ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተባረኩ መምህራችን እናመሰግናለን። እድሜ ን ከጤና ይስጥልን። ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይሁንሎት። አሰደሳች ት/ት እና አገላለጽ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህወት ያሠመልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
ምንም ያህልዓይናቸው ማየት የማይችል ቢሆን በእውነት እኝህ ሰው ልበ ብርሃን ናቸው የልዑል እግዝአብሔርን ብርታት ሁሉን ቻይነት፣ ብርቱ ተዋጊነቱን፣ ታላቅነቱ ፣አሸናፊነቱን፣ቢያውጁ በአምላካቸው ዘንድ መታሠቢያ አላቸው በይ ነኘ።
የአማራ ፋኖዎች እባካችሁ አንድ ሁኑ ካለበለዚያ የአማራ መከራን ታበዛላችሁ። መላው አማራ አንድ ሁን የመጣብህን መከራ ትቋቋማለህ።አማራ አንድ ሁን።
❤❤❤ አሜን ቃለህይወት ያሰማን ፣
ቃል ሂወት ያሥማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤ አሜን ለሁላችንም
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
One of the best religious lectures I have listened to. Well-done!! Good job please keep it up.
My profound thanks to Megabe Haddis Eshetu. Excellent job Sir.
So lovely and fantastic sprchwale speech may God bless your true sprchwale.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ: ቃለ ህይወት ያሰማልን!አለቃ አያሌው ታምሩን በረከታቸው ይድረሰንና ባለመኖራቸው የትግራይ ህዝብና የአማራ ህዝብ ሁለቱ ኢትዮጵያውያን ወንድማማች የሆኑት ደም ተቃብተው ተራ በተራ የውርደት ሞትና እልቂትን ተቀበሉ በዚህ ሁሉ መካከል እርሰዎን የመሰሉ ተሰሚነት ያለዎት አለቃ አያሌው ታምሩን ተክተው ምንም ሳይናገሩና ለሚያልቀው ለሚፈናቀለው በገፍ ለሚታሠረው መጫወቻ ለሆነው ያማራ ህዝብ ግፉን ሳያወግዙ ያለፈወት በለመስስማተወት ስለነበር? በዚህ ወቅት ግን ስለ ሰሙ? ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
❤❤❤❤❤እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ግሩም ትምህርት
እግዚአብሔር ይገስፅህ።
@@abebakebede1270 አንቺም ልቦና ይስጥሽ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
❤🎉
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን አዎ ሀያሉ እግዚአብሔር አማኞቹን ከአጥፊወች ከገዳዮች ይጠብቃል በእርሱ የማያምኑና ይልቁንስ አማኞቹን ለማጥፋት ታንክ ፣መድፍ አሰልፈው ቢዘምቱ እግዚአብሔር እነኝህን ገዳዮች ይዋጋቸዋል ፣የሰላም የፍቅር አባት በመሆኑ ።
መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እያልኩ ቲክቶክ ላይ አንዳንድ ቲክቶከሮች እየወገዙ ነው ዝም ብለው በማርያም እንዳታሳልፋት ይላሉ እኛም ውግዘቱን እናሳልፈዋለን እናም ትንሽ ትምህርት ቢሰጡልን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜናጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ትጥቅ ስንቅ ስልጠና ፍቅር ለሀይማኖታችን ይስጠን አምላክ ለስጋወ ደሙ ያብቃል አሜን አሜን አሜን❤❤❤
egber rajm edme yirxnot❤❤❤❤❤❤
ለአሽሙርና. ለወሬ. የተፈጠረ. ሰ. ብቻ
ነፈዝ
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ከ 3 ሳምንት በፊት በሲያትል ቅዱስ ሚካኤል በተክርስቲያን ተገንተው አስተምረውናል:: የሚያስተምሩት የተፈጥሮ ሳይንስ ነበር የሚመስለው:: ለያንዳንድዋ አረፍተነገር መረጃ ያቀርባሉ:: እንዳይሰለቸን ደግሞ ይቀልዳሉ: ጥያቄም ይጠይቃሉ:: መታደል ነው:: እግዚአብሔር ክሙሉ ጤናጋ እረጅም ጤና ይስጥልን::
እራሳቸው የታወሩ ድንቁን መምህር መሳደብህ ይቅር ይበልህ።
የጤፍ ቅንጣት የምታክል እውቀት ኖሮህ ብትሳደብ ጥሩ ነበር።
😝God ⚓🛵🚡🗿🎳
ይህ. ሰውየ ተምታታበት ካሁን በፊት እንዲህ. ሲል. የሰማሁት መሰለኝ አንዳንዴ. ለከርሱ. ሲል ያቃጥር ነበር. እሱም እንዲህ. ብሏል ኤረትራና ትግራይ. አንድ. ሁነው. ቢሆን. ንሮ ምን ይወጠን. ነበር ጦርነቱ. አንችላቸውም ነበር ብሎ ያንቋልጥ ነበር አሁን ምን እያለነው
You understand him, smart!
መምህር፣ቃልህይወት፣ያሰማልን፣ግን፣ኢትዮጵያውያን፣፣፣፣70አመት፣ሆነን፣በጦርነት፣፣ያሁኑን፣የሚሆን፣የሕዝብ፣ጭፍጨፊ፣መንግስት፣ግን፣የለም፣ግን፣የለም፣፣🙈፣፣
total blind
አንተ አይንህም ልብህም የታወረ ምላሳም😊
ይቅር ይበልህ።
@@WessenMekonnen እውነት እና ሕይወት የሆነችውን ተዋሕዶ ወደ ተረት የቀየረ ደንባራ ነው
አንተ አይናማው ሁሉ ነገር የተወረብ የአንተ አይብስም ?
Anes ayn aleni new yemtlew yeaamro awrr nehh zm atlm hatyat kemtameta @@MiskrAzmeraw
@@Bereketsisay-y5b ምላሽ ከፈለግ አስተካክለህ ፃፍ።✍️✍️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🎉
ተባረኩ መምህራችን እናመሰግናለን። እድሜ ን ከጤና ይስጥልን። ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይሁንሎት። አሰደሳች ት/ት እና አገላለጽ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህወት ያሠመልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
ምንም ያህልዓይናቸው ማየት የማይችል ቢሆን በእውነት እኝህ ሰው ልበ ብርሃን ናቸው የልዑል እግዝአብሔርን ብርታት ሁሉን ቻይነት፣ ብርቱ ተዋጊነቱን፣ ታላቅነቱ ፣አሸናፊነቱን፣ቢያውጁ በአምላካቸው ዘንድ መታሠቢያ አላቸው በይ ነኘ።
የአማራ ፋኖዎች እባካችሁ አንድ ሁኑ ካለበለዚያ የአማራ መከራን ታበዛላችሁ። መላው አማራ አንድ ሁን የመጣብህን መከራ ትቋቋማለህ።አማራ አንድ ሁን።
❤❤❤ አሜን ቃለህይወት ያሰማን ፣
ቃል ሂወት ያሥማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤ አሜን ለሁላችንም
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
One of the best religious lectures I have listened to. Well-done!! Good job please keep it up.
My profound thanks to Megabe Haddis Eshetu. Excellent job Sir.
So lovely and fantastic sprchwale speech may God bless your true sprchwale.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ:
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አለቃ አያሌው ታምሩን በረከታቸው ይድረሰንና ባለመኖራቸው የትግራይ ህዝብና የአማራ ህዝብ ሁለቱ ኢትዮጵያውያን ወንድማማች የሆኑት ደም ተቃብተው ተራ በተራ የውርደት ሞትና እልቂትን ተቀበሉ በዚህ ሁሉ መካከል እርሰዎን የመሰሉ ተሰሚነት ያለዎት አለቃ አያሌው ታምሩን ተክተው ምንም ሳይናገሩና ለሚያልቀው ለሚፈናቀለው በገፍ ለሚታሠረው መጫወቻ ለሆነው ያማራ ህዝብ ግፉን ሳያወግዙ ያለፈወት በለመስስማተወት ስለነበር? በዚህ ወቅት ግን ስለ ሰሙ? ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!