🛑ተበርክኬ አፍቅርሻለው ለመጀመርያ ጊዜ አልኩ😭😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 636

  • @abgrace7318
    @abgrace7318 ปีที่แล้ว +776

    ወንድሜ እሷም ትወድሀለች 😘❤

    • @ghhhugbnbjhj-db5ph
      @ghhhugbnbjhj-db5ph ปีที่แล้ว +5

      እርየእህትህንምክርበደንብስማለሁሉምነገርይደርሳል።መጀመርያትምህርትህንተመርቀህማርግፍርስወንድምሌላበግዜይሁናል።ለአላማህተሽቀዳደም

    • @mesfinmesfinmesfin1390
      @mesfinmesfinmesfin1390 ปีที่แล้ว +7

      አዎ አፀናናው

    • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
      @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ ปีที่แล้ว +1

      አላልክም ልቧንመርምረህዋልደ አልተቻላችሁም ለማንኛዉምይመቻችሁ ባይሆን ከቁምነገርጋርይሁን ለፕራንክብቻእዳታደርጉት

    • @ሙባረክ-ፀ6ወ
      @ሙባረክ-ፀ6ወ ปีที่แล้ว +5

      ውሸታም ሁላ የተማረም ደደብ ሲሆን እናተ ቤት አየሁ ግን ይቅርታ ኤፍሬም ይመቸኛል ኤፍሬም ማግኘት እፈልጋለሁ

    • @hyme7165
      @hyme7165 ปีที่แล้ว

      ለአንተ ነግራሀለች እንዴ ኤፊ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 ปีที่แล้ว +113

    እረ ማርቆስ እና ፎንቃ አበባ ከመስጠት ልብ የሚነካ ስጦታ ስጣት ልጅቷ ደስ የምትል ናት በደንብ ጀንጅን ወንድሚ አይዞህ👏👍

    • @aidadeja1150
      @aidadeja1150 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😢😢🎉😢

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ ปีที่แล้ว +104

    በማርያም ቅዳሴ ደስ ሲል በጣም ናፍቆኝል ቅዳሴ ለማስማት

  • @nas7117
    @nas7117 ปีที่แล้ว +512

    ቅዳሴው ደስ ሲል😭😭😭
    ማነው እንደኔ ማስቀደስ የናፍቀው👍👈

  • @zomaneshassefa9517
    @zomaneshassefa9517 ปีที่แล้ว +157

    ቅዳሴው ስሰማ ልቤን ደስስስ ይለዋል😍

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን ปีที่แล้ว +186

    ቅዳሴው ደስ ሲል ማስቀደስ ናፈቀኝ ⛪😥❤

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 ปีที่แล้ว +59

    ታድላችሁ ቅዳሴው ደስስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
    @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +54

    ወይኔ ቅዳሴው ደስ ሲል ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 ปีที่แล้ว

      ከምር እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ስሰማው ደስ ይለኝል❤❤

  • @tizitamulu4341
    @tizitamulu4341 ปีที่แล้ว +41

    የተቢ ተረጋጉ መጀመርያ ፓንት መቀየርያ ብር ይኑርህ ብላለች ብር ሳይዙ ስራ ሳይኖር ፍቅር የለም

    • @nesihatube7325
      @nesihatube7325 ปีที่แล้ว +6

      እየሰራብሽ መሥሎኝ😋

    • @add9654
      @add9654 ปีที่แล้ว +1

      ​@@nesihatube7325 ክክክክክክክክክልአቤት መልስ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @tilahundaste3201
      @tilahundaste3201 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @saadasaada3303
    @saadasaada3303 ปีที่แล้ว +22

    ሳላደንቅሽ አላልፍ የኔ ቆንጆ የሴት ወጉን ነው ያደረሽው አንበሳ ❤

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 ปีที่แล้ว +140

    አሁንም ዩቱበሮችን ታምናላችሁ ኮሜታተሮች ዝብለን እያየን ዘና እንበል እነሱም ቢዝነሳቸውን ይስሩ😅😂😂😂😊😊

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ ปีที่แล้ว +57

    እኮ የተቢ ተረጋጉ የምትላችሁ እዲህ እዳትጐዱ ብላ ነው

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +67

    ያች ጠጋ ጠጋ ለካለዚህ ነዉ ለሙ ነይጉድሽን እይ😂😂😂

    • @shadamedan5593
      @shadamedan5593 ปีที่แล้ว +2

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @beauty0503
      @beauty0503 ปีที่แล้ว +1

      😃😃😃😃😃😃😃😃

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ปีที่แล้ว +1

      ለሙ እኮ ጠርጥራለች ፣🤣🤣🤣🤣

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 ปีที่แล้ว +15

    ጥይቄህ እራሱ ትክክል አደለህም ሁሉ በካሜራ የሆነ ግዜ።። ሲጀመር ወንዶች ሲቀርቧቹህ ፍቅር የያዘን ይመስላችኃል ።። ደሞ እንደዚህ አርገ ከመጠየቅ ብቻሁን በጠየካት

  • @samerawittesfaye7453
    @samerawittesfaye7453 ปีที่แล้ว +28

    ከቪዶው የማረከኝ የቅዳሴው ድምጽ ደስ ይላል በጣም

  • @ማሬማሬቅመሜ-ቨ7ኘ
    @ማሬማሬቅመሜ-ቨ7ኘ ปีที่แล้ว +22

    አይ ፍቅር የሚባል ነገር ባይኖርሳ የምናፈቅረውን ሰው ማጣት ከባድ ነው አይዞህ ማርቆስየ የሚቅ ያቀዋን የለምለም ምክር ብትሰማ ኖሮ አትጎዳም ነበር ቀጣይ የፍሬም እና የቡርኬን እንጠብቃለን ለሚ እግድች ቻይው

    • @semira6773
      @semira6773 ปีที่แล้ว +1

      ለምለምእኮተናግራለች

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
    @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ ปีที่แล้ว +73

    ቅዳሴው ልቤውስጥ ገባ ኡፍፍፍ ናፈቀኝ😥⛪️💕✝️

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ ปีที่แล้ว +30

    አው ሴቶችዬ ቆፋጠን በሉ አንደኛ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @burhanibb-mk4eu
    @burhanibb-mk4eu ปีที่แล้ว +21

    ትቀበልካለች ግዜ ስጣት ጠብቅ በተስፋ

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ ปีที่แล้ว +39

    እደግ መጀመሪያ ልጅ ነህኮ 🙏

  • @ssgg879
    @ssgg879 ปีที่แล้ว +14

    እማ ብየ የምጠራት አድ እናቴን ብቻ ነው😏❤እናት መተከያ የላትም ወላሂ ሁላቹም ልብ ብላቹህ አሰተውሉ

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ ปีที่แล้ว +3

    ማረኬ። ያጋጥማል የመጀመሪያ ሰለሆነው። በአዴ እሺ። አይባልም።

  • @temrtemr9249
    @temrtemr9249 ปีที่แล้ว +11

    ልጅቷ ትክክልነች ወንድሜ ብላ ቀርባህ በአንድጊዜ ወደፍቅርመቀየርአትችልምከባድነው

  • @bizutube6441
    @bizutube6441 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ማርኬ አይዞን አይዞን ፕራክ ሊለን ነው እያልኩ ስጠብቅ ወንድሜን ❤❤ያልፋል ደግመህ ሞክር ምስኪን

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 6 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ ቅዳሴዉ ሰማሁ ደስሲል ይህድምፅ ይናፈቀኛል ፈጣሪ ይባርክላችሁፍቅራችሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube ปีที่แล้ว +15

    እንዳው ያታምቢ ቤታሰቦች ታማቻቹኝ❤❤❤❤🎉🎉 አብሽር ይሰካል እንሻለህ አብሽር ፍቅር ፈታና ይበዛበታል መጫራሻው ያምራል❤❤❤❤❤

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 ปีที่แล้ว +23

    ❤❤❤ደስ ሲል ቅዳሲው

  • @ቅዱስአርሴማሆይአንቺጠብቀ
    @ቅዱስአርሴማሆይአንቺጠብቀ ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ቅዳሴ ኦንዴት ደሰ ይላሉ ምነው እናንተ ቅዳሴ አትሄድም ወይ ወይኔ በዚህ ሰአት አገሬ ቢሆን ኖሮ እናንተ ሜዳ ለሜዳ ተንበርከኩ ትዳር ከፈጣሪ ነው

  • @samier1360
    @samier1360 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም ፕረንክ ስለምቱሉ እኮነዉ ቡዙም አለመነችም አይዞ😥😥😥

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 ปีที่แล้ว +4

    ዉይይይ ቅዳሤ እደኔ የናፈቀዉ😢😢😢 ማርኪ የኔ ፍቅር እኔ ላፍቅርህ😘😘😘

  • @Ethio806
    @Ethio806 ปีที่แล้ว +9

    ኮመንተሮች ማዘንስ ለእናንተ ድራማና እውነተኛ ፍቅር የማትለዩ ክክክክክክ ለማንኛውም አሪፍ ስራ ነው ማርቂ በርቱ

    • @Z1861z
      @Z1861z ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @1993Rihna
      @1993Rihna ปีที่แล้ว

      እኮ😂😂😂

  • @semira6773
    @semira6773 ปีที่แล้ว +11

    ሡብሀንአላህ፡የሁሉምወንዶችባህሪ፡አንድአይነትነውእሣ፡ወንድምብለንሥንጠጋችሁ፡ወደሌላጉዳይትገባላችሁ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 ปีที่แล้ว +12

    በሩን ያንኳኳው ልጅ ልበን በር ለሁለት ከፈተው ድረሱልኝ ሳልወደው አልቀርም❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @Emebet917
      @Emebet917 ปีที่แล้ว

      ​@@seaditube-lz2zu ውዴ ነይ ቤተሰ እንሁን

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 ปีที่แล้ว +7

    ፕራክ ነው 😂😂😂😂😂አትሳሳቱ ውዶቸ 😅😅😅
    ግደለሽነት ጥያቄ ያስታዊቃል እኮ 😊😊😊😊😊
    ደላላ አቁሞ የፍቅር ጥያቄ 😂😂😂kkkkk

    • @medinaawole6749
      @medinaawole6749 ปีที่แล้ว

      😂

    • @shewitmedia
      @shewitmedia ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @Semiratube
      @Semiratube ปีที่แล้ว

      ደላላ አቁሞ የፍቅር ጥያቄ ክክክክክክክክክክክክክ

  • @hash3196
    @hash3196 ปีที่แล้ว +1

    ማረቆሰዬ አይዞከ አደቀነ ትረዳሀለች ግን ይሄ ቢደዮ ደገሙተ ደሰ የሚለ ሚደዮ ነወ

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 ปีที่แล้ว +7

    አይዞህ ወንድሜ ያጋጥማል ዋናው ፍቅርህን መንገር ነው 💔💔

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 ปีที่แล้ว +42

    የተቢ የፈራችዉ ነገር 😢 እደግ ገናነሕ እሥኪ እደ የትቢ ሁኑ

  • @ssgg879
    @ssgg879 ปีที่แล้ว +7

    እኛ እኮ በናተ ግዜ ፍቅር ምናምን አናቅም ነበረ🤔🙄የአሁን ልጆች ግን አራቹህ ሳጠርጉ ለፍቅር መሮጥ🤔😯የናተሰ ከፋ ለሙየን አታሰከፍዋት እደሰዋ ጠንካራ ሆናቹህ ማሳየት ነው ያለባቹህ 😊

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @samriwtmakonenn4268
    @samriwtmakonenn4268 ปีที่แล้ว +16

    ሚስኪን ማነዉ እደኔ ያዘነዉ በሡ ቦታ የኔ ልብ ተሠበረ 😳😱😢

    • @helalsadet8155
      @helalsadet8155 ปีที่แล้ว +1

      😂😂እየሸቀሉብን ምን አሳዘነሸሽ😂

    • @medhin8187
      @medhin8187 ปีที่แล้ว +1

      ጠብቂ ሳምብራይዝ ብለዉ ይመጣሉ😂😂😂😂

    • @samriwtmakonenn4268
      @samriwtmakonenn4268 ปีที่แล้ว +1

      ​@@helalsadet8155 ለነገሩ እዉነትሽን ነዉ ዘድሮ እሚታመን ጠፍቷል😮

    • @samriwtmakonenn4268
      @samriwtmakonenn4268 ปีที่แล้ว +2

      ​@@medhin8187 እስኪ እጠብቃል ❤

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምለወ እሥከዛሬ ሥሊቀሡየነበረወሥ ምዲነወ😂😂😂

  • @hyme7165
    @hyme7165 ปีที่แล้ว

    እዉነት ከሆነ ደሥ ይለኛል ግንእሄዉልህ ማርቆስ እግዚአብሔር እያልክ እየማልክ በኋላ ብራክ ነዉ ብትል የምወድህን ያህክል እጠላሀለሁ ወድሜ

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም ปีที่แล้ว +20

    አሪፍ ፕራክ ነው። እደምትውድህ ከዚህ ቅደም ፌቶ የሳታወቃልኝ።

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @SamsungA-td7bf
    @SamsungA-td7bf ปีที่แล้ว +2

    እንድ እኔ ቂዳሴ ናፈቀኝ ማናው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭💔💔💔💔💔💔🇪🇹💔💔💔💔💔💔

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ ปีที่แล้ว +7

    የተንቢዬ ነይ ጉድሽ እይ ስራ አልሰራ ያለሽ ለዚ ነው በጠፋ አቅጥይው ለሙ አቀረበለን ፈሊጊን እንወቅ የምትሉ እጀ ወደላይ😊

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @aaminyaasiin5529
      @aaminyaasiin5529 ปีที่แล้ว

      yelechm eda kager wetalech eda yetebee yaleuuuu🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ያስልጤዋነኝ
    @ያስልጤዋነኝ ปีที่แล้ว +2

    ደሞ ለኔ ስሜት እንደለሽ አቃለሁ አንች ከምትጠይቅ አይበልም ሼም ነዉ አንታ ያሄድከዉ ስሜትህን ለማግለፃ እንጅ ያሷን ለንታ ልትጋልፅ አይደለም ወይ ጉድድ ክክክክክ

  • @ሚሞየገኒልጅ
    @ሚሞየገኒልጅ ปีที่แล้ว +2

    ዘንድሮ ሶስታቹም ተፈታኝ ነበራቹ እኮ ሴት ነበር ትስፈተኑ የቆያቹት ማርኪ ግድ የለሺም እሽ ትልሀለች

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች ปีที่แล้ว +3

    ብዙ ወዶች እደወንድም ትቀርቡና ቀየስ የምታረጓትስ ነገር ማርያምን አላሳዘንከኝም ከምር ልጅቷ ግን ጀግና ናት የምሯን ከሆነ አደንቃታለሁ ልኡል እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ይሰውርሽ ይሰውረን ጓደኝነትና ፍቅርን አትለይም እንዴ ወይንስ ፍቅር የመስከረም ጉፋን ሆነ አሀ ኧረ ተረጋጉ እቤተሰብ ላይ ቁጭ ብሎ እንደዚህ አይነት በእውነት ተገቢ አይደለም የምን መሽለጥለጥ ነው

  • @aminaserbar4411
    @aminaserbar4411 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ገለቴ ሆ ገና ራስህን ሳትችል ደሞ
    ወይ ለሚ ጉዳን አላየችም

  • @hdjid988
    @hdjid988 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ለሚየ እኔም ታዉቆኚ ነበስ ❤❤❤❤ተሥፍ አለኚ ልጂቱ ዉብ ናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ለሚለምኮ ፈዘሀን ብላህ ነበር 😅😅😅😅

  • @Sofia-uj1ot
    @Sofia-uj1ot ปีที่แล้ว +8

    አረ ፕረንክነዉ ተረገጉ ኮሜንታሮች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zzzz-bg4ol
    @zzzz-bg4ol ปีที่แล้ว +6

    ኘራክ ነው ያሰታውቃል ነቄብለናል

  • @wab7691
    @wab7691 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ፍቅር😂❤❤❤❤❤አይዞክ

  • @yiftuserabegashaw6350
    @yiftuserabegashaw6350 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ የራስህ ነገር ይኑርህ ምርጥ እህቶች አሉህ ስራ መስራት አለብህ ሴት ላይ አትንጠልጠል በባዶ ለሚ የምትልህን ስማ

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 ปีที่แล้ว +1

    ኣዞሽ. ወንድሜ. እህቴ. ለምን. ተጭርጭ ሪ. ለምን. እሱም እወዳለው. ያለ በትህትና ፍቕር ሃያል ነው በትሕትና. አኔ. እንዴ. ወንድሜ ኣፍቅ በፍቅር. አይደልም ልትብሊ. አሄ. ትሕትናነው ለምን ቐስ. በይ አረ.በግዝኣብሄር. ሁሉ. ሰብ ኩቡር. ኔው. በትሕትና. በርዳት. ጥሩ. ነው. ለሁሉም. ግዜ. አለ እኮ 💔

  • @zinash1
    @zinash1 ปีที่แล้ว +1

    መጀመራም አቅፋት የተኛ ቀን ይህ እንደሚፈጠር አስቢያለው ፕራክ ምናምን አይነፋም ለኢትዮጵያ ዩቲቨሮች ምክንኛቱም ቶሎ በፍቅር የምንሸነፈው ነገር ስላለ ደሞ እኮ ሳናስበው እራሳችንን የምንጎዳው ነገርስ በፈጣሪ አይነፋም ጌታን እንደዚ አይነት ፕራክ አትጠቀሙ ኢትዮጵያ ውስጥ የምትጠቀሙ ዩቲቨሮች ከምር

  • @rahmarahma3580
    @rahmarahma3580 ปีที่แล้ว +2

    ሁለተኛ የወድ ኘጎደኛ አሊዝም ሆ ቡሀላ አፈቀርኩሽም ይመጣል ለካ ክክክክ ክፍል 2 ይለቀቅልን

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም አያሥፈልግም እኔ የሠፈሬልጅነበረ በጣም እንቀራረባለን ከእሕቴምጋ እደዛዉ ለካ እሱ በደፍቅር ገብቷል ግን ደፍሮ ለመናገር ፈርቶኛል ትጣላኛለችብሎ ከዛ ከዉጭ ሠማሑ ያፈቅራታል እሽሣትለዉአቀርም እያሉ ያወራሉ እኔየሠማሑትየለ እደወንድም እስቃለሑ እጫወታለሑ ጓደኞቹ ሢያወሩኝስሳደብ በ4አመቱ ጠየቀኝ እኔም ተናደርኩ ወንድሜብየ ቀርቤሕ እሕቴም እደወንድም እያየንሕ እደት እደዝሕ ታደርጋለሕ አልፈልግም ብየ አባረርኩት አሑን ጭራሽ አናወራም
      ሤትና ወንድ ጓደኛሞች❌❌❌❌❌ መሖን የለባቸዉም

  • @lydiasong9
    @lydiasong9 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አልለመናበብ አሳዘናችሁኝ ቆይ በ ማየት ፍቅር አይታወቅም እኮ

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ ปีที่แล้ว +5

    እኔስ ቅዳሴዉን ልሰማ ነዉ እስከመጨረሻዉ የቆየሁት ወይ በደጅህ ለማስቀደስ አብቃኝ አምላኬ

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 ปีที่แล้ว

      እኔም። ቅድሴ ድርስሌኝ

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን እና ለደጁ ያብቃ

  • @birucke
    @birucke ปีที่แล้ว +8

    ለምለም የፈራችው ነገር መጣብህ የለሙን ምክር መስማት ነበረብህ።😢

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ ልዬ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @tayba1611
    @tayba1611 ปีที่แล้ว +10

    😂😂ወየው ለምለም ጨለለች በሉኚ

    • @zk3815
      @zk3815 ปีที่แล้ว

      😂

  • @tube8934
    @tube8934 ปีที่แล้ว +1

    የምክክርነው ተቀለቺ አለፈቅርም አለለቺም በለፈው አብራሽ አልተኛሽም ክክክክ አግተሽነው ወዲ ተወዶወል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +2

    ቅዳሴዉ ደስ ሲል ኡፍፍ

  • @ethoupiasasa2711
    @ethoupiasasa2711 ปีที่แล้ว

    Hanten yalfalage lahante ayhonim silezi hante lemidinaw bichahan rasin mit goda

  • @gdhdhgdhdhd8571
    @gdhdhgdhdhd8571 ปีที่แล้ว +30

    ማነው ቅዳሴውእደኔ ውስጡ ያራሰው❤ ወድሜ ማርኬ አይዞህ በቀጣይ ሞክር ትቀበላለች

  • @mabri6377
    @mabri6377 ปีที่แล้ว +1

    Besmam ye qidase dimts des sil fikerachun yabzalachu🥰🥰🥰🥰

  • @hawatu
    @hawatu ปีที่แล้ว +3

    የተቢን ቆሺቶን ላጣችሓት😅 አይይ ያሁን ዘመን ልጂ😂

  • @asniit1199
    @asniit1199 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር ካሜራ ና አማላጅ ይዞ አፈቅርሻለሁ አለ እንዴ😅 እውነት የምትወድህ ከሆነስ በአንዴ እሺ እንድትል ትፈልጋለህ ደጅ አስጠንታ ነው እንጂ ዝምብሎ የገበያ እቃ አይደለም ፍቅር ማለት

  • @meleskeles2268
    @meleskeles2268 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነች ምን የሚሉት ነው ያለ ወግ ኣፈቅርሻለው

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ ปีที่แล้ว

    የምናየው የምንደበርበት ስልጣን ነውጅ ፕራክ እዳልሆነ እናውቃለን

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe ปีที่แล้ว +2

    እፍ ቅዳሴው ደስሲል❤❤

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว +11

    ለምለም አበደች😂😂😃

  • @rabitube5646
    @rabitube5646 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ፕራክ ልታረገን ነው አ አላምንም እኔ😂😂😂😂የተንቢ ልብዋ ነግሮዋት ነበር እንዲማ እደሚፈጠር የተንቢ አብሽር😍😍😍

  • @bezayetade9218
    @bezayetade9218 ปีที่แล้ว +1

    😅😅 ye lemu betasab hulachun setochun endee aragagawu hooo

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 ปีที่แล้ว

    ሚዲያላይ የወጣ ነገር ጥሩ አይደለም በውስጥ ጨርሱት እና አይዞክ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 ปีที่แล้ว

    ልጂቷ ጄግና ቆንጆ ዴሥ ሥትል እቦ ይመችሽ

  • @ቆንጂትጉራጊዋ
    @ቆንጂትጉራጊዋ ปีที่แล้ว +1

    ደግ አረገችህ

  • @hadrasultan-hn2lh
    @hadrasultan-hn2lh ปีที่แล้ว +1

    Mine ale arifehi timihirthin bitimar le hulme gege alew

  • @bituu126
    @bituu126 ปีที่แล้ว +3

    ገራሚ ፕራክ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 ปีที่แล้ว +5

    ሢጀመር ድራማ ነው ከከከከ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 ปีที่แล้ว +4

    ሚስኪን እደት እዲስዘነኚ 😥

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ልጅቱ ጀግና ናት ይመችሽ አቦ ወንድች ግን የተረገማችሁ

  • @ትግሰት-ጘ2ሸ
    @ትግሰት-ጘ2ሸ ปีที่แล้ว +2

    አጠያየቅህ ስግጥናው ጎላ ለኔ ስሜት እዳለሽ አውቃለሁ ታም ተሚመጣ ተኔ ይምጣብየነው አላለም

  • @sarahfatema2474
    @sarahfatema2474 ปีที่แล้ว

    Markose le hulum gize Ale wed Erasik temeles Ena teregaga ye lemun mikir Axaximu lant yalew yetim Ayihedim mikir simu wendoch ::

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 ปีที่แล้ว

    አይማርቂ ምናለ ለኔብጠይቀኝ አይዞን ወድሜ ባዴ ጠቆርክ ወይኔ ፈቀር

  • @seadagyu1503
    @seadagyu1503 ปีที่แล้ว +7

    ቀጣይ ደግሞ ፕራክ ነው ይላሉ😅😅😅😅

    • @lubabaluba8498
      @lubabaluba8498 ปีที่แล้ว

      ሁኔቴውፕራክሳይሆንአይቀርም

  • @The-r7p
    @The-r7p 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔቅዳሴደሰሲልጌታሆይ❤❤❤❤❤❤

  • @FevenTurufa
    @FevenTurufa ปีที่แล้ว

    Kemark.belaye yemayewe biruki new lemde eskexeg lenime yexeykelgne

  • @b.bachoro6501
    @b.bachoro6501 ปีที่แล้ว +2

    ፕራክ ነው

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 ปีที่แล้ว +5

    ቆይ ውጤት ተዘፈዘፋቹ ወይስ ለምን አልሄዳቹም ዘንድሮ ወልቂጤ ላይ የተፈተናቹ ልጆች ምን አስነኩዋቹ የኔም ወንድም የሌለበት ጸባይ በሴት ተጠምጥሞ ግቢ አልሄድም ብሎ በስንት መከራ ገፍተን አስገባነው😅

    • @ዙዙነ
      @ዙዙነ ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @hawew
      @hawew ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ እረ በሳቅ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ

  • @እሙአፍያ
    @እሙአፍያ ปีที่แล้ว +7

    ኩሚታተሩች እዳትሽዉዱ ብራክ ነው😂😂

  • @abesachabe4097
    @abesachabe4097 ปีที่แล้ว +1

    አይዞኳ

  • @astutubeyearsi3548
    @astutubeyearsi3548 ปีที่แล้ว +1

    Ayezoka wendeme yagaximala qofxani bela enji lami indezi honeka Endata ayeke ❤😢

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ክክ አይዞህ ለራስህ አርጋት ጠክር

  • @adnadn8571
    @adnadn8571 9 หลายเดือนก่อน

    ቅዳሤው አገሬን ትዝ አሥባለኝ የመዳም ቅመሞች ሁላችንም በሠላም ላገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤😢

  • @uaedubai5529
    @uaedubai5529 ปีที่แล้ว

    አበባይቱንከየትነው ያገኛሀት

  • @telitaye7822
    @telitaye7822 ปีที่แล้ว

    ባላገርነህ ሚያምር ቦታ ዘንጠህ እሶም ዘንጣ ብትጠይቃት ኑሮ

  • @gosd4545
    @gosd4545 9 หลายเดือนก่อน +1

    አህህህአሳዘነኝ😭😭😭😭😭ማርክየአይዞክ

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 ปีที่แล้ว

    Ayzok bero bade yemihon nger yelm Hulum begezewu new yemihonu esh

  • @zina5085
    @zina5085 ปีที่แล้ว

    ወይ እሽ በይ ወይ እንቢ በይ በመግደርደር ሰው አትግደይ ዘ ድራማ ይልሃል ክክክክክ

  • @የተኝቢ
    @የተኝቢ ปีที่แล้ว +1

    ማርቆስ ኖርማል ነው አበሽር ያጋጠማል

  • @hayat2582
    @hayat2582 ปีที่แล้ว +3

    አይማርቆስ ፍቅርሽን ተቀበይኝ አላለም😅😅😅😅😅😅

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂