እጅግ ድንቅ ስብከት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ |Aba Gebre kidan sibket ” ጥፋት የሌለባት ልባም ዕቃ ድንግል ማርያም ሰበሰበችን”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል
    " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን "
    " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ "
    ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
    #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ

ความคิดเห็น • 57

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የእመብታችን ጣዕመ ፍቅሯ በእዝነ ልቦናችን ይብዛልን🤲

  • @ሰሎሜቢሻው
    @ሰሎሜቢሻው 3 ปีที่แล้ว +6

    ባባታችን ላይ አድሮ የመከረን የገሰጸን አምላክ ይመስገን

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሂወት ያስማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 ปีที่แล้ว +6

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @fantabirhan643
    @fantabirhan643 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን በረከትዎት ይድረስኝ!!

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-መ5ቨ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-መ5ቨ 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በርሶላክ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አዛኝቷ አማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በዘረኝነት በጥላቻ የተበታተንንውን ልጄቿን ሰብስባ አንድ ታርገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘምኖትን ይባርክልን በቤቱ ያፅናዎት ቃለህይዎት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን፫

  • @alemayele1985
    @alemayele1985 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን አባታችን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 3 ปีที่แล้ว +2

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አባታችን እድሜና ጤንነትን ይስጥልን

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 3 ปีที่แล้ว +2

    እናታችን እመ አምላክ በሰማያዊው እየሩሳሌም ትሰብስበን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በረከትዎ ትድረሰን

  • @kirubeltesfaw9900
    @kirubeltesfaw9900 3 ปีที่แล้ว +1

    Be gizit bealat sira yiseral weys ayseram? yemitawku kalachu ebakachu.

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! ድንቅ ትምህርት !!!

  • @haimanotmekonen346
    @haimanotmekonen346 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በሰላም ቆዩን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin yegitay enat asibig ebakushi bereketishi yiderbg

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሳመማልን ተስፍ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለድህነት ያርግልን በቸርነቱ ከረድኤት በረከት ይክፍለን ለንሰሀ ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

    • @yosi06
      @yosi06 2 ปีที่แล้ว

      Bm hmm

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን በርከተውት ይደርብን

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว

    የሉቃስ ወንጌል 1
    46፤ ማርያምም እንዲህ አለችየሉቃስ ወንጌል 1
    47፤ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤
    48፤ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤

  • @AaAa-cv8zv
    @AaAa-cv8zv 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን የእመቤታችን በልቡናችን ያሳድርብን የማታልፈዎን መንግስተ ሰማያት ያውርሰን

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว

    ማርያም እኮ ጌታን በትህትና ስትጸልይ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች አለች ፤ደግሞም የባርያይቱን ወርደት ተመልክትዋልና አለች ፤ቄሱ ደግሞ ልባም ዐቃ ጥፋት የሌለባት ሰበሰበችን ይሄ ኢ-መጸሐፍ ቅዱሳዊ ነወ

  • @danielnigussie929
    @danielnigussie929 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃላህይወት ያሳማልን አባታችን ራጂም ዕድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እደቸርነቱ እደምህረቱ ይቅር ይበለኝ እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @እናናዬ-ጸ4ቨ
    @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ለአባታችን. ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና ጤና ይጠብቅልን በሰማነው እንድነለወጥ እመቤታችን ትርዳን

  • @ኮከብየተዋህዶልጆ
    @ኮከብየተዋህዶልጆ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማለን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    የእመቤታችንእረደኤቷበረከቷፀሎቷየልጅዋቸርነትአይለየንለአባታችንቃለሂወትንያሰማልንበረከትዎይድረሰንእረጅምእድሜናጤናዎትንአብዝቴይስጥልንለኛምየሰማነዉንበልባችንያሳድርብንአሜን

  • @zewdineshabera7086
    @zewdineshabera7086 3 ปีที่แล้ว

    Labatachin kale hiwetin yasemalin yagelgilot zemenotin yabzalin bedme betena ytebikilin

  • @selomebelete485
    @selomebelete485 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ረዥም እድሜና ጤናን ይስጥልኝ ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ

  • @edenagabis5556
    @edenagabis5556 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale Hiwot Mengste Semayatn Yawrsln Abatochachin

  • @jyservices8762
    @jyservices8762 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @keroassefa6001
    @keroassefa6001 3 ปีที่แล้ว

    Edimena tena yabzalowt Dinku abatachn

  • @ቅድስትሆይለምኝልንቅድስት
    @ቅድስትሆይለምኝልንቅድስት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mafi6799
    @mafi6799 3 ปีที่แล้ว

    abatachyien kal hiwot yasemalen edemwo yerezemeln

  • @hdhfhrhry6822
    @hdhfhrhry6822 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin abatachin be edim be sega yitebikilin

  • @روابيالعتيبي-ب2ت
    @روابيالعتيبي-ب2ت 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የሠማነውን በአይነ ልቦናች ትፃፍብን አሜን አሜን አሜን

  • @hksgetegirmahks204
    @hksgetegirmahks204 3 ปีที่แล้ว

    Amen
    Amen
    Amen
    Kelhiyot Yesmlen Abatchin

  • @maregiehagos1613
    @maregiehagos1613 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም እግዚአብሔር የእናቱ ፊቅሪ በልቦናችን ይፃፊልን

  • @hanaabebayehu6401
    @hanaabebayehu6401 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale heyewot yasemalegn

  • @ኢዩቲዩብ
    @ኢዩቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @bruckgetsho1502
    @bruckgetsho1502 3 ปีที่แล้ว

    Dn Yordanos silke kalechu tsefulegn.
    Egzihaber yitslegne.
    Bruck ke Norway.

  • @ShagaShaga-kn4fr
    @ShagaShaga-kn4fr 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ethioamharanegn9078
    @ethioamharanegn9078 3 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER EDIMEWON YARZIMLIN

  • @armacho524
    @armacho524 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasmalin abtachen

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 ปีที่แล้ว

    +++አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ህይወትን ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tesfahiwetalem8385
    @tesfahiwetalem8385 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የስማዓልና ኣቦና፡
    1፡ ኣብ ጸሎትኩም ዘክሩና።

  • @wubshettekola701
    @wubshettekola701 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባ፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ!

  • @hanaabebayehu6401
    @hanaabebayehu6401 3 ปีที่แล้ว

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እጡብ ድንቅ ትምህርት ነው ሰማሁት ግን እልባሽ አለኝ እንጂ

  • @ShagaShaga-kn4fr
    @ShagaShaga-kn4fr 2 ปีที่แล้ว

    አሜን//3

  • @ሰሎሜቢሻው
    @ሰሎሜቢሻው 3 ปีที่แล้ว

    የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ነገረቅዱሳንወንጌልነው
    @ነገረቅዱሳንወንጌልነው 3 ปีที่แล้ว

    እሺ አባ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አዳምጣለሁ

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🤲🏻

  • @abeshawagenet7637
    @abeshawagenet7637 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት መታደል ነው አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru1445 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @minajimma9661
    @minajimma9661 3 ปีที่แล้ว

    5

  • @yeshworkwasi7178
    @yeshworkwasi7178 3 ปีที่แล้ว

    Ameannnnn

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl
    @እግዚአብሔርታላቅነውl 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአባየቃለህይወትንያሰማልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን