ድንቅ ልጆች 57 : 1 ሚሊዮን ዳያስፖራ አናትህ ላይ ሲወጣ ትችላለህ? Donkey tube Comedian Eshetu , Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @tinateshome8643
    @tinateshome8643 3 ปีที่แล้ว +440

    የኔ ልዩ ይቺን ልጅ በስስት ነው እምወዳት ፈጣሪ ትልቅ ነገር ላይ ያድርስሽ ራኪዬ ፍቅር መልካም ብዓል።

  • @tsion5088
    @tsion5088 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊ ነው ትክክል የኔ ቆንጆ
    Blessed love 👑💚💛❤🙏

  • @ቤቲነኝየአባቷልጂ
    @ቤቲነኝየአባቷልጂ 3 ปีที่แล้ว +102

    ራኬየ የኔ ቆጆ ♥♥እድግ በይ ማማየ
    የተዋህዶ ልጆች እኳን ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባዕል አደረሳችሁ

  • @tarikferita9067
    @tarikferita9067 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ቅመም እድግ በይልኝ እውነት ሀገሬ ኢትዮጵያን ብዙ ተተኪ ልጆች አላት የነዚህን ምጡቅ አዕምሮ ያላቸውን ልጆች የነገ ተስፋቸውን አንቀማቸው ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን ሰላምን እናውርሳቸው ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @fathmafathima5015
    @fathmafathima5015 3 ปีที่แล้ว +57

    የኔ ማር ትልልቆች ገረድ ብለው ሲሰይሙን አች ለኛ ክብር ሰጠሸን❤❤❤❤❤

  • @samrimihretabe8784
    @samrimihretabe8784 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የማከብርክ እሸቱ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በሙሉ እጅግ በጣም የሚወድድ ናቸው እሼ የመንትዮቹ ጉዳይ እንዴት እየሆነላቸው ነው ።ሳላደንቃቸው አላልፉም በጣም ጎበዝ የራስ መተማመናቸው አንደኛ ናቸው ከፈጣሪ ጋር የአይን ብርሃናቸው እንዲመለስ ፈጣሪ እንዲረዳቸው እመኛለው: :❤

  • @Neju197
    @Neju197 3 ปีที่แล้ว +445

    ፍትህ ለሳውድ ድሀ እራህብተኛ እስረኞች ምግስት የረሳቸው ሰው የጠላቸው ታፍነው ያለቁ ነው😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ማር

    • @Kiyakakery
      @Kiyakakery 3 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ውድ እህት እንኳን አደረሰሽ
      እስኪ ፍቃድሽ ከሆነ ቤተሰብ እንሁን?

    • @hagerazanawweletemicael528
      @hagerazanawweletemicael528 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ነው የተረሱትን የሚያስታውስ እርሱ ይድረስላቸው

    • @Kiyakakery
      @Kiyakakery 3 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ውድ እህት እንኳን አደረሰሽ
      እስኪ ፍቃድሽ ከሆነ ቤተሰብ እንሁን?

    • @ትግስትሹሚ
      @ትግስትሹሚ 3 ปีที่แล้ว +2

      ይች ልጅ እማ ሆዳውስጥ ትልቅ ሴትዬ አሉ

  • @derejewagnew8309
    @derejewagnew8309 3 ปีที่แล้ว +9

    🌹🌹🌹🇪🇹 ለአባት እናትሽ ክብር ይገባቸዋል

  • @ሱሱሱሱ-ቐ5ሠ
    @ሱሱሱሱ-ቐ5ሠ 3 ปีที่แล้ว +34

    መሻአላ የኔ አደበተ ጣፋጭ እድግ በይ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድረስሽ አገርሽን ቤተሰብሽን ወገንሽን እምትጠቅሚ አላህ ያርግሽ💚💛❤️

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 3 ปีที่แล้ว +1

    Yena melkam konjo lej geta yebarkesh, you are so brilliant.

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 3 ปีที่แล้ว +105

    ገራሚ ልጆች ናቸው አላህ ያሳድጋችሁ 😘😘😘😘

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 3 ปีที่แล้ว +14

    ራኬብየ የኔ ጣፋጭ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ቅመም ። ፍትህ ለወገኖቻችን ለሳኡድ እስረኞች

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 3 ปีที่แล้ว +101

    እንኮን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል አደረሰን አደረሳቹህ መልካም አውዳመት ይሁንልን ብአሉ የሰላም የፍቅር የደስታ ብአል ይሁንልን ድንቅ ልጆችን የምትወዱ እስኪ 👍👍

  • @ለእኔስእናቴእመቤቴ
    @ለእኔስእናቴእመቤቴ 3 ปีที่แล้ว +49

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።
    እድግ በይ እደእናተ አይነቱ መንታ መንታ ይወለድ ለቤተሰብ ለቤተክርስቲያን ለወገን ለሀገርም ጠቃሚ !

    • @almaalma405
      @almaalma405 3 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @አምላኬሆይበቃሽበለኝ
    @አምላኬሆይበቃሽበለኝ 3 ปีที่แล้ว +154

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ 🙏🙏

  • @gezahegnasnake221
    @gezahegnasnake221 3 ปีที่แล้ว

    ውነትም ድቅ ልጅ በጣም የምትወደጂ ልጅ ነሽ እግዜር ያሳድግሽ ተባረኪ የኔቆንጆ

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +84

    በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ተወልዶ ላዳነን።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว +1

    ይች ጣፋጭ ልጅ ስወዳት የኔ ቅመም ራከብዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ

  • @tigist1669
    @tigist1669 3 ปีที่แล้ว +7

    ጣፋጭ የሆኑ ልጆች እድግ በሉልን እሽ ክበርልን ❤❤❤

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ጣፋጭ ነገር ናት ጌታን አረ በፊልም ትምጣልን ❤❤❤❤

  • @foziamohamed6550
    @foziamohamed6550 3 ปีที่แล้ว +62

    የኔ ቆንጅየ ስለሳውድ የተናገረችው የምትገርሚ አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @RahmiYube
      @RahmiYube 3 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ ትክክልናት ብቻ አላህ ሰላም ያምጣልን

  • @mahletkidane3464
    @mahletkidane3464 2 ปีที่แล้ว +2

    Ufff yene wed betam new des yemtyiw fetari yasadgsh😍😍❤❤

  • @reham5077
    @reham5077 3 ปีที่แล้ว +25

    ዉይ ማማየ እዴት እደምወድሽኮ የኔ ማር አላሕ ያሳድግሽ ንግግሯ ማር ነዉ ❤❤

  • @ያልነቁአለቁ-ሠ4ፐ
    @ያልነቁአለቁ-ሠ4ፐ 2 ปีที่แล้ว +1

    የምታቀርባቸው ልጆች ሁሉ ቅመም ናቸው!!!😍🧘🤸🏋️🤾🚴🚵🧗🤼🤹🏌️

  • @ተወከሉአላህ
    @ተወከሉአላህ 3 ปีที่แล้ว +7

    ራኬብ በመምጣቶ ማነው ደስስስስስስ ያለው እደኔ የኔ ጣፋጭ ውድድድድድድድድድድ💕💕💓💓💕💕💕💕💓🌹

  • @bezazeleke3310
    @bezazeleke3310 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ እግዚአብሔር ለናንተ ሲል እንኳን አገራችንን ስላም ያርግልን !

  • @tsehaygsaye5059
    @tsehaygsaye5059 3 ปีที่แล้ว +18

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ
    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ያምጣልን

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔ ይሥጥሺ የኔ ጣፍጭ

  • @ኤልሳቤት-ለ8ቨ
    @ኤልሳቤት-ለ8ቨ 3 ปีที่แล้ว +6

    እኒህን ልጁች ሳይ የልጅ ሀምሮት ሊደፍኝነው ፍጣሬ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ይች ቅመምልጅማ እሽ አብራህ ሁለየ ብትስራ የተለየች ናት የሀይምሮዋ ብስለት ቅልጥፍናዋ ጣፍጭ የሆነች ልጅ እመብርሃን ትልቅ ቦታ ታድርስሽ ደግምም እንደምትደርሽ የታወቀ ነው. የኔ ቆንጆ ስወድሽ ራኬብ እደጊልይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጣፋጭ የምታወራው ሲጣፍጥ እኮ እንኳን ለገና አደረሳችው እሼ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 ปีที่แล้ว +3

    ራኬብዬ የእኔ ቆንጆ ናፍቀሽኝ ነበር በጣም አምሮብሻል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁለታችሁም ምርጥ ልጆች ናችሁ ሁላችሁንም እንኳን ለብርህነ ልደቱ በስላም በጤና አደረሳችሁ❤️

  • @mekiatube759
    @mekiatube759 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ጣፍጭ ነሽ ማማየ እድግ በይ🥰🥰🥰🥰

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 ปีที่แล้ว +10

    ወይ የዘድሮ ልጆች ጭቅላታቸዉ እኮ እረ በስማም እድግ በሉ ቅመሞች ❤
    ሀሀሀ እኔ አሁን ነዉ የበሰልኩት በነሱ እድሜ እያለሁ ማስታዉሰዉ ነገር የለኝም

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይኔ ይችልጂ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ያሳድግሺ

  • @ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ
    @ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ 3 ปีที่แล้ว +7

    ይች ልጂማ የ85 አመት አሮጊት እውስጧ አለች ያረቢ አላህ ያሳድግሽ

  • @hiwottube8501
    @hiwottube8501 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ❤❤

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 3 ปีที่แล้ว +9

    ራኬብዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል 👌🌹የኔ ጣፋጭ 💃 "ለክርስቲና እምነት ተከታዮች
    በአሉ የሰላም የፍቅር ፣ የብልፅግና ፣ የአንድነት
    ይሁንላችሁ /ይሁንልን 🙏 መልካም ገና 🕌💕🕍🇪🇹 Love each other guys 🙏

  • @اللهميمنقليبالقلوبثبتقلبيعلىدي

    ራኬብደግሞ የኔ መለዮ ልጀ ነሸ😍😍

  • @weynshet1644
    @weynshet1644 3 ปีที่แล้ว +15

    እስኪ ከዚች ትሁት ጥበበኛ ቅን በዚህ እድሜዋ ከምትናገረው ምርጥ ንግግር እኛ ዘረኞች መማር አለብን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ አንችን የወለደች እናት ማህፃኗ ይለምልም😘🙏

  • @abebamelaku4727
    @abebamelaku4727 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነትም ድንቅ ልጅ ያሳድግሽ ልጄ።

  • @imMuslimalhamdulillah-z2q
    @imMuslimalhamdulillah-z2q 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ ፍትህ ፍትህ ለወንድምና ለእህቶቻችን ለሣውዲዎች ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔማር ያሳድግሽ የኔ ቆጆ እግዚሀብሄር ከአንቺ ጋር ነው የምር

  • @ሪሀናየፎዚታናሺ
    @ሪሀናየፎዚታናሺ 3 ปีที่แล้ว +229

    ፍትህ ለሳውዱ እስርኖች እረ አለቁብን እህት ወንድሞቻችን በዝህ ብርዱ

    • @Kiyakakery
      @Kiyakakery 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ እህት እንኳን አደረሰሽ
      እስኪ ፍቃድሽ ከሆነ ቤተሰብ እንሁን?

    • @Kiyakakery
      @Kiyakakery 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ewnettube2001 የኔ ውድ እህት እንኳን አደረሰሽ
      እስኪ ፍቃድሽ ከሆነ ቤተሰብ እንሁን?

    • @tesfuyes
      @tesfuyes 3 ปีที่แล้ว +1

      የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፔጅ ላይ ለጥፊው ልጅ እምቢ ካለሽ ዱሃ እናደርግልሻለን ለሁሉምቦታ አለው

    • @ሪሀናየፎዚታናሺ
      @ሪሀናየፎዚታናሺ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tesfuyes ምን አልገባኝም

  • @AsdAsd-in2qv
    @AsdAsd-in2qv 3 ปีที่แล้ว

    ራኪ የኔ ውድ እንደ አንቺ አይነቱን ምርጥ ልጆችን ያብዛልን

  • @meaz_demse
    @meaz_demse 3 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ
    አደረሰን በምህረቱ🙏

  • @aassaass7770
    @aassaass7770 3 ปีที่แล้ว

    እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያውይ ነህ አላህ የጠቅህ

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለጌታ ለመዳኒታችን ለኢየሱሰ ክርስቶሥ ልደት በአል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ይጠብቅልን ሠላሟን ይመልስልን አዉነትም ድንቅልጆች ፈጣሪ ያሣድጋችሁ እድድድድግግግግ በሉልኝ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ ዛሬ ደግሞ በጣም አምሮብሻል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 3 ปีที่แล้ว +190

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭

    • @ethiochick
      @ethiochick 3 ปีที่แล้ว +2

      የምን ፍትህ ነው ? መንግስት አላካቸው መንግስት ምን ያድርግ ደደቦች

    • @ሀዋአህመድየጃማደጎሎ
      @ሀዋአህመድየጃማደጎሎ 3 ปีที่แล้ว

      በተሰብእንሁን

  • @Edenwube2017
    @Edenwube2017 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማደንቅህ ፕሮግራሞችህ ሁሉ እያዝናኑ ያስተምራሉ በርታ።

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 3 ปีที่แล้ว +4

    ራኪየ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግሽ አድገሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ በጣም ነው የምወድሽ የኔ በሳል😍😍😍

  • @abcfbjjhgfyilafghalema3954
    @abcfbjjhgfyilafghalema3954 3 ปีที่แล้ว +1

    እፎይ የኔጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ ማሻላ

  • @አይዳአወል
    @አይዳአወል 3 ปีที่แล้ว +34

    እሸቱ ለሀገር 🇪🇹 ያለህ ክብር እዳከብርህ ያደርገያል 🇪🇹ኢትዮጵያየ ለዘላለም ድምቅ በይ💚💛❤

  • @awokechlegese7145
    @awokechlegese7145 3 ปีที่แล้ว +1

    አፊ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ጣፍጭ ራኪየ ሥወድሽ

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 3 ปีที่แล้ว +8

    እደጊልኝ የኔ ቆጆ የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግልኝ የኔ ማር ለቁም ነገር ያብቃሽ ቤተሰብሽ አያቶችሽን ሳላደቅ ሳላከብር አላልፍምና መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ መልካም በአል ይሁንልን ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @አዲናስ
    @አዲናስ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስነስርአት ጥበብ ያደላት ድንቅ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @ስላምሰላም
    @ስላምሰላም 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም የልደት በዓል ይሁንላችሁ ራኬብዬ የኔ ቆንጆ ሰውዳት ጣፋጭ አንደበት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ 😍❤️❤️

  • @sebahukumel5119
    @sebahukumel5119 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጣፋጭ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር 😍😍😍

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 3 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን 🌺🌺🌺👏👏👏❤❤❤

    • @Kiyakakery
      @Kiyakakery 3 ปีที่แล้ว

      @@tigitube9338 ነይ እንደማመር ውዴ?

    • @Kiyakakery
      @Kiyakakery 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እህት እንኳን አደረሰሽ
      እስኪ ፍቃድሽ ከሆነ ቤተሰብ እንሁን?

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
    @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 3 ปีที่แล้ว

    አሳዳጊሺ ይባርክ የኔ ጣፍጭ ❤❤

  • @اللهميمنقليبالقلوبثبتقلبيعلىدي

    እራኪን አይቸም አልጠግባትም እሸቱየ ከልበ እናመሰግንሀለን አንተ ልዩ ሰወነህ የተከበርክ ፍጣሪ ያክበርህ😍😍😍

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 3 ปีที่แล้ว +21

    ራኪብ የኔ ማር ስታምሪ ደግመን ስላየንሽ ደስ ብሎናል እድግ በይ ምን ይዘው ነው የሚመጡት ልብስ ምን ይዘው ይሂዳሉ በርበሬ😀😀😀😀😀😀😀😀እውነትሽን ነው

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 ปีที่แล้ว

    ሬኪ የኔ ማር። እንዲህ ጣፋጭ እንደሆንሽ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያሳድግሽ።

    • @SamiraSamira-qp7jy
      @SamiraSamira-qp7jy 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ ትንሽዋ እማማ ዝናሽ

  • @ድያናስደተኛዋ
    @ድያናስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +59

    ፍትህ ሳውድ እረቢያ ላሉ ወገኖች እባካችሁ እሬሳ መቁጠር ትርጉም የለዉም 🙏🙏🙏🙏

  • @mamimamifozi3462
    @mamimamifozi3462 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጣፋጭ ደግመሽ ቅረቢልን❤🥰🥰

  • @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ
    @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    ራኬብዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልን እሰይ አንደበቶ ሲጥም በማርያም !!

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 3 ปีที่แล้ว

    ራኪዬ እንኳን አደረሰሽ ዕድግ በይልን።

  • @ahadu4529
    @ahadu4529 3 ปีที่แล้ว +3

    በህፃናት ብሩህ አይምሮ
    ፈጣሪ እውቀትን ይስጣቸው ጨምሮ

  • @الحمدللهعلىكلحال-م3د
    @الحمدللهعلىكلحال-م3د 3 ปีที่แล้ว

    አጅብ እኮ ነው እኛ ከነሱ ለመማር ልብ ይስጠን ይገርማል ተባረኪ አቺ ልጅ የኔ ማር ቅመም ነሽ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ 🙏🏽👍🏽❤️ አሼ እናመሰግናለን ድንቅ ልጆችን ስላቀረብክልን::👍🏽🙏🏽🇪🇹

  • @gemedabilate8928
    @gemedabilate8928 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ራኬብ! እግዚአብሔር ያሳድግሽ።

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 3 ปีที่แล้ว +84

    ፍትህ ለወገኔ ፍትህ በሳኡድ እስረቤት ለኢቶዮጺያዊ

  • @እኔስማርያምንእወዳታ-ቘ6ሰ
    @እኔስማርያምንእወዳታ-ቘ6ሰ 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደው ስታምሩ ጣፋጭ ነገር
    ቸሩ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስበሉ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስበሉ 3 ปีที่แล้ว +6

    በመላው አለም የምትገኙ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ልጆች ድንቅ ስጦታዎች ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 3 ปีที่แล้ว +1

    ይቺልጅሽስወዳት በማርያም ዋይፍ ጠፍቶብኝ ሳላያት ቀርቼ ነበር ራኬብዬ የኔማር ፈጣሪ ያንቺን አይነት ጣፋጭ ልጅ ይስጠን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +3

    እመብርሀን ታሳድግሽ ዋው ፈጣሪ እንዳች አይነት ልጅ ይስጠኝ ከስደት መልስ🙏

  • @cherinet138
    @cherinet138 3 ปีที่แล้ว

    እሸቱ እነዚን ልጆች እንዴት ነው የሚታገኛቸው እስከ ተዓምር ነው በርታ

  • @rahelwoldemichael5297
    @rahelwoldemichael5297 3 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል ሀገራችን ሠላም ያርግልን እቺ ጣፋጭ ልጅ አደጊ እሼ በወር አንዴ አቅርብልን

  • @yop2523
    @yop2523 3 ปีที่แล้ว +1

    Tegray ethiopiyawiyan eyetelu ayhonim.weshet ethiopiyawinet.we love you tegray people

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 3 ปีที่แล้ว +9

    መልካም በአል ወይኔ ይችልጅ ማሻ አላህ መንግስት ያልተረዳንን እሶ ተርዳችን 😭💔 እዲግ በይ የኔማር😘😘😘😘❤❤❤❤ ክብር ለእናትና ላባቶችሸ❤

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እሸቱ
    ራኪብ በእውነት እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤

  • @Toyba-q7b
    @Toyba-q7b 3 ปีที่แล้ว +21

    ወየው በሳቅ ባለ ስልጣን ተጠቃሚዎች ናችሁ በቃ አወቅንባችሁ 🤭🤭🤭😜😜😜😜🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቅመም ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን እንካን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹሁ እሹዬ ምርጥ ሰዉ

  • @almi437
    @almi437 3 ปีที่แล้ว +61

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል መልካም በአል ይሁንልችሁ በያለችሁበት ሸክፎ ደግፎ በሰላም ለዛሬ አመቱ ያድርሰን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️❤❤❤❤🌲🌲🌲🌲💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀🥀❤❤❤❤

    • @almi437
      @almi437 3 ปีที่แล้ว

      @@tigitube9338 እሺ አህቴ ደምሬሻለሁ

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 3 ปีที่แล้ว

      👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏💐💞💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌🔥💞💞💞💞💐💐💐💐💐

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌💐💐💐💐💐💐💐♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 3 ปีที่แล้ว

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @aberashshumi926
    @aberashshumi926 3 ปีที่แล้ว

    በትክክል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 3 ปีที่แล้ว +70

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ልጅ ካሳደጉ አይቀር እንዲህ ነው ለቤተሰቦቻችሁ ክብር ይገባቸዋል !
    መልካም በዓል

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 3 ปีที่แล้ว

    ልጂቷ ግን ፈጣሪ ይጠብቃት በጣም ጎበዝ ነች

  • @laajootube9758
    @laajootube9758 3 ปีที่แล้ว +5

    ስወዳት እቺ ልጅ እድግ በይ ማሻአላህ

  • @boyaYoutube-x2c
    @boyaYoutube-x2c 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር አምላክ ጥበቡን ጨምሮ ያሳድግሽ እማ እደጊ👍👍❤💞😍

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 3 ปีที่แล้ว +17

    እኔ ክርስቲያንነኝ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ምካም በአል💕🇪🇹

    • @abitube3078
      @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +1

      እናመስግንአለንውዴ

    • @meazachufa5642
      @meazachufa5642 3 ปีที่แล้ว

      ምን አስበሽ ነው ባሉኮ የክርስቲያን ነው

    • @ሶልያናየሸዋልጅ
      @ሶልያናየሸዋልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@meazachufa5642 እኔም ክርስቲያን ነኝ አንኳን አደረሰሽ እንድትሉኝ ነዋ መን አስባለሁ ሲስቱኬ

  • @hanunihanuni1426
    @hanunihanuni1426 3 ปีที่แล้ว +2

    ራኪዬ ለቁም ነገር ያብቃሽ እድግ በይ የኔ ልህልት መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @Kiyakakery
    @Kiyakakery 3 ปีที่แล้ว +24

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
    አገራችንን ወደ ቀድሞ ሰላሟ ይመልስልን
    ፍትህህህህህ ፍትህህህህህህህ ፍትህህህህህህህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @እግዚአብሄርመልካምለኔ
    @እግዚአብሄርመልካምለኔ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ስለሳውዲ ዜጎች የተናገርሽው በጣም ትክክል ነው እነሱ ፍትህ አያውቁም

  • @amalabateamal3859
    @amalabateamal3859 3 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭😭😭የኔ ቆንጆ ቀላል ተደበደቡ ያርብ ድረስላቸው እሸቱም መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ 😢😢😭

  • @zinetyimam8373
    @zinetyimam8373 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እውነትሽን ነው ሳዑድ በጣም አላህ ይደርስላቸው

  • @ዙዙነኝየባሌሚስት
    @ዙዙነኝየባሌሚስት 3 ปีที่แล้ว +44

    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ለወድም እህቶች

  • @amalabateamal3859
    @amalabateamal3859 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ ከሰው አይን ይጠብቅሽ😘

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 3 ปีที่แล้ว +89

    ፈትህ በሳኡዲ እስርቤት ያለምንም ወንጀል ለሚሰቃዩት ኢትዮጵያውያን😥😢😢

  • @selamghirmai9181
    @selamghirmai9181 3 ปีที่แล้ว +1

    OMG what an amazing smart girl God Bless you Ever and Ever love you so mouch

  • @halfyatube
    @halfyatube 3 ปีที่แล้ว +8

    ልጅቱ በጠም የሚደቅ ልጅ ነት ስለ ሰዉዲ አይታ ተረድታ መዉረቱዋ ረሱ 😥💪💪💪 ጀግነ ልጅ ነት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹