ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ethiopia :- ሐምሌ 5 | ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ | ለምን እናከብራለን ? | hamle 5 | petros pawlos | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ค. 2023
  • #ethiopian_orthodox_sibket #ጴጥሮስ_ወጳውሎስ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
    Ethiopia :- ሐምሌ 5 | ብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ | ለምን እናከብራለን ? | hamle 5 | kidus petros we pawlos | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
    🔴⏩ ስለ መጀመሪያው ሳምንት ዘወረደ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዘወረደ | የአብ...
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
    🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
    🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
    🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
    🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
    🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
    🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...
    👉👉👉 እንኳን ወደ ዮናስ ቲዩብ በሠላም መጣችሁ!! በዚህ ቻናሌ ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ዝማሬዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ መረጃዎች የማቀርብበት ነው። የማቀርብላችሁም ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም(wasihun) እባላለው።
    👉 በሌሎች ድህረ ገፆችም ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
    follow us :-
    TH-cam :- / @yonastube
    Facebook :- / %e1%86b%b2%e1%8a%95-%e...
    Telegram :- t.me/joinchat_...
    መከታተል ይችላሉ!!!

ความคิดเห็น • 129

  • @yonastube
    @yonastube  ปีที่แล้ว +14

    አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    youtube.com/@yonasmedia16
    👆👆👆👆👆👆👆👆

    • @AkaluTegene
      @AkaluTegene ปีที่แล้ว

      😊

    • @gamelaamaan6740
      @gamelaamaan6740 ปีที่แล้ว

      ​@@AkaluTegene1:10 2:00 4:00

    • @gamelaamaan6740
      @gamelaamaan6740 ปีที่แล้ว

      ​@@AkaluTegene😊😊😊😊ቆቆቖቖቆ

    • @gamelaamaan6740
      @gamelaamaan6740 ปีที่แล้ว

      😮😅😮ቅ😊ቅ?ቖቆቖ ቆቆቆቆቆቖቆ

    • @zmaniabokas2915
      @zmaniabokas2915 ปีที่แล้ว

      ሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po ปีที่แล้ว +1

    ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1j หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ተመስገን ይጠብቀን🤲🤲🤲🤲🤲♥️🤲♥️💜👍💜♥️

  • @hanaabraham1461
    @hanaabraham1461 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @deberabelay4823
    @deberabelay4823 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የሐዋርያት አባቶቻችንበረከታቸው ይደርብን አሜን ፫😢
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን❤❤

  • @eyopiyaaetoi8157
    @eyopiyaaetoi8157 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @fikrdebebe5603
    @fikrdebebe5603 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️

  • @maazaimaazai3191
    @maazaimaazai3191 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን ቅዱሳንአባቶች ዋጋ ከፍለዉ ሀይማኖታችን ፀንታ እድትቆይ ያደረጉ አባቶች በረከታችሁ ይድረሰን 🤲🤲🤲 እንኳን አደረሳችሁ የድንግል ማርያም ያስራት ልጆች 🙏🙏🙏

  • @mahilebase3127
    @mahilebase3127 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @user-yl2vh1kx4t
    @user-yl2vh1kx4t ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen kale hiyewt yesemalen Tegawun ❤❤❤❤

  • @biratube2591
    @biratube2591 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫

  • @alemalem8710
    @alemalem8710 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rahwafitsumrahwafitsum1270
    @rahwafitsumrahwafitsum1270 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @aberashangushu2017
    @aberashangushu2017 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @er-gs1kk9yl5j
    @er-gs1kk9yl5j ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ አችን
    የአባቶች አችን በረከት ይደረብን

  • @achilovebekelewins3683
    @achilovebekelewins3683 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mironlidou1104
    @mironlidou1104 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አዴረሰን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @deguasemahegne979
    @deguasemahegne979 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwot yasemalin

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @merawgiorgis3610
    @merawgiorgis3610 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ያድልልን አሜን 🙏🙌🙏

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 ปีที่แล้ว +15

    ፃዲቁ አባታችን የወር ሳይሆኑ የአመት ናቸው በረከታቸው ይድረሰን የአባታችን ገብረመንፈስ ቅዱስ ይባርኩን ለክብር በአላቸው አድርሰውናል ይመስገን

    • @bogalechroba4986
      @bogalechroba4986 ปีที่แล้ว

      Inkwaan aderazaachu zderezen ameeen ameen 🙏

    • @Fasikakindu5439
      @Fasikakindu5439 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት ነዉ የአመት የወር ነዉ

    • @user-tr8rl7pk4w
      @user-tr8rl7pk4w ปีที่แล้ว

      ገብር መንፈስ ቅዱስ የአመት ናቸው የወር አልገባኝም እኔማ ገድላቸውን እሰማለሁ

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አልገባኝ
      የአመት ከሆኑ እንዴት ምን ያደረጉበት ነው??
      ስላልገባኝ ነው❤

    • @mariabewekat3839
      @mariabewekat3839 ปีที่แล้ว

      የወር ናቸው ያመት አደሉም የመጋቢት ነው ያመታቸው ያም ያረፉበት ነው

  • @getemasfen237
    @getemasfen237 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንበረከታቸው ይድረሰን የአባታችን ገብረመንፈሰ ቅዱሰ ይደርብን

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የሐዋሪያት በርከት ይድረሰን ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @user-je1wk1vv1y
    @user-je1wk1vv1y ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @menyahelteshome8844
    @menyahelteshome8844 ปีที่แล้ว

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን - በእድሜ በጤና ይጠብቅልን - እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏 - የቅዱስ ጴጥሮስ እና የቅዱስ ጳውሎስን ጽናት እና እምነት ያውርሰን🙏

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንየአባቶቻ ችን በረከታችዉ ይደርብን እግዚአብሄር አምላክይመስገን ቃለህ ወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yezbalemgetnet9523
    @yezbalemgetnet9523 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን❤🙏

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @Beti-kh3iw
    @Beti-kh3iw หลายเดือนก่อน

    በረከታቸዉ ይድረሰን አሜን

  • @seblewendemumareye6494
    @seblewendemumareye6494 ปีที่แล้ว

    አሜን (3)❤ ቃለሂወቶ ያሰማልን የአባቶቻችን በረከት ይደረብን

  • @user-mu6xe2yr1s
    @user-mu6xe2yr1s ปีที่แล้ว

    የቅሱዋኑ ፀሎት አይለየን በረከታቸው ይድረሰን። ለመምህራችንም ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @HelenKefela
    @HelenKefela ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማል 🙏🙏🙏

  • @marieabrare4783
    @marieabrare4783 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ለመምህራችን 👏👏

  • @zmaniabokas2915
    @zmaniabokas2915 ปีที่แล้ว

    በውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እኛንም የሠማነውን በልባችን ያሳድርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድ የተዋህዶ ልጆችእኮን ላባታችን ላቡነ ገብረ መፈስቅዱስ አመታውይ ክብረ ባአል መታሰቢያ አደረሳቹህ አደረሠን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 ปีที่แล้ว

    አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
    አሜን አሜን አሜን

  • @wizbro2713
    @wizbro2713 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቃል ኪዳን ከተገባላቸው ቅዱሳን ፃድቃን ረድኤት በረከትን ያድለን ለሀገራችን ሰላም ፍቅርን ይስጠን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @haderakelati1160
    @haderakelati1160 ปีที่แล้ว +2

    የጻድቃኑ ጴጥሮሰ ጳውሎስ በረከት ይደርብን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜውን ይጨምርልን ጌታ።

  • @shewayebekele9708
    @shewayebekele9708 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃልህይወትን ቀለበረከትን ያሠማልን

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💐💐💐💐💆

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-ts6yq9kq8r
    @user-ts6yq9kq8r ปีที่แล้ว

    AMEEEEN.KALA.YIWOT.YAAMALEN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታቸው ይደርብን 💚💛❤️

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ እይወትን ያሰማልን👏🏽

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅድሳን በአል የአባቶቻችን ረደት በረከታቸዉ ይደርብን 💕🙏💕

  • @nistuhmebratu9873
    @nistuhmebratu9873 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @fanosyohanes9211
    @fanosyohanes9211 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወትያሰማልን

  • @beletewendimu4105
    @beletewendimu4105 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 ปีที่แล้ว

    Amen enkun abro aderesen

  • @afomiabirhanu4579
    @afomiabirhanu4579 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @serkeserke8304
    @serkeserke8304 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln memhrachiyn🙏🥰🙏

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 ปีที่แล้ว

    Kale hiwoten yasemalen memeherachen yekusanu stelot yekusanu 🙏🙏❤❤❤

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 ปีที่แล้ว

    Amen qlehiwet yasemalen 🤲

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረስን ቃለ ህወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tokeesaum3983
    @tokeesaum3983 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @user-ki9hn6bl3t
    @user-ki9hn6bl3t ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማንል

  • @habibaababa2268
    @habibaababa2268 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-mr7xf6jt9w
    @user-mr7xf6jt9w ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemaln leabatachin❤❤❤❤❤❤

  • @hannamekonnen3531
    @hannamekonnen3531 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-pn2gq5xh7c
    @user-pn2gq5xh7c ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሣማለን❤❤❤

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 ปีที่แล้ว

    Kal heywat yasmaln yadema zamnwon yebrkeln Amen Amen Amen

  • @firikettade6824
    @firikettade6824 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qh5xy4zd2f
    @user-qh5xy4zd2f ปีที่แล้ว

    Amen amen amen bereketachew yederbin

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 ปีที่แล้ว

    Kale Hewitt yasemalen

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 ปีที่แล้ว

    Sagale jireenyaa sii haa dhagesisu Bara tajajilakee sifi haa dherrssuu amen

  • @mizzogarme123garme3
    @mizzogarme123garme3 ปีที่แล้ว

    Amen kala hiyooti yasamalin🙏

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዉት ይሰማልን

  • @atsede7592
    @atsede7592 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤ጴጥሮስ ወጳውሎስ አባታችን ፊት እንድንቆም የሚያበቃ አምነት እንዲኖረን ለመናችሁ ፀሎታችሁ አይለየን😢😢

  • @AbelShumet-ro8yn
    @AbelShumet-ro8yn ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን💕🙏💕

  • @AaBb-bd7iw
    @AaBb-bd7iw ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtabehbe466
    @habtabehbe466 ปีที่แล้ว

    በረከታቸውአይለየን

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን መምህር

  • @wanshetwanshet990
    @wanshetwanshet990 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @selamawitmulugeta8447
    @selamawitmulugeta8447 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ያአመት ሰው ይበለን።❤

  • @kiduslalibelaabatee
    @kiduslalibelaabatee ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሊቀ ሐዋሪያት ቅዱስ ጴጥሮስና የሐዋሪያዉ ቅዱስ ጳዉሎስ በረከት ረዴዔት ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @zainab-sg8rv
    @zainab-sg8rv ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin diyakon yonase

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zertihundesse1656
      @zertihundesse1656 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን❤

    • @yemesrachabebe4936
      @yemesrachabebe4936 ปีที่แล้ว

      Qele hiwot yesemelini memherechin

  • @zoma663
    @zoma663 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን መልካም ብአል ይሁንልን

  • @Kibatuasmare
    @Kibatuasmare ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemaln bewntu

  • @dasgff55
    @dasgff55 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያስማልን ወዲማችን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @hfj4001
    @hfj4001 ปีที่แล้ว +1

    በረከታችው ይደረብን ለመምህራችን ቃለሂውት ያሰማልን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 ปีที่แล้ว +1

    አሜን !!! ቃለሕይወት የአሠማሌን !

  • @kal7566
    @kal7566 ปีที่แล้ว

    እንካን ኣደረሳቹሁ ዉድ ኦርተዶክሳዊያን የቁዱሳን ሃዋሪያት ፀድቃናት ሰማእታት በሪከታቸዉ ይደሪብን ምልጄ ፀሎታቸዉ ኣይለየን ❤❤❤
    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤😊

  • @habtomkahsay9949
    @habtomkahsay9949 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዓልና

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን🙏🙏🙏 እንኳን ለፃድቁ አባታችን ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይድረሰን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Fasikakindu5439
    @Fasikakindu5439 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጸጋዉን ያብዛልህ 🥰🙏🙏🙏 የሐዋርያቱ ጸሎት ልመናቸዉ አይለየን ረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @almazmengstu1883
    @almazmengstu1883 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን የቅዱሳን ኤረደኤት በረከታችን ይደርብን❤❤❤❤❤

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህሬ❤ የቅዱስኖች ረዴኤት በረከታችው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን አሜን 🤲🤲🤲🕊

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 ปีที่แล้ว

    👑👑👑🙏🙏🙏እንኳን አደረስን ለአባታችን አቡነ ገበረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ በኃል አደረሰነሰ የአባታችን በረከት በቤታችን ይግባ አሜም

  • @tube6227
    @tube6227 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን በእውነት 🤲

  • @hiwotalemayehu34
    @hiwotalemayehu34 ปีที่แล้ว

    Ye abatachin ametawi new eko kale hiwot yasemalen

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 ปีที่แล้ว

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተቦች እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የቅዱሳን በረከት እርዳታቸው ይደርብን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤