ዘመድኩን ከ ቴዲ ሐዋሳጋ በቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት | ታይቶ ማይታወቅ ቲክቶክ ተአምር | ነጭነጯን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 118

  • @deredamot
    @deredamot หลายเดือนก่อน +2

    60 ሚሊዮን አማራ የወከለ ጎበዝ፣ደፋር፣እውነተኛ፣ሀቀኛ፣ጀግና ሰው ነህ በጣም ድንቅ ሰው ነህ።

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel1475 หลายเดือนก่อน +20

    ዘመዴ በእውነት የአማራን ህዝብ መከራና የግፍ ጭፍጨፋ ለአማራ ህዝብ ብሎም ለኢትዮዽያ ህዝብ ያለምንም ማጋነን እውነትን አውጥተህ ማሳየትህ በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ቦታ እንደሚኖርህ አልጠራጠርም::አማራ ሞቱን ዘግናኝ ህይወቱን የሀይማኖት አባቶቹ እንኳን በዝምታ በሚመለከቱበት ወቅት ከአብራኩ የወጡ ልጆቹ ለሆዳቸው በሸጡበት ወቅት ሰው ሆነህ በመገኘትህ እንደ አንድ አማራ ምስጋናዬና ክብሬ ላቅ ያለ ነው::

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 หลายเดือนก่อน

      የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ😂😂😂😂ደሞ እኮ አልጠራጠርም እግዘአብሔር ሰትል አለማፈርህ😂 እግዚአብሔሕ የሁሉ አምላክ ነው ዘመድኩን የሚማል ሴጣን ውጪ ተቀምጦ ግደል ቁረጥ ሲል ነው የምሠማው እግዚአብሔር ሌላውንግደል ቁረጥ የሚልን አንዴት ነው በግዚአብሔር ዘንድ ተልቅ ቦታ የሚኖረው እራሳቹን አታሉ አንዲህ አያላቹ ደሞ በግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ በታ፠አንደሚነረው አለጠራጠርም ይላል 😂😂😂 ሆሆሆሆ ደሞ አግዚአብሔር ቦታ የሚሠጠውንም እናዎቀለን አላቹ አረ ይቅር ይበልህ እግዚአብሔር ኦኮ የሚስክኖች አምላክ እንጂ የተሳዳቢ አደለም አግዚአብሔር ፍፁም ነፁህ አምላክ ነው ሰድብን ጥላቻን የሚፀየፍ አመላክ ነው እንዴትነው ተሳዳቢውን ግደል ቁረጥ የሚልን አምላክ የመድሩን ጨርሠሽ አግዝአብሔር ቦታ የሠጠዋል እርግጠኛ ነውማለት እራሱ ሃጥያት ነው ኤግዝአብሔር ተሳዳቢን ግደል ቁረጥ የሚል የዘመድኩን አይነት ሠዎች አግዚአብሔር እንደሚፀየፍና ከነሱ ቅዱስ መንፈሱንእንደሚያረቅ መፀሐፍም ይናገራለ እግዚአብሔር ፍፁም አምላክ ነው በናነተ በኔ ጭቅላት የቀርባል ብለህ በርግጠኝነት መናገርህ ይቅር ይበልክ ትልቅ ድፍረትና ሐጢያት ነው

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ หลายเดือนก่อน +7

    የአገራችን ፖለቲካ፤እኔ የጠላሁትን ካልጠላህና እኔ የምወደውን ካልወደድክ ጠላቴ ነህ የሚል የድንቁርና አስተሳሰብ ንግሷል፤ያሳፍራል፤መሆን ያለበት እንደ ሰለጠነ ሰው በአስተሳሰብ ዙሪያ፤ለሰው ልጅ መልካምና ፍትሀዊ መብት መቆም ነበር።

  • @AberaBekalu
    @AberaBekalu หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ የእወነት ሰዉ ነዉ ለም በሰዉ ላይ ስተት ሲያ አያልፍም ይህ ደግሞ ለህዝባችን ጥሩ ነዉ እከክልኝ ልከክልህ አይልም

  • @atlabachewmoges1920
    @atlabachewmoges1920 หลายเดือนก่อน +5

    አዋቂ ነኝ ባይ ነው የማይረባ የብልፅግና አገልጋይ ነው። ሁሉንም ወሬ የሚሰጠው አማራን ፋኖን እንዲከፋፍል ከብፅግና ነው። አማራ ንቃ!!!!!

  • @Meesfin
    @Meesfin หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ አንተን በጨዋ ደምብ መሞገት አቅታቸው የሚሳደቡ ሰዎች እነሱ ማን እንደሆነ ይታወቃሉ ለእንደእነዚህ አይነቶች መልስ ለመስጠት አትድከም የምንሰማህ ሚሊዮኖች አለን

  • @michaelaleme3518
    @michaelaleme3518 19 วันที่ผ่านมา

    You have told the truth about the stablishing about FANO. Victory for Amhara's people and Fano. Amhara first.

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመድኩን 100% ትክክል ነው የሚናገረው እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤናገር ለውነት የቆምክ ሰው ነህ::

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba หลายเดือนก่อน

    መማር ምን ያስፈልጋል የተማሩት እማ ሕዝቡን በድሮል በመድፍ ይደበድባል አልተማርም የምትሉትን ግን ሳይማር ይሞግታችኋል መድፍ በለው ዘመዴን ሳየው ስሰማው ይገርመኛል

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ หลายเดือนก่อน +3

    የአገራችን ፖለቲከኞች በእውቀት ደረጃ ሳይሆን በዘርና በጥላቻ መስፈርት መለኪያ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፤በመሆኑም ለሰው ስብ እ ና አይታይባቸውም።

  • @tesfayemebratu-ri8ds
    @tesfayemebratu-ri8ds หลายเดือนก่อน +11

    በእውነት ብቃት ያለው ብስለት ያለው ፖለቲካ አሳምሮ የሚያውቅ ነው

  • @TinsayeshNafekeje-v8r
    @TinsayeshNafekeje-v8r หลายเดือนก่อน

    የስድብ expert ከዘመዴ በላይ አለ እንዲ? 😂 አረ ባክህ እፈር አቶ ዘመድኩን ! አሁን አማራ ነቃ እንከፋፈልም አንድነት ሀይል ነው !! ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @AshagreAyana
    @AshagreAyana หลายเดือนก่อน +1

    ለሁሉም እንወያይ እያለ ስለሆነ ችግር ካለበት ከመሳደብ መወያየት ይሻላል።

  • @dessalegnmuche3096
    @dessalegnmuche3096 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ዘመድኩን የሚባል ሰው ለትግል ከመጥቀሙ ይልቅ ጉዳቱ ብዙ ስለሆነ ለጊዜው ገለል ቢል ይመረጣል ለንግግሩ ለከት የለውም ።
    ወንድሞች በህብረት ታግለው ለውጥ እንዲያመጡ ሳይሆን ለያይቶ ያለመሪ ማስቀረት አላማ አድርጎ የሚሰራ ስው ነው።
    ለመሆኑ ከዚህ በፊት ያወራውን መለስ ብሎ የሚያየው አይመስለኝም።
    ደግሞ ሰሞኑን ለእርሱ እብደት ስላልተባበሩት ጎንደር ትደመሰሳለች የሚል ዲስኩር እያሰማ ነው።

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 หลายเดือนก่อน +3

      How much dollars you get paid by eskinder nega , ethio 360 , pp, Abebe belew etc

    • @atlabachewmoges1920
      @atlabachewmoges1920 หลายเดือนก่อน

      ​@@asfawgezmu3881 የብልፅግና አፈ ቀለጤ

    • @tinsaey
      @tinsaey หลายเดือนก่อน

      @@asfawgezmu3881ጎጠኛ Ethio 360 and Abebe Gelawu, they are the back bone of innocent Amhara ppl.

    • @hannagerma3505
      @hannagerma3505 หลายเดือนก่อน +1

      የስክንድር ካድሬ

    • @እቢ
      @እቢ หลายเดือนก่อน

      ዉጣ በጥራቃ ደሙን ሰጦ እየታገለ ለሃቅ አንተ አሮጌ ዉሻ ይመስል ጫኺ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre หลายเดือนก่อน +2

    ቴዲ ሀዋሳ ሀዋሳ ሆኜ ነው ማዳምጠው❤❤❤❤❤❤ተመችቶኛል❤❤

  • @MelkamuBaye56
    @MelkamuBaye56 หลายเดือนก่อน +2

    Long live zemede

  • @WondyeAmen
    @WondyeAmen หลายเดือนก่อน

    አተን ዘመዴን የተቸሁበት ቀን የተረገመች ትሁን እባ እያነቀኝ ነው የሰማሁት በተለይ አማሀራ አምላኩ ነው የጠበቀው ስትል መቆቆም አቃተኝ ቀን ይመጣል በናዝሬቱ በእየሱስ እናምናለን

  • @messimessi2449
    @messimessi2449 หลายเดือนก่อน +3

    ነብስ ይማር በረከታችሁ ይድረሰን

  • @EstifanosAyalu
    @EstifanosAyalu หลายเดือนก่อน +7

    ዘመዴ ነፍስህን በገነት ያኑርህ።በእንተ እግዚአብሔር መልካም ሁን።

  • @misraktamerat8887
    @misraktamerat8887 หลายเดือนก่อน +6

    ቆቱ ማለት ጋላ ማለት ነው ማንን ነው ምታታልለው

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r หลายเดือนก่อน

    Amen.

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመዳ

  • @meseretassefa9099
    @meseretassefa9099 หลายเดือนก่อน

    እውነት መናገር ሀጢአት የሆነባቸው ግለሰቦች አዕምሮአቸው ይገርመኛል።

  • @michaelaleme3518
    @michaelaleme3518 19 วันที่ผ่านมา

    I always admired you memeher zemedey.

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ ብዙ እውነት እያለው ብዙ የፋኖን ትግል የሚደግፉ
    ከአማራ የተዋለዱ አገወች
    ከአማራ የተዋለዱ ቅማንቶች
    ከአማራ የተዋለዱ ትግሬወች
    ብሎ እርስ በእርስ በቤተሰብ ደረጃ
    እንድንጫረስ የሚጽፈውን እና የሚናገረውን
    ማቆም አለበት በተለይ ጎንደር ላይ

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመዴ ጀግና የአማራ ባለውለታ ነው።

  • @Mimi-ex1dn
    @Mimi-ex1dn หลายเดือนก่อน +5

    ይቅርታ ቴዲ አዋሳ እንኳን ለእሬቻ በአል በእኔና በአድማጮቼ ስም አደረሳችሁ ያልከው እርማት ያስፈልገዋል ከአድማጮጭህ ውስጥ እንኳን ለእሬቻ በአል አደረሳችሁ ማለት የማንፈልግ ስለአለን ማለቴ ነው።

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu หลายเดือนก่อน +2

    ዘመዴ ነጭ ነጮን በርታልን ሌባ ነፍስ ገዳይ አጋልጥልን ከጎንህ ነ ን።

  • @mesfinyeshi2454
    @mesfinyeshi2454 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ ከፕሮፌሰር በላይ ነህ። አሁን ላይ ለሚደርሰዉ መከራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በማወቅም ባለማወቅ እጇ አለበት።ይሔ ቀኖና እና ዶግማ አማራና ኦሮቶዶስን ለዉድቀት እና መጥፋት እያበቃቸዉ ነዉ።

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ለአማራ በዘህ ዘመን ከድንግል ማርያም ፣ ከቅዱሳን መላእክት ፣ ፃድቃን ሰማዕታትና ሐዋርያት ቀጥሎ የሰጠው ዘመዴን ነው ።

    • @tinsaey
      @tinsaey หลายเดือนก่อน

      ሞኝ. U don’t get it!

    • @እቢ
      @እቢ หลายเดือนก่อน

      ​@@tinsaeyኖ ዘመዴ ይለያል ሳይገባህ አታላዝን

    • @እቢ
      @እቢ หลายเดือนก่อน

      100000000000000000% በሃቅ ላይ የቆመ እየተቃጠለ ያለ ጀግና ነዉ

    • @tinsaey
      @tinsaey หลายเดือนก่อน

      @@እቢ አሁን ዘመድኩን ቅዱስ ትላለህ ነገ ደግሞ እርኩስ ትለለህ. I know Zemedkun stands for Amhara ppl but you are emotional and narrow minded!

    • @እቢ
      @እቢ หลายเดือนก่อน

      @@tinsaey ቅዱስ ሲሆን ቅዱስ እርኩስ ሲሆን እርኩስ ነዉ ምን ለዉ አባቱ ቋሚ ነገር የለም አተም ቋሚ አይለህ?

  • @Hela259
    @Hela259 หลายเดือนก่อน

    ባህል ነው በሚል በማወቅም ባለማወቅም እሬቻን የምታከብሩ ክርስቲያኖች ባደባባይ የሞተላችሁን ክርስቶስን እንደካዳችሁ እሱም ባባቱ ፊት ይክዳቹሀል።አለም ያልፋል እግዚአብሔር ግን የማያልፍ አልፋና ኦሜጋ ነው ።

  • @WondeShiferaw-e6m
    @WondeShiferaw-e6m หลายเดือนก่อน +4

    ነፍስ ይማር

  • @Fano316
    @Fano316 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩንን ተቃርናቹ የመጣቹ አንዳንቹ እንኳ ስለሞቱት ለተገደሉት ስከንድ አላነሳቹትም እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር

  • @atlabachewmoges1920
    @atlabachewmoges1920 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ዘመድአትሁን በቀለ የሚባል አጭበርባሪ የእመቤቴን ምስል እያሳዬ የሚያታልል ፍጡር ነው። የእግዚአብሔር ሰዉ እንዲዚህ አይጨማለቅም :: መጀመሪያ ጥርሱን ይፋቅ : ጫት አበላሽቶታል ።

    • @endegeabren3649
      @endegeabren3649 หลายเดือนก่อน

      በራሱ የሚመራ አይሳደብም ተከፋይ ግን የከፋዩን ፍላጎት ለማሟላት ይሳደባል

    • @hannagerma3505
      @hannagerma3505 หลายเดือนก่อน

      @@endegeabren3649
      አንተ ነህ ተከፍይ

    • @shimelesasaminew1848
      @shimelesasaminew1848 หลายเดือนก่อน

      አንተ ማነህ መጀመሪያ ሸታታ ግም????

    • @እቢ
      @እቢ หลายเดือนก่อน

      አህያ ሳይታዳምጥ አትቦጭቅ

  • @taborhenok401
    @taborhenok401 หลายเดือนก่อน +4

    ትልቁ ችግር አንተን ታውቃለህ ብሎ ማዳመጡ ነው። ለራስህ ግራ የተጋባህ መረን ከአንተ ቁምነገር አገኛለሁ ብሎ ማድመጥ ጊዜን ከማባካን የዘለለ ውጤት አይኖረውም። የሰው ርካሽ !!

    • @محمدعلي-ي7ع1غ
      @محمدعلي-ي7ع1غ หลายเดือนก่อน

      ደቆሮ ከብት

    • @taborhenok401
      @taborhenok401 หลายเดือนก่อน +1

      @@محمدعلي-ي7ع1غ አማርኛህን አስተካክል እበት ጋላ!

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 หลายเดือนก่อน

      wow , another pp toilet

    • @እቢ
      @እቢ หลายเดือนก่อน

      ከብቱ ማዳመጠ አታቅ

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r หลายเดือนก่อน

    Behulet b8lawa meblat, lehulet amlak megezat ayichalim. Andun tiwodaleh, andun titselaleh ingi! KeIgziabher maidina keseitan maid meblat ayichalim! Le irecha akbariwoch, inkuan aderesachu balkibet andebet, inkuan le Meskel Beal aderesachuh sitil, kelay yegeletsikulihin beatikuro betasibibet😢😊

  • @tigabuayalew4422
    @tigabuayalew4422 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመዴ እንኳን አደረሰህ።እንወደሐለን

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x หลายเดือนก่อน

    ውይ ጉድ ይገርማል ዘንድሮ አያሳየን የለ ፍፍፍፍ

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 หลายเดือนก่อน +2

    ካአንተ የበለጠ እዚህ ዓለም ውስጥ ባለጌና ክፍት አፍ አለ። ደፋር ደግሞ የሚቃወመህን እቤቴ መጥታችሁ ብሎክ አላረግም ያልከው ውሽታም ነህ። ስንቱን ስትቦልከው እያየን አይደለም። ደግሞ የናተ የብልግና ፖሎቲካ ለማንም አይጠቅምም።

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms หลายเดือนก่อน +3

    ነብስ ይማር

  • @desalegneamare4610
    @desalegneamare4610 หลายเดือนก่อน +6

    Kefeto Zemedekun Worobela.

    • @hiwotzawde
      @hiwotzawde หลายเดือนก่อน +1

      dedeb

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 หลายเดือนก่อน

      wow , how much dollars you get paid by pp,opdo , tpĺf , ethio 360 , Abebe Belew, eskinder nega, etc .

    • @woinshetkebeda1844
      @woinshetkebeda1844 หลายเดือนก่อน

      Tekekle

  • @kangcheCholwole
    @kangcheCholwole หลายเดือนก่อน +1

    አማራ ነው ዘመዴ ምንም ቢል ምንም ።

  • @fissehaayich888
    @fissehaayich888 หลายเดือนก่อน

    Zemede ❤❤❤❤❤

  • @asfawgezmu3881
    @asfawgezmu3881 หลายเดือนก่อน

    the only solution is, join Fano, train and , fight for the ultimate freedom !

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu หลายเดือนก่อน +1

    አባተ ኪሾ

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin หลายเดือนก่อน +2

    ዘመዳችን እንኳን አብሮ አደረሰን ተባረክ ።

  • @samsunggalaxy-cw3ze
    @samsunggalaxy-cw3ze หลายเดือนก่อน +2

    ዘመድኩን እንወድሃለን በርታልን አባቴ

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 አማራ አማራ 😢😢😢😢😢😢

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ የእውነት ሰው ነው እና እ/ር ይባርከው

  • @teta8527
    @teta8527 หลายเดือนก่อน

    Memher Zemedkun Meret ye Tewahedo lej Egezeabher yetebekeh.

  • @nigussiebekelerissa2510
    @nigussiebekelerissa2510 หลายเดือนก่อน

    በኦሮሞ ክልል ስለተገደሉ ኦሮሞ ነዉ ድርጊት የፈፀመዉ ብሎ የኦሮሞን ህዝብ መወንጀል ይቻላል ምክንያቱም ብዙ ወንጀለኞች በኦሮምያ ክልል ይኖራሉና ነዉ። ምክንያቱም ኦሮሞ ህዝብ እንዲጣላ ብዙ ወንጀለኞች አሉ። እንዲሁም ምንያክል እውነት ነዉ ምን አሳማኝ ማስረጃ አለዉ 😮

    • @እቢ
      @እቢ หลายเดือนก่อน

      ኦሮሞ ኃላቀር ከብት ሰዉ ሚያርድ የአረብ ዲቃላ ነዉ ዝርያዉም ብሎ ነዉ

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 หลายเดือนก่อน +1

    ከማይመጥን ጋ መግጠም እረስን መቅለል ነው

  • @YoniDegu-dj9wt
    @YoniDegu-dj9wt หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ማዳመጥ ብልህነት ነው ግን ግባርህ ፍታው

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r หลายเดือนก่อน

    🤔😭

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu3103 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመድኩን በጣም መጥፎ ስው ነው 😡

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw หลายเดือนก่อน

      እሰይ

  • @Yisahak12
    @Yisahak12 หลายเดือนก่อน +1

    ነብሳቸውን ይማር

  • @ashuGeneralBusiness-b5b
    @ashuGeneralBusiness-b5b หลายเดือนก่อน +2

    ሺ አመት ኑርልን ዘመዴ

  • @sanibc12
    @sanibc12 หลายเดือนก่อน

    ሀቅ ነው ሽርክ ነው ወላሂ

  • @wella1983
    @wella1983 หลายเดือนก่อน

    We love abiy and we allow abiy Ahmed to be prime minster for at least 35 more year's

  • @kangcheCholwole
    @kangcheCholwole หลายเดือนก่อน

    ዘመዴን የሚቃወም ዲቃላና የሸንጎ የቅ ኮሚቴ ሌቦች ናቸው

  • @hailus7714
    @hailus7714 หลายเดือนก่อน

    I agree with Memehir Zemedkun Bekele that the leadership of FANO Amhara free from Tigre-Weyane and from Weyane Dikala that has infiltrated FANO in Gondar and Shewa.

  • @BelstiH
    @BelstiH หลายเดือนก่อน +3

    Yamara balewuleta yekurt ken lij zemedie

  • @nigussiebekelerissa2510
    @nigussiebekelerissa2510 หลายเดือนก่อน

    አት ዋሽ ለአማራ ነዉ የሚታወራ ሁልዜ ለምሳሌ አረንጎዴ ብጫ ቀይ ለብሰህ ትቃርባለህ

  • @wella1983
    @wella1983 หลายเดือนก่อน

    Abiy Ahmed, our prime mister 120000000 ppl, is behind him ,with abiy Ahmed we always win .

  • @gochogaga
    @gochogaga หลายเดือนก่อน +1

    እነ አበበም ሆነ እነ ሀብታሙ በማስረጃ ማንነትህን አሳይተውሀል አሁን እንታረቅ የሚል ልምምጥ ይመስላል ንቸ ምላሽ ከሰጡህ ካንተ በታች አንሰዋል ማለት ነው ለማንኛው የአማራ የፖለቲካ አካሄድ አደባባይ ለመውጣት ገና ስለሆነ ምክንያቱም ብዙየአመለካከት ልዩነቶች ስላሉ ነው

    • @hannagerma3505
      @hannagerma3505 หลายเดือนก่อน +1

      እፈር አስግብቶቸዋል

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ หลายเดือนก่อน +1

      በጭራሽ ከነሁብታሙና አበበስ
      ዘመዴ 100እጥፍ ይብልጣል

    • @እቢ
      @እቢ หลายเดือนก่อน

      ዘመዴ ሚሊዮን እጥፍ ይበልጣቸዋል አታሽቋልጥ

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r หลายเดือนก่อน

    Nigus Solomon yewodekebet 🤔 baid amliko yemitamelkewun mistun limasdeset sil bemefkedu 😢 yederesebetin inawukalen 🤔

  • @woinshetkebeda1844
    @woinshetkebeda1844 หลายเดือนก่อน

    Zemedea yemtekawemu ye Amhara lejoche lebona yestachehu ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓

  • @FentaderbeWubu-rt5hn
    @FentaderbeWubu-rt5hn หลายเดือนก่อน

    ዘመዴን የሚሳደብ የባንዳ ዘር ነው

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመዴ፣ለአማራ ህዝብ የምትታግል ከሆነ የትግልህ
    መነሻ አማራ መድረሻ አማራነው።ወይስ መነሻ አማራ መድረሻ ኢትዮጵያ ነው። እሄን መልስ ዝባዝንኬውን ተወዉ።

    • @እቢ
      @እቢ หลายเดือนก่อน

      መነሻዉም መድረሻዉም የአማራ ህዝብ የህልዉና ትግል ነዉ አከተመ አታዳምጠዉም እንዴ

  • @misraktamerat8887
    @misraktamerat8887 หลายเดือนก่อน +2

    ከአንተ በላይ ጋጠ ወጥ

  • @AshagreAyana
    @AshagreAyana หลายเดือนก่อน

    እውነትን የያዘ ምንጊዜም ለውይይት ዝግጁ ነው። በየጒዳው ከምትርመጠመጥ ከምታማ ሀሳብህን አሁን አንሳ። በተለይ እነስክንድር፣ሀብታሙ አያሌው ወዘተ

  • @wella1983
    @wella1983 หลายเดือนก่อน +2

    This guy really has problems .Why is he trying to create conflict between Amara and oromo. if the guy dies in the oromyaa region ,how do you know the killer is really oromo ? Every tribes lives in the oromyaa region .

  • @tigabogale8129
    @tigabogale8129 หลายเดือนก่อน

    Take you t

  • @wella1983
    @wella1983 หลายเดือนก่อน

    No ,you will never kill yourself like that Tunisian guy because you are doing your job perfectly

  • @wella1983
    @wella1983 หลายเดือนก่อน +1

    He needs to really get help from phsicatric or mental institution

  • @wella1983
    @wella1983 หลายเดือนก่อน +1

    Zemdkun always talks shit

  • @zelalem-m1t
    @zelalem-m1t หลายเดือนก่อน

    የሚናገረው አንድ መሬት ጠብ የሚል ነገር የለውም ዘመዴ አንድ ሁኑ መከፋፈል የለባችሁም ታማኝ መሪ ምረጡ ነው ያለ
    እንደ እነ ምስጋናው እና እንደ እነ አያሌው መንበረ አይነቶች ሀሳብ የሚፈሩ የብአዴን ሸታታ ኮሜንት መሽጫ ሳጥን ቆልፈው የጎጃምን ህዝብ ሲሳደቡ የሚውሉ እና ለእነሱ ደግፋችሁ በዘመድኩን አፋችሁን የምትከፍቱ ወንበዴዎች አፈር ብሉ ልዩነቱን ታሰፉት ይሆናል እንጂ ምንም አታመጡም
    ዘመድኩን በቀለ መቸ ጀምሮ ነው አማራን ማንቃት የጀመረው ጥንት ድሮ አይደለም እንዴ
    ምስጋናው አንዱአለም መቸ ነው የመጣው
    አያሌው መንበረ መቸ ነው ስለ አማራ መገፋት አውርቶ የሚያውቀው
    ወልቃይት ካልተነካ አማራ የተነካ የማይመስለው ሽማግሌው ጌታቸው ሽፈራው መቸ ነው ስለ አማራ መገፋት አውርቶ የሚያውቀው ለምንድነው ውለታ ቢሶች የምንሆነው ?

  • @senaymazengia8770
    @senaymazengia8770 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው ዘመዴ

  • @NuruBurayu
    @NuruBurayu หลายเดือนก่อน +1

    Deddeb amara kilil lemitsreduus

  • @zinayeayanee2275
    @zinayeayanee2275 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመድኩን ላንተ ወሬ የማቀብልህ ማነው አንተ ከዬአቅጣጫው ነህ ወይ ሰራ ስለማትስራ ይህ የዘመደ እንጀራ ነዉ ።

  • @KifleGesu
    @KifleGesu หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ገዴላ

  • @guzara97
    @guzara97 หลายเดือนก่อน

    ተሳዳቢዎች ልቦና ይስጣችሁ፤ ከዘመዴ የእውቀት ልዕልና ለመድረስ 1 ምዕተ አመት ይፈጅባችሗ ፤ ዘመዴ እኮ በኛ የሰውነት ልክ አይለካም ፤፤ ዘመዴ እኮ ሰው ከሆነ ቆየ እኛ ግን ገና ሰው አልሆንም ከራስህ ጋር በየ ደቂቃው እየተጣላህ እንዴት ሰው ትሆናለህ?

  • @MelkamuBaye56
    @MelkamuBaye56 หลายเดือนก่อน +3

    Long live zemede

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r หลายเดือนก่อน

    Amen.