//የቤተሰብ መገናኘት// ድርብ ደስታ!!... ምን አለ አባታችን በህይወት ኖሮ ይህን ደስታ በተካፈለ //ቅዳሜን ከሰዓት//
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025
- Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
የመዳም ቅመሞች ፀልዩልኝ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ😢😢😢😢
አላህ ከጭንቅ ያውጣሺ
ምነው አላህያግዝሽ❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
አይዦሽ ፈጣሪ ይረዳሻል ፀልይ
እመብርሐን እናቴ ትርዳሽ /ህ
ዘር ጠይቅ ዛሬም የለም የኔወድም በችግር ሁኔታ ይሆን 😢😢😢አላህ ያስተካክልልህ😢
እግዚአብሔር ከጭንቀት ነፃ ያውጣሽ እህቴ ፀልይ አይዞሽ እማ
የናፈቀ ሁሉ ይገናኝ የተቸገረ ሁሉ ይደሳ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን በሉ
Amen amen amen
Amen ❤❤
እህቴ አለኮ በደምህይው😢😢😢
ደስ ይላል የተቸገሩ ሰወች መገናኘት ደስ ይላል ሁሊም ጥሩ ነገር ማሳት ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን።
አቶ ኤልያስ አንደኛ ነው ❤ ንግግሩ ደስ ሲል ደርባባ ሰው እድሜ ይስጥህ
ማነው ይህን ፕሮ ግራም በጉጉት የሚጠብቅ
እኔ
በእውነቱ መገናኘት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አውተው በውስጣቸው የሚያብሰለስሉ ስንቶች ናቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው ሀገራችንን ይባርክ ሰላም ለሀገራችን
ሁሌ እያብሰለሰሉ ከመኖር ቁርጥን ማወቅም አንድ ነገር ነው እንኳን ደስ አላችሁ የቀራችሁት ትስስራችሁን አጠንክሩ ኢቢኤሶች ተባረኩልን።
እንኳን አደረሳችሁ በስላም ነው ዳጊ የጠፋው
እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤❤
ebs ሁሌም አንደኛ ናችሁ 🥰
አይዞሽ አትጨነቄ ለምን
ብትይ ሁለነገሩ ያልፋል
የዛሬ ሳምንት ሌላቀነው
yoni yezare tsegur astekakayih eju yibarek siyamir
እንደኔ ከቶ ሚጓጓው የዘር ጠይቅን ቤተሰብ ከቶ መቸ ይሁን የሚያገኘው🙏🙏🙏
አማራ ክልል. የተራቡወገኖቻችንን ዝምአላችሁኢቢኤሶች. ለምን
Thank you ebs
እንኳን ደስ አለህ የኔ ልጅ ደግ አባት
ሰላም ለዮኒ @ ለፀጊ ❤️❤️❤️❤️
እህህ😭😭😭😭ሙስሊሞችም በአላህ እረስታኖችም በግዛቢህር ebs ቁጥራቸውን የምታቁ ተባበሩኝ እናቴጠፍታብኝ ለማፈላለግነው ያለእናትአለምጨለማናት 26 አመት እናቴን አላቃትም 😭😭😭😭😭
የኔውድ ቤተሠብ ፍለጋ እሜለውላይ አለ ❤❤
በSms ነው የምትመዘገቡት
7696AF ይሔነው በዚህ ተመዝገቢ
@@LuluWelo-d1g የኔእህት በዝህደውየነውየማገኛቸው ወይስእደትነው እኔያለሁት ስደትነው
@@FatmaEndres የኔ እህት በምን ላግኝና ላናግራቸው ግራገባኝ
እግዚአብሔር ይመስገን
ደምባጫ ስበል አራቄ ነው ትዝየሚለኝ 😂😂😂 ebs good
ዘር ጠይቅስ መቸ ይሆን ቤተሰቡን የሚያገኘው 😢
Batme
❤እንካን ደስ አላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ከችግር ያውጣሽ እህቴ
Ehen comment yemitahu hulu du'a adirgulign Ba Allah betachi yefarase new 😢😢
የዚህን ፕሮግራም ቁጥር የምታውቁ በአላህ ንገሩኝ😢😢😢
ልብ የሚነካ ታሪክምነው
እኔ በጣም እፈልጋችሁዋለሁ እባካችሁ እንዴት ነዉ ማገኛችሁ😢😢😢
እኔ አባቴን በልጅነት በጣም ይናፍቀኝ ነበር አውቶብስ ቆሞ ሰው ሲያወርድ እየሮጥኩ ህጄ አያለሁ ወታደር ከሆነ አባቴ ነህ እል ነበር ሁሌም ህልሜ ነበር አባቴን ማየት አድጌ አግብቼ ስወልድ ልጆቼን ሳይ አባቴን ረሳውት ተቀየሙክት እንዴት አስችሎት የ2 ወር ልጅ ጥሎኝ ይሄዳል ብዬ እስከ አሁንም ፈልጌው አላውቅም ይኑር ይሙትም የማውቀው ነገር የለም
ፈልገው/ፈልጊው
ህጅፈልጊእህቴ
ማን ይባላል አባትሽ ስሙን የነበረበትን ሀገር የእናትሽን ስም ሲቀጥል ያለሽበትን ሀገር ስምሽን ከቻልሽ ፎቶው ካለሽ ፖስችው እህት እኔ ወታደር ነበርኩ እና የወታደር ህይወት እንደምታስበት አይደለም ማግኘት አለ ማጣት አለ ስለዚህ ፈልጊው
አብሺሪአላህ ይረዳሺ
የዘር ጠይቅ እናት ተገኝታለች
እዴት ማግኘት ይቻላል ኢቤሶችን
ቤተመብ የሚያፈላልጉት ፕሮግራም ላይ ወይም ቪድዮ ላይ ከስር አለ ቁጥራቸዉ
Video call madreg ayichalm neber?
Why the phone never works? Please reply here.
Medewel efligalehu ,akisten lemefeleg ebakachihu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Sint newu silk kutrachewu ye eb?
አረ ቁጥራቸውን የምታውቁ እናቴ ጠፍታብኝነው
አሰላሙአለይኩም እህቶቸ እስኪ ደምሩኝ ተው ይለፍልኝ እኔም
እኔ ራሴን ያወኩት ከ13 አመት በሆላ ነው
የመዳም ቅመሞች ኑ ጋር አንረዳዳ ኢቢኤሶች ተባረኩ
ዘር ጠይቅ የምትሉ ሊያችሁ
Debre birhan esuan mtmesl se aychalehu
ምንያህል ግን ምን ይለጥጠዋል፣ በስነስርዓት አያወራም እንዴ
በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞች. ዱአ አርጉልኝ በጣም ችግር ላይ ነኝ ስራ ከፈታሁ 6ወሬ አሚሮ ጭንቀት ሊይዘኝ ነው😢😢
ጅማ,ወታደር,,ሰፈር,,ያላቾሁ,,አጎቴን,,አፋልጉኝ,,የደርግ,,ወታደር,,ነው,,ስሙ,ዘመድኩን,,ክፍለ,ማሪያም,,,ይባላል,,,,ካገኛችሁት,ለኢቤስ,,ደውሉን,,,,,,,,,,❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰው ሰው እያለው ሰው መናፈቅ ከባድ ነው
እንዳው በሂወት ካለህ ሰው እንደሚናፍቅህ እናውቃለን ግንኮ እኛም ናፍቀኸናል
ሰብስቤ ታደሰ የምር እህት ወንድሞችህ እንደት እንደሚጨነቁ ብታውቅ ብዬ ተመኘሁ
❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤
ሠላም EBS ኦች እናንተን ለማግኘት ቡዙ ሞከርኩ ግን አልቻልኩም እና እባካችሁ አናግሩኝ ቤተሰብ ፍለጋ ላይ የመጡ ሰዎች ነበሩ እና እነሱ የኔ ቤተሰቡ ናቸው ላገኛችሁ ቡችል በጣም ደስ ይለኛል እና ቡትተባበሩኝ
Tiktaklay ለምን በድምፀ ብትለቅ ሽር ይደርጋል ይደርሳል
❤❤❤❤🎉🎉
ዮኒ ሱሪውን እስቱዲዮ ሲገበሸ ነው እንዴ በመርፌ አሳጥሮ አጥፎ የሰፋው😂😂
አይ የሰው አይን አድንቄሻለኹ
@ በጣም አይን ይይዛል ምን ላድርግ🫣
Bayye namati tola baga wal argitan
ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤
ሞት ለአማራ ህዝብ ደመኛ ጠላት
Astelita neh
ቆሻሻ ያስጠላሀውማ አንተነህ@@zetamful
ድል ለተገፋው አማራ
@@zetamful ድሮስ ከጠላት ምን ይጠበቃል
Baya boto fano fano yedefachu
የዘር ጠይቅ ጉዳይ የት ደረሰ?
አንባቸው አያሌው ወይም አንባቸው አባይ የሚባል ዘመድ አድራሻ ጠፍቶኛል የደርግ ወታደር ነበር በ1990 አካባቢ ሱዳን ነኝ ብሎ ነበር ያለበትን ሁኔታ ደሴ ለነበረች እናቱ ነግሯታል ከዛ ወዲህ ምንም የሚሰማ ነገር የለም እንደዚህ አይነት ሰው የምታውቁ ካለ እባካችሁ አሳውቁኝ
ዮንንንንንን፣በምን፣ለጌነኝህ????????????!!!!!!
👌👌💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
እግዚአብሔር መልካም ነው የሳችው ዘር መኖራችው ደስ ይላል
እንደው ግን ነገሩን በህይወት ያሉ እናት እና አባት ልጅ ሲፈልግ እና ሲያገኛቸው ሳፍር ተገላቢጦሽ ይሄ አሁን አባት ነው እበት ይህን ሁላ አመት የት ነበር ??ኤጭ
ሒጃቤን ለብሻለሁ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Once 55 kilo mater now not 200 kilo mayer
E/r yerdash
ዘርጠይቅ
ደምሩኝ በአላሕ ይዣቹዋለው
ደምሬሻለሁ በአላህ ስትይ❤
ደምሬሻለሁ መልሽ
😂Zeynda
,🎉🎉🎉😢😮
😂❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
🎉😢😮😅😊
አይ አማራ ያሳዝናል ኢትዮጵያን ሀገሬ እያለ ሲሞትላት ሲደክምላት ከደርግ ጀምሮ የተሰራበት ሴራ ተበትኖ ነበርአሁን ሊጠፋ ትንሽ ሲቀረው ነቃ በቃ ሁሉህምታጠቅ ከፋኖ ጎን ቁመህ ኢትዮጵያን ታደግ።
Ethiopia atibale izeyu iresekin chale
እንደአንተ/ቺ አይነት ቅል እራሶችንም አማራ መፍጠሩ የዘር እርግማን ነው ።ኢትዬጵያችን ግን እነዛ ምስኪን የአማራ ገበሬውን ይዛ ትቀጥላለች ።እናንተ ግን እሬሳችሁ የኢትዮጵያ መሬት ይተፋችኋል።ለቃቃሚ የሸአቤያ ተላላኪ ባንዳ
የምን ኢትዮጵያ መታደግ ታዲያ ኢትዮጵያን ለመጥፋት የተጠቀ ቡድን ነው ፋኖ
EBS ትልቅ የፕሮግራም እጥረት ኣጋጥሞታል። ምናልባት ይህን የቤተሰብ ማገናኘት ፕሮግራም በወር ኣንድ ቀን ብታደርጉት ሳይሻል ኣይቀርም። ሰዉ ሁሉ ተገናኝቶ ኣለቀ ልበል???
ቤተሰብህን(ሽን) ቀብረህ ጨርሰሀል መሰለኝ
ቀደማችሁኝ
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤