ልዩ የፃም አማራጭ ጥብስ ፍርፍር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 116

  • @zemenawit
    @zemenawit 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you my dear sister 😘❤ you are always creative 😊 ❤❤❤ my number one⭐

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Wow በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺልን👌👌👌👌

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ ለየት ያለ አሰራር ቁሌቱ በጣም ያስጎመጃል
    ሩዝን በዚህ አይነት አስቤዉ አላዉቅም ነበር አሁን ግን እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 😍😍😍

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ሚሚላዬ ቆንጆ በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ

  • @edenleulseged4439
    @edenleulseged4439 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ረጋ ያልሽ ድምፅሽ ራሱ ምግብ ነዉ የምተሰሪያቸዉን የተወሰኑትን ሰርቻቸዋለሁ ብዙ አስተምረሽኛል የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ።

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว

    Wow endat yamerale tebareki meluy huleme gobeze

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    ልክ እንደ ሁሌም በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    ልዬ የሆ አስራር ነው ሜልዬ እኔ ከዚህ በፍት ሞክርው አላውቅም አውን ግን እስከሞክርው ቸኩያለው እጅሽ ይባርክ 😍🙏🙏

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 3 ปีที่แล้ว

    ሜላዬ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አስራር ነው እናመስግናለን

  • @gelilatafese7262
    @gelilatafese7262 3 ปีที่แล้ว

    My favorite food ferfer 👌🏾 I will try withi rice 🍚 thanks meluya 😘

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ ነው ሜላትዬ ሁሌም አዲስ ነገር የምታሳይን እናመሰግናለን ያስጎመጃል ያም😋😋እጅሽ ይባረክ እህቴ👌👌👍👍🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

    Menem yemayewtalsh enatsh yemerkush balemuya ye balemuya sat lej nesh... Meluye lakilgn sufu ameltognal. Yehen gin lakilgn blanch box. share yene mar

  • @helentekalign1250
    @helentekalign1250 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እና ለየት ያለ ነው እናመሰግናለን ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ በርቺ የኔ ውድ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ የኔ ማር ባጠቃላይ አዲስ ምግብ ነዉ በጣም የሚያምር ተባረኪልኝ በርቺልኝ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሊዬ በጣም አሪፍና ምርጥ ነው እንደሁሌውም በርቺ የኔ ውድ👌❤❤❤ሼር

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing meluye very yummy food endehulaw tebarki❤️❤️🥰👍

  • @betelhemyazachew2711
    @betelhemyazachew2711 3 ปีที่แล้ว

    Thanks so mach melat as all ways i love u and ur sister i learned so mach from you guys keep up z good work God bless you .

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ፍርፍር በዚህ ብርድ በተለያየ አይነት ሲሰራ ደስ ይላል ሜሉዬ እናመሰግናለን ተባረኪ🙏🏾

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ እንኳን በጠዋቱ በደህና መጣሽ ።
    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያንቺ ይህን ጨምሪ
    ይህን ቀንሽ የሚባል ነገር የለውም በጣም ባለሙያ ጎበዝ በርቺልኝ ። Have a blessed day!!🙏😘

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምራቄን አሰዋጥሸኝ.😋 👍 እጅሸ ይባረክ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እህቴ❤👌

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 3 ปีที่แล้ว

    Mel balemuya...melkamun hulu emegnleshalehu...keep going.🙏🏻

  • @makdesmakdes8972
    @makdesmakdes8972 3 ปีที่แล้ว +2

    የሩዝ ፍርፍር የሰራሽውን ሰርቼ በላው በጣም አሪፍነው እጂሽ ይባረክ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    ሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሁሌም ፈጠራሽ የሚደነቅ ልጅ አዋቂ የሚወደው ምርጥ ምግብ
    አመሰግናለሁ👍👏👏

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 ปีที่แล้ว +1

    New creativity love it😊 looks yummy 😋

  • @betelhemzewde1497
    @betelhemzewde1497 3 ปีที่แล้ว

    የሚያስጎመዥ ፍርፍር ነው ሜሉ ተባረኪ

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว

    ዋወ ሁሌም የምትሰሪያቸው በጣም ቆንጆ ናቸው እጅሽ ይባረክ ሜሊየ❤️😋

  • @meseretmeseimeseretmesei9793
    @meseretmeseimeseretmesei9793 3 ปีที่แล้ว

    Bexam bexam arif new enamesegenalen

  • @kidisttesfaye7234
    @kidisttesfaye7234 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ምግብ ነዉ እንሞክረዋለዉ እናመሰግናለን!

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ሜሉየ ሁሌም አንደኛ ባለሙያ🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว

    ለየት ያለ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ😋👌

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናልን ሜሉ እጅሽ ይባረክ አላውቅም ነበር በሩዝ እንደሚሰራ እሞክረዋለሁ ተባረኪ ስለመልካምነትሽ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የሩዝ ፍርፍር እዳለ ዛሬ አየሁ❤ ቁሌቱ ያስጎመጃል☺️

  • @fasikatibebu1163
    @fasikatibebu1163 3 ปีที่แล้ว

    Ejij yibarek Meluye

  • @elizashow3014
    @elizashow3014 3 ปีที่แล้ว

    ለየት ያለ ነገር ስላሳየሽን እናመሰግናለን እውነትም ሲያዩት ያጠግባል 👌ድምጽሽ ደሞ ረጋ ያለ ስሙኝ ስሙኝ ይላል💗💗💗

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 3 ปีที่แล้ว +1

    It looks yum! Very creative all the time!
    I like your recipes but can you incorporate protein with every meal as you know we need protein otherwise it will be just carbohydrates. With your talent if you show us full nutritious recipes it will be number #1 🙏🏾

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ልክ ነው አስተካክላለው ።የኔ እህት

  • @meronokubat3269
    @meronokubat3269 3 ปีที่แล้ว +1

    When you mix with potato 🥔 it look like hash browns thank you melat 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      አዋ በጣም ይጥማል እንደሱ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ ሁሌም አዳዲስና ጤናማ የሆኑ ምግቦችን ይዘሽልን ስለምትመጪ ከልብ አመሰግንሻለሁ በርችልን

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆነጆ ለየት የለ አሰራር ስላሳየሽነ 🙏😋💕

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ እና ለየት ያለ አሰራር ነው ያሚ👌👌👌👍👍😍

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    😍🙏

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว

    ሜላ ለየት ያለ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ውዴ❤️🙏👍

  • @annakuman9595
    @annakuman9595 3 ปีที่แล้ว

    Dear young lady. Thank you for sharing your video with us. Can I suggest using shimbra or miser or atar garbanzo beans. Use one of this item after you soak it for few hours in water. Look for falafel recipe so u get the idea. Thank again❤🌹

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ልክ ነሽ ግን ከዚህ በፊት የሰራሁት ስራ አለ እንደሱ ይሄ አማራጭ እንዲሆንልን ብዬ ነው

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    ለየት ያለ ተወዳጅ ፍርፍር ብዬዋለው ሜሉ✅ thank you for sharing 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @Lulit21
    @Lulit21 3 ปีที่แล้ว +3

    Betam konjo👏🏼👏🏼👏🏼 berchi Melu! ዛሬስ ስም ላወጣልሽ ነው 🤗😊"የት ነበርሽ" ብዬሻለሁ!!!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 3 ปีที่แล้ว +1

      Yes. Words coming from heart! Thank you sister and also I have learned a lot of cooking from you!
      You are truly appreciated❤😍

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 3 ปีที่แล้ว

    weyne meluye siyamirr u r so creative eko 😘😘😘 rozmerish demo tesmamitotal, melu ene gam bik bey simechis atitifibgn

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እመጣለው በርችልን

  • @Rahhhhhh-m7o
    @Rahhhhhh-m7o 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo new berchi Thank you

  • @bingogigo2840
    @bingogigo2840 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ።

  • @Belieyelisheye
    @Belieyelisheye 6 หลายเดือนก่อน

    Wow i will try it now

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ መቼም አያልቅብሽ ካንቺ ብዙ ነገር ነው የምማረው ልዩየፍርፍር አሰራር ነው ምነው አሁን ይህንን ፍርፍር አሁን ባገኘሁት 😋😋❤️❤️🥰🥰

  • @eluka6294
    @eluka6294 3 ปีที่แล้ว

    Can you please show as the rice you using ?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      ባስመቲ ነው የምጠቀመው

  • @yelfignbogale4114
    @yelfignbogale4114 3 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው በመሀል የምትስቂው? በተረፈ ሁሉንም የምትሰሪው ቆንጆ ነው አድናቂሽ ነኝ።

  • @Tube-nv8rc
    @Tube-nv8rc 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉ እህቴ ልዩ አሰራር ነው በርችልን ካንች ቡዙ እማራለሁ

  • @qmartagerma1440
    @qmartagerma1440 3 ปีที่แล้ว

    Woow

  • @mhiretalemu1316
    @mhiretalemu1316 3 ปีที่แล้ว

    Wow Thanks meluye 👍👍👍

  • @ashagre2072
    @ashagre2072 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን።

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว

    Watching...

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 ปีที่แล้ว

    I learn everyday new , thanks 😊

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤🙊🙊🙊🙊🙊

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +2

    Maluye emewedsh melkamua ehete... Watching 👀👀 lanich nagative asteyayet miset sew ale beye alasebm yene polite ene ende asteyayet misetew fegegetashen yabezalen sakilgn😂

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 ปีที่แล้ว

    Emmmmm looks delicious. Thank you Melatiye

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว

    Melatyae you need to write cooking 📚, you are taking Ethiopian cuisine the next level👌👌👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      ፍርዬ ይሻላል ብለሽ ነው ።። በጣም አመሰግናለው

  • @helenhelen9606
    @helenhelen9606 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ባለሞያ አረግሽኝ እኮ በጣም እናመሰግናለን

  • @soretti
    @soretti 3 ปีที่แล้ว

    Wow amazing 👌

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    Just I'm watching 👍😘♥️♥️♥️

  • @tjj269
    @tjj269 3 ปีที่แล้ว

    Enmsgnaln betam merti nwe 👍

  • @edenabraham1971
    @edenabraham1971 3 ปีที่แล้ว

    Wude betam eyetefash new gen ewenet eyenafekeshigh new atetefi enji

  • @judjud4209
    @judjud4209 3 ปีที่แล้ว

    Waw betam yami😘😘😘👍👍

  • @lidiawoldu354
    @lidiawoldu354 3 ปีที่แล้ว +1

    #6

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ ነው ይሰራል

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

    1gna

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 ปีที่แล้ว

    እውነትም ጥብስ ፍርፍር ለየት ያለነው እናመሰግናለን እጅ ይባርክ!!

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @ayalkwerku9673
    @ayalkwerku9673 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ የተረጋጋሽ

  • @Minhthu-vz2il
    @Minhthu-vz2il 3 ปีที่แล้ว

    chào bạn hiền bạn chia sẻ líp rất hay

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 ปีที่แล้ว

    ሜላትዩ እንዴነሽ ፡እጅሽ ይባረክ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @yadahgraphicsprint5837
    @yadahgraphicsprint5837 3 ปีที่แล้ว

    Thank you meluyeee

  • @daewas1403
    @daewas1403 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ፈጠራሽ ሁሉ ልዩ እና ድንቅ ነው 👌👌👌

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ፡ሜልዬ

  • @laemi7726
    @laemi7726 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobez

  • @miheretbegashaw8090
    @miheretbegashaw8090 3 ปีที่แล้ว

    Wow 👏 💓🙏❤🙏

  • @selan8299
    @selan8299 3 ปีที่แล้ว

    Yam👌👌👍

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሜላትዬ እንደ ሁሌ በጣም ቆንጅ ነው🙏👍🏽😍

  • @fevenmoges3834
    @fevenmoges3834 3 ปีที่แล้ว

    Tanks Wude

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው
    @እግዚአብሔርይቅርባይነው 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰብስክራይብድ። እስር ያገሬ ልጅ። ይሳካልሽ

  • @jasika499
    @jasika499 3 ปีที่แล้ว

    Wow betam arife new ynan chanal subscribers adrgugh ktay TH-cam lesera asbalhu

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว

    በርች

  • @hanymulugeta3784
    @hanymulugeta3784 3 ปีที่แล้ว

    Konjo now bareche

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 3 ปีที่แล้ว

    Weyee moyaa

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Watching ❤️

  • @የአላህባሪያ-ቸ1አ
    @የአላህባሪያ-ቸ1አ 3 ปีที่แล้ว

    አረ እዚህ ቤት ለየት ያለ ነው

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @wintamaru9186
    @wintamaru9186 3 ปีที่แล้ว

    💋💕💕

  • @umuaymen9786
    @umuaymen9786 3 ปีที่แล้ว

    ቅመሙን ሲቀቀልአብሮ ከ ሩዙ ጋር መጨመር ይቻላል

  • @mieraflaike2436
    @mieraflaike2436 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ያንቺን ቪዲዮ ሳይ ማስታወቂያዎችን አላሳልፍም።ማስታወቂያ ማየት አልወድም ያንቺ ሲሆን ግን ታግሼ አያለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ ነይሆ ድስት ግን ድስት ነው

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    Watching ❤

  • @elizashow3014
    @elizashow3014 3 ปีที่แล้ว

    Welcome💗

  • @cintyacinta6823
    @cintyacinta6823 3 ปีที่แล้ว

    ቃላቶች ያጥሩኛል ምንብዬ ላድንቅሽ እንዴያው በደፍናው ሜሉ ባለ ሞሞሞሞሞሞሞ ያነሽ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 ปีที่แล้ว

      ሀሀ ታድዬ አመሰግንሃለሁ የኔ ቆንጆ