በእናተ ላይ አድሮ ለሚሰተምረን እግዚአብሔር ይመሰገን በድሜ በጤና ያቆይልን አባቶቻችን

  • @Habtamu324
    @Habtamu324 หลายเดือนก่อน +1

    k’ale hīwetini k’ale bereketini yasemalina idimēna sēna kebereketi gari yisit’ilini 🙏🙏🙏

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnet new kale hiweten yasemalen Abatachen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @Salam-lo1lf
    @Salam-lo1lf หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦናን ይሰጠን

  • @Rola123Alkhateeb
    @Rola123Alkhateeb หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወትያሥማልንአባታችን።እርጅምእድሜይሥጥልንእግዛብሂር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ያድልልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን የቅዱሳን በረክት አይለየን አሜን!!

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p 5 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢በእውነት አባታች ቃለ ህይወትን ያሠማል🙏🙏🙏

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 3 ጊዜ! ይህ ነው ቱርፊታችን ሳናንዛዛ ሠላምታችን መድረክ ላይ ስም ዝርዝር ታቦትና ምእመኑን ማክበር ሰዓትን ለወንጌሉ ብንጠቀም እንደአባታችን።ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!❤

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen kale hewet yasemalin memhrachn abatu enenm hatayatgawan lijub tigst yistengn ye kidus yonas bereketu redetu yiderbing🤲🙏🙏🙏

  • @MulurayaMuluraya1988
    @MulurayaMuluraya1988 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለይወት ያሰማልን አባታች እድሜይስጥልን

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 6 หลายเดือนก่อน +2

    Betam enamesegnalen hulgize yemtlekuln yehiwot kal yemtmegbun abatochina enantem fetari yibarkln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አባታችን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን በአለ ትንሳኤ አደረሶት በረከቶት ይድረሰን

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @Merejalehulum2017
    @Merejalehulum2017 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @endaletsegaye2594
    @endaletsegaye2594 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይተብቅልን!

  • @AbrahamKasste
    @AbrahamKasste 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ሰላሜነሽማርያም-ጠ2አ
    @ሰላሜነሽማርያም-ጠ2አ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @alemtube7320
    @alemtube7320 5 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @ayenalemworgesa5405
    @ayenalemworgesa5405 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለያ,ወህትን,ያሰማልን,የእድሜ,ዘበናቸወ,ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤

  • @deguasemahegne979
    @deguasemahegne979 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ kalehiwot yasemaligne

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amenbkake hiwotn yesemaln ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
    @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን 💖❤️💖አሜን 💖❤️አሜን 💖❤️💓💗❤💗💓❤️1❤💗💓❤️💖❤💓❤️💖

  • @AccurateTube
    @AccurateTube หลายเดือนก่อน +1

    አሜን በእውነት ቃለህይዎት ያሰማልን!!!

  • @BirukTilahun-u2t
    @BirukTilahun-u2t 4 หลายเดือนก่อน +1

    በረከትዎ ይድረሰን አባታችን ።

  • @EskdarBogale
    @EskdarBogale 24 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜ ከጤና ይስጥልን አባ ልቦና ይስጥን ❤❤❤❤❤

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre8061 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤♥️❤♥️❤♥️❤♥️❤❤❤❤❤❤❤❤❤♥️❤❤❤❤♥️❤♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን አባታችን

  • @messiworku9939
    @messiworku9939 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ስሚ ልቦና ይሰጠን

  • @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
    @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሄውት❤❤❤❤ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉አሜን❤❤

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ
    @ለኔሲልያኑርሽእናቴ 5 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢 ቃል ህወት ያሰማለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamaragu2889
    @salamaragu2889 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ የሰማነዉን በስነ ልቦናችን ያሳድርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ካለ ሂወት ያሰምልልን ኩበር ምምህራች

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለመምህራችን

  • @عيشهاندلس
    @عيشهاندلس 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን /3/ ቃለሕይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @legesedenesayteklehaymanot9128
    @legesedenesayteklehaymanot9128 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!❤❤❤

  • @Forgiven369
    @Forgiven369 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን።
    አሜን።

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤

  • @aregashansabo6639
    @aregashansabo6639 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @fggh6526
    @fggh6526 5 หลายเดือนก่อน +2

    Kale hiyewet yaremalinnn abatachin bereketachew yideribnnnn😢 57:38 ❤❤❤❤

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን ፫ ፣ ይሁን ይደረግልን አሜን

  • @Selam-rd6qv
    @Selam-rd6qv 6 หลายเดือนก่อน +2

    Abatachin kalehiwet yaseman be ewunet enem koblyalehu ena yedngl mariyam amalajinet yimlsegn sbketu Lene yimeslal abatachin yagelglot gizewetn yibarkln

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tekalignabdisa3219
    @tekalignabdisa3219 5 หลายเดือนก่อน +2

    this all are said about me and my life....the one who is the main sinner

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg 5 หลายเดือนก่อน +2

    kale hiwot yasemn zemanot yiberki

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @zedzed-nz3po
    @zedzed-nz3po 6 หลายเดือนก่อน +2

    Kalhiwet yasemalen

  • @MemeQatar-r6h
    @MemeQatar-r6h 2 หลายเดือนก่อน

    ቀልዎትን ያሰማልን

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን✡️

  • @genetabebetgenetabebet8344
    @genetabebetgenetabebet8344 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤✝️🙏

  • @bzualemtemesgen
    @bzualemtemesgen 5 หลายเดือนก่อน

    qalehiwot yasemaln abatachn

  • @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
    @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Meseret2023-zf8fg
    @Meseret2023-zf8fg 5 หลายเดือนก่อน

    Ewnet new

  • @SaraSara5666-x9v
    @SaraSara5666-x9v 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አመሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን🙏

  • @DemisTesfa
    @DemisTesfa 5 หลายเดือนก่อน

    Amen qale hewot yasemalin mengstun erstun yaurslin

  • @eys9496
    @eys9496 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesfinsharew-cx1jv
    @Mesfinsharew-cx1jv 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tekalignabdisa3219
    @tekalignabdisa3219 5 หลายเดือนก่อน +2

    miskrochih dinkoch nachew nefse felegechachew

  • @EliasAnimaw-k8n
    @EliasAnimaw-k8n หลายเดือนก่อน +1

    የንታ ኧረ ጠፉብን

  • @usermb4vp5bx8d
    @usermb4vp5bx8d 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 5 หลายเดือนก่อน +1

    ችግር፣ጦርነት፣ረሀብ፣70አመትሙሉ፣ያሁኑ፣ይባስ፣ሆኖ፣ማን፣ለዚች፣አገር፣ሀላፊነቱን፣የእግዚያብሔርንም፣ሆነ፣የሰባኢዊነትን፣ማኝ፣ሰራ፣፣ሁላችንም፣እንጠየቃለን፣ለትውልድ፣፣እከሌ፣ከከሌ፣የለም፣፣

  • @belaymulu7639
    @belaymulu7639 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ።አንድ ነገር ግን ጠቆም ማድረግ እፈልጋለሁ መልስም እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ።አሁን አሁን በሚዘጋጁት ጉባኤዎች ላይ እያጣን ነው ለምን?ስዕል አድኖች እየተተዉ በአበባ እየተተኩ እንደ ሌሎች አዳራሾች እየመሰሉ ነው ለምን ለምን ለምን ???????????መልስ ባገኝ ደስተኛ ነኝ

  • @amarechtamirat8377
    @amarechtamirat8377 29 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eden.t1578
    @eden.t1578 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @FeresibahatMengesha
    @FeresibahatMengesha 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @tesfiasrate5896
    @tesfiasrate5896 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @eskdirmekesha-sm4ub
    @eskdirmekesha-sm4ub 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ayenalemworgesa5405
    @ayenalemworgesa5405 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aregashansabo6639
    @aregashansabo6639 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @assefamuche5722
    @assefamuche5722 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @enoch410
    @enoch410 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤