🛑አለቀሰች መለያየት አለብን ባንቺ እየተጎዳው ነው 😭😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@comedianeshetu‬

ความคิดเห็น • 280

  • @markkomedi3122
    @markkomedi3122 ปีที่แล้ว +68

    ቤተሰብ ሰብ እያረጋቹ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ዘይነብአብዱቻናል
      @ዘይነብአብዱቻናል ปีที่แล้ว

      እኔ ላግባህ የኔ ጌታ ትታሳዙን ቅጨላቶን ትወነዉናለይ ሰታወራ

    • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
      @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ ปีที่แล้ว

      ቆየንኮ ሰብታደርግናችሁ አሁንብቻ እየተግደረደራችሁ አስቸገራችሁንጂ

    • @elianebakhos512
      @elianebakhos512 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wwwwwwwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤wwwwwwwww

    • @tehayeteshemap-kl9hp
      @tehayeteshemap-kl9hp ปีที่แล้ว

      111111111111111111

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ ปีที่แล้ว +33

    ተይ አንቺ ልጅ ግን የምር ድብንንንንንን ያለ ፍቅር ይዞሻል ደጅ ለማስጠናት ከሆነ እንዳያመልጥሽ ❤❤❤

  • @selame3757
    @selame3757 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ ልጅቷ ድርቅ ያለች ናት አቦ አይመለከተኘም አለች ምነዉ አካበድሽበት ፍቅርኮ የጋራ ነዉ ስግጥ አለችኮ

  • @y9gh956
    @y9gh956 ปีที่แล้ว +105

    ግን እርግጠኛ ነኝ አንድቅን ፍቅርህን ትቀበልህ አለይ ዝብለህ ጠብቅ😂

    • @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ
      @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ ปีที่แล้ว +11

      እረ እሷም እኮ ፍቅር ይታይባታል ድብን አርጋ ትወደዋለች እሽ

    • @ባላገራአYouTube
      @ባላገራአYouTube ปีที่แล้ว +10

      አትጠላውም እኮ አዎን ትወደዋለች ግን ተማሪ ስለሆነች ትምህርቴን ጨርሼ ስራ ከያዝኩ በሃላ ነው ያለችው ይሄም ደግሞ እውነታን ነው እንዴ ገና በተማሪነቷ ምንም ሳትይዝ እድላን ማበላሸት የለባትም።

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว

      አይቀርም ለጊዜ ድራማ ቢሆንም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +1

      እሷኩ።በጓደኚንት።ኖራሰሬፈቀርመቀበልአቃታት

    • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
      @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ አይቀርም ከሱብሳ ትሰፈሰፋለች ለማየትያብቃንብቻ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt ปีที่แล้ว +25

    ትምርቷን ትማርበት ማርክ ለሁሉም ጊዜ አለው ሰው ንፁህ ጓደኛ ሆኖ መኖር እኮ ይችላል ጊዜው ሲደርስ ደሞ ማፍቀር ከትምርት ጋር ላይመቻት ይችላል

    • @GgHh-qn4qg
      @GgHh-qn4qg 4 หลายเดือนก่อน

      ምቀኝነተን ነው

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 ปีที่แล้ว +65

    አይዞህ ማርክ እኔም ይሄው ከማይሆን ሰው ይሄ ፍቅር የሚሉት ቫይረስ ይዞኝ እያለቃቀስኩ እገኛለሁ 😢😢 ለማያውቀው ቀላል ነው ግን እንደ ፍቅር ፈታኝ ነገር የለም አብሶ ከማይሆን ሰው ጋር ብቻ የሚያቀው ያቀዋል 😢

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 ปีที่แล้ว +14

      እኔም ይዞኝ ነበር ግን ለቆኛል 😂😂 እኳን ላለቅስ እረ አራት እግሩን ይብላ ወድ ቢሄዴ ወድ የመጣል የምን ለቅሶ ሆሆ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 ปีที่แล้ว

      Enim esun akewalehu esu new lesedet yabekage esun yalaye yiyew abo bizu sew sikubigal

    • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
      @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ ปีที่แล้ว +1

      ፈታኝ ነዉ ብቻ አይገልፀዉም ከባድ ነዉ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว +1

      ​@@soltanwad7a79 እኔም የዛሬ 4አመት በፌት ይመሰለኛል አፍቅሬየ ምግብአልበላኝ ብሎ ወተት መጠጣት እኳን አቅቶኝነበር ግንለቆኛል

  • @gigidubai8039
    @gigidubai8039 ปีที่แล้ว +15

    ፍቅር ክን የማትቀበል ከሆነ ብትርቃት ይሻላል
    እያያካት መቁሰል ሁሌም ያምካል እርቀ አት ስራህን ባግባብ ትሰራለክ ሁሌ መድማት ቁስሉ ይመረቅናል

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 4 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ፕራንክ አንድ ቀን ፈጣሪ ያሳካው እለት ሄለን እያልክ ጉድጎድ ትገባለህ ሄለን ወደውጭ አገር ለመሄድ የተነሳች ጊዜ ምን እንደሆንክ እራስህ ታውቀዋለህ ለሁሉም ሰው አስቸግረህ ነበር

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 ปีที่แล้ว +13

    ማርኬ ብተዋት ነው የሚሻለው የሚመጥንህን ፈልግ ፍቅር ማለትኮ እደዝህ አደለም የሆነች ሠገጤ

    • @chfhrthfh4586
      @chfhrthfh4586 ปีที่แล้ว

      አውቆ ነው ድራመ ነው

  • @yalelettegegne2277
    @yalelettegegne2277 ปีที่แล้ว +8

    ምድነው ተጣብቀህ ቀረህ ለሳምንት ብተዋት እደድመት ናዝራ ትመጣለች

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 ปีที่แล้ว +41

    እኔስ መዝሙሩን ነዉ በተመስጦ ያዳመኩት 🙏🙏🙏

  • @sa-wx3eq
    @sa-wx3eq ปีที่แล้ว +16

    እረ ይች ልጅ ትግሥት የላትም ፍረሥ ይመሥል መጋለብነው ጉዴ🤣🤣

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
    @መይሙናተንታአጅባርyouTube ปีที่แล้ว +12

    ወንድሜ ይችልጅ አሆና ላትሆንክ እራስክን አትጉዳ ዳር ያዝ

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat ปีที่แล้ว +5

    helu ግን እንደምትወጂው አይንሽ ላይ ያስታውቃል መግደርደር ወጉ ነው ብለሽ ካልሆነ
    በዛ ላይ ቆንጅየ ልጅ ነው አንቺም አንደዛው
    #ተጣመሩ

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ
    @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ ปีที่แล้ว +13

    ወላሂ ታለቅሻለሽ አንድ ቀን ከሌላ ሴት ጋር ብታይው ያንየ ይገባሻል😢😢😢

    • @Zzzzz-e7j
      @Zzzzz-e7j ปีที่แล้ว

      እዎ እህቴ እውነትሽን ነው እሱ ቆፍጠን ቢልና እሷን እሷን ባይል ጥሩ ነበር ለዛ ነው የተዘባነነችበት😢😢😢

    • @Zzzzz-e7j
      @Zzzzz-e7j ปีที่แล้ว

      ደሞኮ ፍቅር እንደያዛት ያሳብቅባታል

    • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ
      @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ ปีที่แล้ว

      @@Zzzzz-e7j ሳህ ውዷየ❤❤

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว

      @@Zzzzz-e7j ሳህ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 ปีที่แล้ว +12

    ኢንሻ አላህ አንድ ቀን ታፈቅርሀለች ራሷ ትነግርሀለች ጠብቅ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 ปีที่แล้ว

      subhanallah bamin aweksh ehew irasua malisa negerechu

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube ปีที่แล้ว +22

    ልጅቷ የለምንም ዱቄት አንድኛ ቆንጆ ናት

  • @hawew
    @hawew ปีที่แล้ว +9

    ክክክክክ በቃ እሽ በይና እረፊ ውስጥሽ እየወደደው ግን እልህ ያዘሽ

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 ปีที่แล้ว +27

    መዝሙሩ እንዴት ደስ ይላላል❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 ปีที่แล้ว +4

    የሰው ልጅ በጓደኝነት እኳን ልሄድ ነው ሲል ያዝናል ያስባል ይቺ ግን ምንም ላተ ቦታየላትም ለስራዋብቻነው ነው የተጠጋችህ ወድሜ ግራ ጎንህን ፈልገህ አብረህ ስራ ፅጌ ዳጊ ልሄድነው ሲላት እስቅስቅ ብላነው ያለቀሰችው 👍

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 ปีที่แล้ว +15

    ታምራላችሁ ሔለን የውነት እዳያመልጥሽ እሽ አትግደርደሪ እህቴ አዱ ላጥ እዳያረግሽ እሽ እህቴ ማርክ ጥሩ ልጅ ነው❤❤❤ እወዳችሗለሁ

    • @FreeGTFam
      @FreeGTFam ปีที่แล้ว

      እሺ ብላለች እኳ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ሁለቱም ሲያሳዝኑ አላህያጣምራቹሁ በጣም ነው እምታምሩደሞ👌👌👍👍👍👍

  • @አሱፍቅር-ፈ3ሠ
    @አሱፍቅር-ፈ3ሠ ปีที่แล้ว +24

    ከሌላ ሴት ጋ ሆንህ አስቅናት ሴት ልጀ ቅናተኛ ናት ያኔ ምን ያህል እድምትወድህ ታወቀዋለህ 😅😅😅😅😅

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ ปีที่แล้ว +2

    እኔምለው። ማሪኬ ምን። ይወጠዎለ ወላሂ እደያመልጥሸ ጏ ላ ካንዱ ሲሆን። አልቅሰሸም። አታገኘውም

  • @ademtube6825
    @ademtube6825 ปีที่แล้ว +4

    አወ አተብቻ ጠንክር ያንትን ብርታት እያየች ታፈቅርሀለች

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን
    @እኔስየማርያምልጅኝአሜን ปีที่แล้ว +6

    ወንድም ተረጋጋ ደስ አይልም እግዚአብሔር አንድ ያርጋቹሁ አሜን

  • @fhhuuikk9179
    @fhhuuikk9179 ปีที่แล้ว +10

    አረ ኣትሆንህም ኣትረዲህም ፍቅር ኣይገባትም ሳትጎዲ ብትርቅ ይሻላሃል የኔ ልዩ ወንድም ኣንተ ልዩ ሰው ነህ ከስዋ የምትበልጥ ሴት ትገኛለህ ኣይዞህ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @mhretabkibrom8325
    @mhretabkibrom8325 ปีที่แล้ว +2

    እሺ ካላለች ብትለያዪ ነዉ ይምሻልህ የዛኔ ራስዋ ትመለስ ኣለች

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +18

    ማርኬ ይችን ልጅ ጠበቅ ሞፈሩን አባቴ በጣም በሳል አርቆ አሳቢ ምርጥ ልጅ ናት ፈጣሪ ያጣምራችሁ

    • @sa-wx3eq
      @sa-wx3eq ปีที่แล้ว +4

      ምን አርቃ አሰበች መቸ በደብ አዳመጠችውና የራሥህ ጉዳይ ብላው ላሸ😅

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 ปีที่แล้ว

      @@sa-wx3eq አይ የዛሬው ቪድዬላይ ሳይሆን የቆየውን ተከታትዬው ነው የዛሬውማ ምን ታድርግ

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 ปีที่แล้ว +1

    አችግን እሱጋ መሄን ትፍልጊያለሽ ፍቅሩን ግን አትቀበይውም ለምንትጎጂዋለሽ ጡርነው ወደፊት አችም አፍቅርሽ የሚተውሽን ውድ ሊሰጥሽይችላል ፍቅሩተቀበይው ልጁ ጨዋነው

  • @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ
    @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ ปีที่แล้ว +28

    እኔስ መዝሙሩ ነው የተሰማኝ❤

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ማርክ እኔ እራሱ ከማይወደኝ ልጅ ጋር ፍቅር ይዞኝ ከመዳም ኩሽና እየተቃየው ነው

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +2

    አዎ ማርቆስ ብድርህን መመለስህ ደስ ብሎኛል ደሞ ፍቅርህን ትቀበልሀለች የዋው ወንድሜ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ነዉ የምታምሩ ፈግታ በስመአብ❤❤

  • @የኩታበሯነኝመዲ
    @የኩታበሯነኝመዲ ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +6

    በቃ አይድያ ቀይሩ ይሄኮ አለፍበት ሠለችን 😂

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔርን ስትል ሠማሁህ ልበል በሀሠትማ አትማል በእዉነት ብለህ ብታወራስ ለማንኛዉም ታምራላችሁ ፕራንክ ቅብጥሶ ሳትሉ ዳይ ወደገደለዉ

    • @genzebjemal1051
      @genzebjemal1051 ปีที่แล้ว +2

      ውሸት ሁኖ ሳለ እውነት ማለትም ከባድ ነው

  • @semereze7064
    @semereze7064 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ገደል ትግባ ትሂድ ምናባትዋ ታካብዳለች

  • @fhhuuikk9179
    @fhhuuikk9179 ปีที่แล้ว +1

    ግን እኮ በጣም ቆንጆ ነህ ኣንተን ነው የምትበዛት ግን ዋናዉ ጡሩናቹ ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @Eteteitube
    @Eteteitube ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ነገ ያንተው ናት ማርቆስ አታስብ ግን ጀግና ነሽ ❤

  • @hanihani-bs6qd
    @hanihani-bs6qd 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፕራክ ነዉ ስትባል ድርቅ ትላለች

  • @MeleseAbiso-yg4si
    @MeleseAbiso-yg4si 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር እኮ ያሸንፋል 😢❤

  • @munaomar8577
    @munaomar8577 ปีที่แล้ว +1

    ልጂቱ ግን ለምን አትረዳውም😏

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +3

    ተረጋጋ ያተ ናት ❤❤❤❤

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ ปีที่แล้ว +1

    አዳ ካልፈለገች ምን ያልከሰክሳታን 😂😂 ተሰትራ አትቀመጥም ሆ

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 ปีที่แล้ว +1

    ፕራንክ አይመስለኝም ተሸውደናል😂😂😂 አይኗም ያስታውቃል ነጭ ኩልል ብሏል አልተናደደችም😂😂😂

  • @ዉድሀበሻይቱሱመያ
    @ዉድሀበሻይቱሱመያ ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥሉበት aselamalekumi werahimatulahi weberekatuhu wudi yeharelijochi selamachu yibizamirixi poyitanebere pexulubeti

  • @ስናፍቅሽአዳነ
    @ስናፍቅሽአዳነ ปีที่แล้ว

    ሲጀመር ምታፈቅራት ከሆነ እዴት ጓደኝነታችን ይቀጥል ትላአለች እና ላትጎዳነው እያገኘሀት ፍቅርኮነው ተረጂው

  • @sadaehussn9348
    @sadaehussn9348 ปีที่แล้ว +1

    ልጂቱ ሀለሌ ነገር ነች እደወድካት ስለምታውቅ
    ነው እደዚ እሚረጋት

    • @hawaabdu1778
      @hawaabdu1778 ปีที่แล้ว

      ምን አረገችሽ ወይ የኛ ሠዉ

  • @kenzab1189
    @kenzab1189 ปีที่แล้ว +2

    ማርያምን ተዋት ተምጣልች

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ምናለ በዚሁ በቀጫችሁት ዛሬ ከምታሰቃዩን እኛንም💔💔💔😭

  • @madi2644
    @madi2644 ปีที่แล้ว +6

    አትጃጃሉፍራክእያላችሁ

  • @hannaa7044
    @hannaa7044 ปีที่แล้ว +3

    Eweneti betam new miwedachu M&He 😍😍

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 4 หลายเดือนก่อน

    መልካም ምኞት መልካም ነዉ ያነ የተመኘሔዉን ነዉ አሁን የደረሰብህ የአፍህን ፍሬ ነዉ የምትበላዉ

  • @HgHf-fg7br
    @HgHf-fg7br 6 หลายเดือนก่อน

    ቆጆናትኮ ግን ቢፈቅራትምንይወጣላታል

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 ปีที่แล้ว +4

    ይቺልጅ እደፈረሥነው እምጋልበው😂😂

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ปีที่แล้ว

    ማርኬ አተ ብቻ ተስፋ አትቁረጥ እንድ ቀን ፍቅርህን ትቀበልካለች

  • @ekramesmael
    @ekramesmael 7 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ የኔ ልጅ ቧቃምሽ መፅናትሽ ደሥ ይላል ግን ቢሆንም አንዳዴ ተረጂው

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 ปีที่แล้ว

    አንድ አንድ ኮሜንታሮች ግን በጣም ነው ምታስጠሉት በስው ህይወት አያግባችሁም ስለ እስዋም በድንብ አታውቁም ለመፍርድ አትችኩሉ አለባበስ ምናምን እያላችሁ እሱ መልክዋ ሳይሆን የውስጥዋን አውቆ ነው ያፍቅራት

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢ያናንታ ለቅሶ ማች ናው ሚያበቃው😅😂

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ปีที่แล้ว +1

    ማርቆስ የኔ አሳዛኝ 🙄🙄🙄

  • @SamSung-yl2pg
    @SamSung-yl2pg ปีที่แล้ว +2

    Musilm nayn gini muzimuru abiro adaginati godanyi tiwodi nabare❤

  • @T9dg
    @T9dg 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልዩ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤

  • @HayatTub-i3d
    @HayatTub-i3d ปีที่แล้ว

    ሢጀመር እሱ ቢተዋት ቢርቃት ለምናው ትሄዳለች

  • @Krfhff
    @Krfhff 3 หลายเดือนก่อน

    ከይቅርታ በላይ የለም ይቅር ተባባሉ ዝምድና ከሌለ የማይፈታ የለም

  • @BraktMulti
    @BraktMulti 5 หลายเดือนก่อน

    ማነው እደኔ መዝሙሩን የሠማ❤❤❤

  • @TenaGerma
    @TenaGerma ปีที่แล้ว

    ደሞ ስታም ኮመቶች ተረጋጉ እሷ ተማሪ ናት ገና ብዙ እቅድ አላት ይሆናል ፍቅር ደሞ እቅፋት ነው

  • @medimedi5734
    @medimedi5734 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ሲያሳዝን ታገሥ ግድ የለህም አንድ ቀን እኔም አኮ አፈቅርሃለው ማለቷ አይቀርም እኛ ሴቶች አኮ አውነተኛ አፍቃሬ ሥናገኝ ችግር አለብ እንታወራለን ምን አለበት አሺ ብትይው ደስ ቢለው ብዙ ዋጋ እየክፈለልሺ አይደል አንዴ ለምን እንዲጎዳብሺ ትፈልጌያለሺ

  • @ndn9008
    @ndn9008 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ሴቶች ስንባል መግደርደር እሽ በይው ይለይብሻር እንደምትወጂው

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 ปีที่แล้ว

    ስልጤ ምን ይላል መሰለቹ በገበሽ የጊበሽ አበሽ ሞታን ይላል ስለዚ አታም በግዜ ላታ ያምሆንፈልግ ዎዲሜ እቺ ልጂ ላታ በጭረሽ ቦታ ዬለቲም ሆ ስጀመር ፍቂር በግድ ያምሆንአዴለም አደኛ አለህ ስሳጥ ናወ ሁሌታኛ ሁሌታቹም መፈቀቀር ስቲቹሉ ነዉ

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 ปีที่แล้ว +2

    ማርኪ ❤ ሳቁብቻ. እዳያመልጽሽ

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 5 หลายเดือนก่อน

    ሄለንየ ምነዉ ትግስት የለም❤❤❤❤❤የኔ ወርቅ ❤❤

  • @WYu-sm6ng
    @WYu-sm6ng 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች የመዳምን ጭቅጭቅ የምታስረሱኝስ ነገር ቀጥሉልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemtube1655
    @betelhemtube1655 9 หลายเดือนก่อน +2

    መዝሙሩሩሩሩሩ❤

  • @Zxz07881
    @Zxz07881 ปีที่แล้ว +2

    ሴቶች እየወደድን መቅደርደርእንጅ እሷምለሱ ስሜትአላት ጠብቁ ፍቅረኛዉ ትሆናለች

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw ปีที่แล้ว +4

    የኔምርጦችበርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ ปีที่แล้ว

    ተማሪከሆነይመታገስአለብህእሷንምመረዳት

  • @ادريسعلي-ن9ه
    @ادريسعلي-ن9ه 4 หลายเดือนก่อน

    ይኑፎርም አሳየሽን ተባረኪ

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ልጅቱ ሰገጤ ናት ለሱ አትገባም ቱ

  • @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
    @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ ปีที่แล้ว +3

    ደጊአረከለቲ😂😂

  • @AmineF-p6p
    @AmineF-p6p ปีที่แล้ว

    ወይ ባንቺ ይብሳል አሁን ያዙኚ ጋብዙኚ ትላላይ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 ปีที่แล้ว

    ይቺ አትሆንህም ካሁኑ ትቅርብህ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 หลายเดือนก่อน

    ።።።።። ማርክ ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል።።።እናትህ ከእኔ ከሔለን ምረጥ ።።።አንተ ደግሞ እንለያይ።።።ፕራንክ አስበህ ስራ ሰው ሲደነግጥብህ ጥሩ አይደለም።።።። አየህ ይህው ተለየችህ።።።።።። ፕራን ሔሉ ጥሩ ትችላለች

  • @ኢተቂላህነፍሴ-ኀ2ጐ
    @ኢተቂላህነፍሴ-ኀ2ጐ 5 หลายเดือนก่อน

    ባክሽ ተቀበዩ ተኝቶ ይበልጥሻል ይበዛብሻል ስንት ፍቅር የጣመዉ አለዉ ብድግ እዳያረጉብሽ አረፈሽ እሽሩሩ በዪ ነቀዝ

  • @FskaTube
    @FskaTube ปีที่แล้ว

    Heluyee Getni sewdshiii❤❤❤❤

  • @genetteagayaraya8015
    @genetteagayaraya8015 หลายเดือนก่อน

    Mary.gobz.nah.❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 ปีที่แล้ว

    anchi man selhonshi nawu endazhe yemtkurarwu esu betam konjo lije nawu kena tsbayu ande ken egru ser tebarkakyalshi

  • @zinamekete3286
    @zinamekete3286 ปีที่แล้ว

    የምር ግን ወደሀት ነው ወይስ ለyoutube ነው ግራ ገባኝ አለባበሷ እራሱ የድሮ የፅጉራ ስታይል ልብስ እማይሄድላት አቋሟ የሴት እማይመስል 🤔🤔🙄🙄🙄

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 ปีที่แล้ว

      ወሬ እና ፓንት ትልበስ ታዴ ምትናገሩት እዉቁ ብናቅማ የድሮ ነገር ወዝ ያለዉ ያሁኑማ እብደት ነዉ

  • @ረሂማኑረዲነ
    @ረሂማኑረዲነ ปีที่แล้ว +4

    ስወዳቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ ስወዳት ግን ተቀበይው ፍቅሩ❤❤❤

  • @JanJan-ld9uq
    @JanJan-ld9uq ปีที่แล้ว +2

    Felhet

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ ปีที่แล้ว

    ወይ መሀረግ የት ይደርሳል የተባለ ሰው ቀበሌ ቆረጠው😢😢😅😅

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 8 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር እዴት ደስ ይላል 😢😢

  • @Yeromyerom-pr3sk
    @Yeromyerom-pr3sk 8 หลายเดือนก่อน

    ደሰምትሉኝልጆች በፍቅርያኑራችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የኪዳነምሕረትልጅነኝ
    @የኪዳነምሕረትልጅነኝ ปีที่แล้ว

    ማነው እንደኔ የምርትዬ ን መዝሙር ተመስጦ ያደመጠ❤

    • @misrach2350
      @misrach2350 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ ❤❤😢

  • @mulu5331
    @mulu5331 ปีที่แล้ว +1

    ኧረወድልጅነህ ዛሬ ዘመን እኮ ሴት ናት እምጠይቀው ቆፍጠን በል

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 ปีที่แล้ว

    Ante prank lemed yelehim

  • @gggali7977
    @gggali7977 ปีที่แล้ว

    አታዋትሞይ ምን አይነቲቱናት ቆቆቴም እረ አፈርብይ