Please go to stand together for protecting the Amhara genocide ? Why are you arguing with each other ? If you are worried about the Amhara genocide please stand together. Thanks anyway !! for protecting the Amhara genocide. but you have to stand together & protect Amhara genocide together, please, again. That is my advice for both of you.
ፈረሰኛው ቅዱስ ጊወርጊስ ከፊታችሁ ይቅደም ጀግኖቻችን ለእኛ ስትሉ ሙቀቱን ብርዱን ጋራ ሸንተረሩን አቆራርጣችሁ ጠላትን እያበረከካችሁ ለምትገኙ ክብር ለእናንተ ይሁን ፈጣሪ ድሉን በቅርብ ሰአት እምትጎናፀፉ ያድርጋችሁ 🤲🤲🤲💚💛❤️
ወይኔ ኸረ የፀሀይ መነጽር ያስፈልጋቸዋል. በጣም በረሀ ነው
ከሚከፋፍል ወሬ ወጠን ወደ አንድ እሚመጣበትን መንገድ ፍጠሩ አዲስ መመስረት ሳይሆን ያለውን ማጠናከር ላይ አውሩ
Always Always with our media Addis Dimtis🙏🏻🙏🏻🙏🏻
መከፋፈል ሠይጣናዊ ስራነው ግና ሚከታተል የለመ😅😅😅😅
💚💚💛💛❤️❤️❤️
👍👍👍
💕👏
ጀግናው አማራ. ፋኖ መሩ ቴዲ ስንት እያወክ
እደገና. ከነባታ አቅጣጫህ. ቀበሌ አድሬስ. ድረስ በቀረፃ. መስጠት. ትክክል አይደለም
አበበ በለው የሚያውቀው የለም. ልምትምጥና አስጠቂነው. ጥቅመኛም. ነው. እቶፈቶነው. ጎንደር. የሚለው በዝቶበት ምራብ ምስራቅ. እቶፈቶ ይላል ።
Thank you guys still love
እስክስ አበበ በለዉ
ደሞ ምዕራብ ጎንደር ብላችሁ መጣችሁ ?አበበ በለው የነ ሀብታሙ አያሌው መንገድ አያዋጣህም አንት የትልቅ ትንሽ ህዝብ እውነቱን ልንገርህ ጠልቷችሁል በባዶ ሜዳ እንደ ቁራ አትጩህ
ምኒሊክ ሚድያ እና አዲስ ሚድያ ከፋፋይ ሚድያ ጎንደር አንድ አንገት ነው ያለው
ጋሼ አበበ በለው እግዚአብሔር አንድ ቀን የልብሕን በር ያንኳኳል ። እጂግ በጣም አስመሳይ ሐሰተኛ በሰቆቃ በሰው ሕመም ስቃይ እና መከራ የምትነግድ የደም ነጋዴ ያንተን እና ሐብታሙን ላይቭ ላይ እያላቹሕ እኔን ያየ ይቀጣ ተአምር ይሰራባቹሐል ።
አበበ በለው እንዴት ነህ? በሚዲያችሁ መዘጋት ብዙ ጊዜ ስትናገር እሰማለሁ። በተለይ የአንተና የምኒልክ ቴቭ። አንደኔ እስካሁን ያዘጋባችሁን አታውቁትም ወይም ከአቅማችሁ በላይ ሆኗል። የእነ መሣይ ESAN Tv ከደረጀ በቀር የሌሎች ተዘግቶ አያውቅም። የሮሀም እንደዛው። ከዚህ ተነስቼ የሚያዘጋባችሁ አብይ ነው ለማለት አልደፍርም። ምክንያቱም ለምን ሮሀ፣ አንከር እና የእነ ፋሲል ሣይዘጋ የእናንተ ብቻ ይዘጋዋል። አይመስለኝም። እንደ እኔ እነ መሣይ፣ ፋሲል ፣ ሮሀ እንዲደመጡ እና እናንተ ከጨዋታው እንድትወጡ በድብቅ የሚታገላችሁ አለ ብዬ እንዳስብ ተገድጃለሁ። ጥያቄው ግን ለምን እናንተን ገለል ማድረግ ፈለጉ የሚለው ነው። አስብበት።
Please go to stand together for protecting the Amhara genocide ?
Why are you arguing with each other ?
If you are worried about the Amhara genocide please stand together.
Thanks anyway !!
for protecting the Amhara genocide.
but you have to stand together & protect Amhara genocide together, please, again.
That is my advice for both of you.