"እኔ እንደጌታዬ ልሰቀል አይገባኝም"ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 116

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 4 ปีที่แล้ว +12

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ዳቆን ሁሌም ሳሰለቹ ዘወትር የምትመግቡን መጋቢያን እመብርሃን ትጠብቃችሁ በያላችሁበት።

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen barkatachaw yederebin ye negni kidusan Abatoch . Wendemachin Antanem Enemsegenaln.

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሳን ፀሎት በረከት ለሀገራችን ምህረቱን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🕊🕊

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ሁሌም ለምትሰጡን ትምህርቶች 🙏🙏🙏❤️

  • @ayalkbetayalkkifle4221
    @ayalkbetayalkkifle4221 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ። የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን። ዘመናቹን መድሀኒአለም ክርስቶስ ይባርከው መምህራችን።👏👏👏👏📚📚📚📚📚⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @mangalg783
    @mangalg783 4 ปีที่แล้ว

    ቃልሕወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን የቅዱስ ጰጥሮሰ በረከቱ ይደረብኛ አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏⛪💐

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር. አምላካችን. የቅዱሳኑ. ረድኤት. በርከታቸው. ያሳድርብን. አሜን ቃለሂወት ያሰማልን. መምህራን. እንካን. አድርገን አደርሳቹ. መልካም. በአል. ይሁንልን

  • @ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ
    @ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልንነ አሜን፫💚💛❤🕊🕊🕊
    💚💛❤ለንፁሃን አባቶቻችን እናቶቻችን እህት ወንድሞችን በቅዱሳን ሰማእታት እቅፍ ያኑርልን🕊🕊🕊
    የሐገራችን የቤተ ክርስቲያን ጥፋት አታሳየን አሜን፫

  • @hanahanac7087
    @hanahanac7087 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ውንድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አሜን

  • @fasikahaile7419
    @fasikahaile7419 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የመግስቱ ወራሽ ያድርግልን!!! እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በሰላም አሰጀምሮ በሰላም ያስጨረሰነ አምላካችን ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን በእውነት ጌታ ሆይ ሁላችንም እረፍት የነሳነን የአገራችንየኢትዬጴችንን ጉዳይ ሁሉ በሱ ይቻላልና ነገር የሆነዉን ሁሉ ወደ ፍቅር ቀይሮ ያሰማነ የሰማነዉ ለጀሮ የሚዘንን ድርጊት የሀዘን መጨረሻ ያድርግልነ❤️

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ዳቆን ጥበቡ ቃለ ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለወንድሜቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ለኛም ማስታዋሉን አድለን የየአባታችን የቅዱስ ጴጽሮስ በረከት ይደርብን እደቸርነትህ ለሀገራችን ሰላም ስጥልን

  • @ወለተገብርኤልወለተገ-ነ3ወ
    @ወለተገብርኤልወለተገ-ነ3ወ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ይልስማልልን አሜን

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሣቹ የተዋህዶ ልጆች ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ሠላም እና ፍቅር ለእናት አገራችን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🤲🤲🤲

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
    @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንንን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የከርሞ ሰው ይበለን ፍቅሩን ሰላሙን ይስጠን

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ233
    @እጠበኝቆሽሻለሁ233 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን ሐዋርያዉ ቅዱስ ጴጥሮስ በረከቱ ይደርብን

  • @tsegage6935
    @tsegage6935 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @ዘነበችአበራ
    @ዘነበችአበራ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤነ ይጠብቅልን

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን💚💛❤💒💒💒

  • @ለምለምአለማየሁ
    @ለምለምአለማየሁ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለሰማእታቱ ለቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ አመታዊ መታሰብያ ክብረ በኣል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማእታቱ በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን

  • @alamalemituk9827
    @alamalemituk9827 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህረችን ቃለህይወትን ያሰማልን ከቅዱሰኑ እረዴት በረከትን ያሰትፋን አሜን

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ልክ አሁን በነገራችን እየተደረገ ያለውን ይመስላል ።እግዚያብሔር አምላክ ሐገራችንን ይታደግልን ፣እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁነን።

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሂወት ያስማልንበእድሜ በጤና ያኑርልን እኛንም የተማርነዉም በልቦናችን ያሳድርል ኣሜን በፆሎታቹ ኣትርሱን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ
    @ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ 4 ปีที่แล้ว

    ለኣባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ኣሜን

  • @semadubai4801
    @semadubai4801 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስገን ጌታየ ለዚህ ቀን ላደርስከኝ 🙏🙏

  • @ruhamatube3913
    @ruhamatube3913 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ወድማች በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን የሀዋርያቱ በረከት ይደረብን እኛም በእምነታችን እድንፀና አሜን ✝️✝️✝️

  • @ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ
    @ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን አባታችን ቅዱሰ ጴጥሮሰ በረከት ይደርብን

  • @tub8584
    @tub8584 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን የቅዱሳን በርከት ይደርብን

  • @ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
    @ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @negerhululebegonewtemesgen6221
    @negerhululebegonewtemesgen6221 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን✝️✝️✝️

  • @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
    @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    ወድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለብርሐን አለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጻወሎስ አመታዊ የእረፍት ባለቻው የአባታችን የፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ መታሰቢያ ባለቸው ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ
    ለኢትዮጵያ ሐገራችን ሰላም አድነት ፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በምረቱ ይጎብኝን

  • @shrtobadye2006
    @shrtobadye2006 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የሰማን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @rakhibtek2471
    @rakhibtek2471 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 4 ปีที่แล้ว

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ለቅዱሳን ለሀዋርያት
    ጴጥሮስ ወጳውሎስ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ
    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🌷🌹📖📖

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች ሆይ እንኳን ለሓዋርያ በኣል በስላም ኣደረስን ፀሙ በስላም ኣስጀምሮ በስላም ላስጨረሽን ክብር መስጋና ስግደት ኣምልኮት ለሉኡል ኣምላክ ይሁን።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shitatefera7895
    @shitatefera7895 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ነሜን አሜን በረከት ረዴታቸው ይደርብን

  • @ishaisha7578
    @ishaisha7578 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemaln yehaweryat bereketachew ayleyen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማይ ያዋርስልን ቃሉን በልቦናችን ይሁርልን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድርግ ቤተሰብ እንሁን

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @shitatefera7895
    @shitatefera7895 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን
    አሜን
    አሜን
    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፈልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
    @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል መምህሬ እንኳን መጡልን !አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @selamgeta1979
    @selamgeta1979 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ።
    አምላካችን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @freweynimengesha8246
    @freweynimengesha8246 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiweti yasemaleni yagalegeloti gezawoni yebarekilen amen

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን::

  • @asenakash9154
    @asenakash9154 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Zahra-wp5od
    @Zahra-wp5od 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @salamyoutubeethiopia3153
    @salamyoutubeethiopia3153 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደርሳችሁ አደረሰን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ስጨረሰን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያን በቸርነቱ ሰላም ያድርግልን 💚💛❤😍🙏

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን
    አቤት አገራችን እና ህዝባችን አስብ
    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማልን

  • @ابواحمدحمزي
    @ابواحمدحمزي 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🤲🙏

  • @ሁለተማራምስደተኛዋሁለተማ
    @ሁለተማራምስደተኛዋሁለተማ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን

  • @meazakitaw2833
    @meazakitaw2833 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @vipku1550
    @vipku1550 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln memhr

  • @ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ
    @ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜነ

  • @meseretedayewu2162
    @meseretedayewu2162 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን!

  • @ወለተትንሣኤየፃድቃኔ
    @ወለተትንሣኤየፃድቃኔ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @talialeli3895
    @talialeli3895 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ሙሉነኝስደተኛዋ
    @ሙሉነኝስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @davebisrat3827
    @davebisrat3827 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🏾 ❤️❤️❤️

  • @fjvddijf1815
    @fjvddijf1815 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiowt yesameln

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN KALE HYIWTEN YASEMALEN WONDEMACHN.

  • @saraalmazalmaz2339
    @saraalmazalmaz2339 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @HayatHayat-yr6rj
    @HayatHayat-yr6rj 4 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @አንተኮሀያልነህ
    @አንተኮሀያልነህ 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen kalhiwet yasemalin 🤲🤲🤲🤲

  • @mebratenegusse3230
    @mebratenegusse3230 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @yabsrayabsra7517
    @yabsrayabsra7517 4 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwot yasemalen

  • @zeinakassa806
    @zeinakassa806 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalen mengeste semayat yawarselen

  • @ithiyopianithiyopian4006
    @ithiyopianithiyopian4006 4 ปีที่แล้ว

    Amen kal hiwat yasemalen

  • @ferehiwotfantu6021
    @ferehiwotfantu6021 4 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemalen

  • @fantahuawei4145
    @fantahuawei4145 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቃለሂወት፡ያሰማልን

  • @lidetnebiyat633
    @lidetnebiyat633 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin

  • @emebetderebebaut1005
    @emebetderebebaut1005 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemaln wedmachn

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ ልጆች የነብስ ዋጋ ያድርግልን!!

  • @tub8584
    @tub8584 4 ปีที่แล้ว

    ግን ለምን ዲስ ላይክ ለምን እረ ልቦና ይስጠን አሜን

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 4 ปีที่แล้ว

    AMEN KALEHWOTN YASEMALN !!!

  • @tsegaysolomon8034
    @tsegaysolomon8034 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN EGZIABHER YEMESEGN ✝️ KAL HEWITE YASMALEN WONDEMACHEN MEMHIRACHEN EGZIABHER YETEBKHE 🌼✝️🌼 AMEN

  • @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
    @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንዲማችን ዲያቆን ጥበበ በቃሉ መገኘት ለቅዱሳን የከበዴ ከሆነማ እንደኔአይነቷ ሀጥያተኝ ያስፈራል ብቻ ብንወዲቅም ንስሀ አለን እግዚአብሄር ይመስገን ግን ያልገባኝ ነገር እራስን ማዳን ሀጥያት ነውዴ ጌታችን እኔመጣሁልህ ዳግመኛ ልሰቀል ያለው ለጴጥሮስ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 4 ปีที่แล้ว

      ኃጢአት ሆኖ አይደለም::ለእርሱ ያላቸውን ፍጹም ፍቅር ቅዱሳን ለመግለፅ እንጂ:: ለእነርሱ ሳይፈሩ ሳያፍሩ ለተጠሩበት ዓላማ ጸንተው መሞት ሰማእትነትን መቀበል ክብር እንደሚሆንላቸው ስላመኑ ወደው ፈቅደው ያደርጉታል:: ክርስትና በልብ ያመኑትን በአፍ መስክረው ታምኖ መኖርን ይጠይቃል:: በኛ ዘመን እንኳ የኛው ወገኖች የሊቢያ ሰማእቶቻችን ማኅተቦቻችሁን በጥሱ ክርስትናን ካዱ ሲባሉ እሺ ቢሉ ምናልባት ይተርፉ ነበር:: ግን አንገታቸውን ያሰጣቸው ያመኑበት ፅኑ እምነታቸውና የሚያገኙት ልዩ ክብር ነበር:: ይህ ለሁሉም አይሰጥም ለተመረጡት እርሱ ለፈቀደላቸው ብቻ ነው:: ራስን ማዳን የሚቻልባቸው በርካታ ሁኔታዎች አሉ:: ለቅዱሳን ምርጦቹ ደግሞ ሞት ክብር የሚሆንበትም ጊዜ አለ:: በሌላ ጊዜ በተለየ መርሐ ግብር እንመለስበታለን::

    • @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
      @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 4 ปีที่แล้ว

      @@tibebebelihu8873 እሽ መምህር አመሰግናለሁ ማህተቡን ሳይበጥሱ በእምነት መፅናት ሰማዕትነት ዋጋ አለው መሆን አለበት ነገርግን ከትምህርቱ እንደተረዳሁት ቅዱስ ጼጥሮስ ማህተቡን ሳይበጥስ ነው የሸሸው ጌታችን እንደዛ ያለው እሱ ሀዋርያት ስለሆነ ነው ?እንደኔ ያለውማ እግር እያለው መቼም ቆሞ አይታረዲም ይሮጣል ግን ማህተቤን አልበጥስም እሽ በቀጣይ ትምህርትም አዳምጣለሁ እግዚአብሄር ይስጥልኝ

    • @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
      @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 4 ปีที่แล้ว

      @@tibebebelihu8873 እውነት ነው በሊቢያ የታረዱት በሰው አገር በረሀ ላይ ነን ብለው እንኳ መስቀላቸውን ሳይበጥሱ አሁንም በኦሮሞ ክልል ክርስቲያኖች ስለሆኑ ብቻበሚዘገንን መልኩ እየታረዱነው የኛእምነት ክፉን በክፉ አይፈቀዲልንም የኛቤት በሰማይ ነው የምዲሩስ ተክዲኖ ይብሰል ይዘገንናል የምንሰማው ነገር

  • @temefox
    @temefox 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for your religious clarifications Brother. Qal hywet yasemaln Wendmachin 🙏💙🌹

  • @yegleyenebicha6173
    @yegleyenebicha6173 4 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnn

  • @ልጅሽልሁንድንግልከስርሽአ
    @ልጅሽልሁንድንግልከስርሽአ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አዉዶዉን በጣም እፈልገዉ ነበር ግን አይወርድልኝም ቢወርድም ወደ ዋሳፕ አይላክልኝም በምን ላግኘዉ

  • @ninnofaliyan8991
    @ninnofaliyan8991 4 ปีที่แล้ว

    💒💒❤❤👏👏

  • @phone4862
    @phone4862 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለምንድ ነው ኦርቶዶክሳዉያን ማህበረ ቅዱሳንን የማንከታተለውእነሱ ሳይሰለቹ እንዲህ እያሰተማሩን

  • @hamirawitgadisa8653
    @hamirawitgadisa8653 4 ปีที่แล้ว +2

    Internet teleqe ende Ethio

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ትርሲት መድን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ያቆይልን አሜንንንን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      እኛንም የጴጥሮስን እንባ የደገኞችን እንባ ስጠን አምላኮችን

  • @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ
    @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን
    እስኪ ሠብስክራይብ አድርጉኝ እህቶቼ ወንድሞቼ ተባበሩኝ እናንተ ያላደረጋችሑኝ ማን ሊአደርገኝ ነው አህዛብ? ሁሌ እየለመንኳችሑ 😭
    በኮሜንት አሳውቁኝ እኔም እዳደርጋችሑ እሺ

  • @sofanitmasresha245
    @sofanitmasresha245 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ቢሆንም ማስታወቂያው ከመብዛቱ መርዘሙ አስብበት እኔ ሁሌም እንዳቋረጥኩኝ ነው ትምህርቱን እንዴት በ20 ደቂቃ ትምህርት 10 ማስታወቂያ ትፈቅዳላችሁ? እባካችሁ ማስታወቂያውን መጀመርያ እና መጨረሻ አድርጉልን እኛም እንማር። አመሰግናለው

    • @abebayegle1495
      @abebayegle1495 4 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው ማስታወቂያውን አች ነሽኮ ማጥፋት ያለብሽ

    • @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ
      @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ 4 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ማስታወቅያ መቀነስ ይችላሉ እንዴ? እያጠፋንም ቢሆን መማር ነዉ

    • @sofanitmasresha245
      @sofanitmasresha245 4 ปีที่แล้ว

      @@abebayegle1495 እኔ እማ እዘለዋለው ግን እራሱ ቪድዬ የለቀቀው ሰው ማስተካከል ይችላል።

  • @phone4862
    @phone4862 4 ปีที่แล้ว

    ጻም ተፈታ እንዴ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 4 ปีที่แล้ว

      ነገ እሁድ ሐምሌ 5 ይፈታል

  • @kidestgebremariam1336
    @kidestgebremariam1336 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwetin yasemalin.

  • @michaelgebremeskel4143
    @michaelgebremeskel4143 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @sraself7813
    @sraself7813 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen