ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እነ ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ፀጋውንም ይብዛላችሁ
ወንድሞች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ !!❤
ኦርቶክሳውያን መጽሀፍ ቅዱስ አንብቡ አንብቡ ያኔ እውነቱ ይገባችኋል።
በጌታ የተወደዳችሁ ክርስቲያን ወንድሞቼ እባካችሁ ይሔ ስለጌታችን እየሱስ ወንጌል ነው፡፡ ወንጌልን በድፍረት፣ በዕውነት ቃል ላይ ተመርኩዛችሁ መናገራችሁ መልካም ሆኖ ሳለ፣ ከጌታችን የተማርነው ትህትናንን ፍቅርን ነውና ስትወያዩ እንዲሁም ዕርስ ስትሰጡ ብታስተውሉ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ አብዛኛዎቻችን ኦርቶዶክስ የነበርንን ነን፣ ነገር ግን ወንጌል ሲበራልን፣ ጌታ በፀጋው ሲጠራንና ሲመርጠን ዳግም ተወለድን፡፡ ስለዚህ አንገት ማስደፋት … አንዳንድ የማይገቡ ቃሎች ለጌታ ልጆች አይመጡንንም፡፡ የጌታችን እየሱስን ወንጌል ማስተማር ፣ በመደማመጥ መማማር እንጂ አላስፈላጊ ቃላቶች ከአንደበታችሁ ባይወጣ፣ ሁሉን በፍቅርና በትህትና ብታደርጉት መልካም ነው ለማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ እራሱ ለሥራው ይተጋል፣ እኛ የእኛን ድርሻ በፍፁም ትህትና ብንፈጽም መልካም ነው ባይ ነኝ፡፡
መጥምቁ ዬሐንሰ በምደረ ባዳ እየሰበከ ኑ ንሳሀ ግብ መንግሰ ሰማያት ደረሳለች ኑእየሱሰ ተከተሉ
ደዲያቆኑ እሚላቹ ልክነው እናተ የአንደኛ ክፍል ሂሣብትምርትን ሣንማር መጀመሪያ ሥለአሥራአንደኛው ክፍል ሂሣብ እንማማር እምትሉ ከንቱ ናቹሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
እየሱሰ ጌታ አማላጅ
እናተ ሸክም የከበዳችሁ ኑ እኔ አሳረፈቸሀሉ
እነዚህ ሰወች መልስ ሲያጡ ሰደባችሁን ማለት ያበዛሉ በእውቀት አውሩ እንጅ
ምንድነው ጉዱ ብሩኬ ጌዜአችንን ፈጀኮ
መቼም ኤርሚያስ ትህትናፍቅር የሚባል ነገር የልብህም ለምን ሰውን አታዳምጥም? አይስወራም ሰዎች ካለመረዳት ወደ መረዳት እንዲመጡ በጥሞና በእግስት እነሱንም ማዳመጥ ተገቢ ነው
Yetinaw ye meshaf kedos qal new yaltetemeke Muslim new yemelew dakon ?
ኧረ ሽሽ ብሩኬ በስክሪኑ አልፎ በቦክስ ጥርስህን እንዳያወልቀው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮 ወይጉድ
ትምህርታችሁ ጥሩ ቢሆንም ስነምግባር ግን በጣም ይጎድላችኋል። ሲቀጥል ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እናንተ ብቻ የተመቻችሁን ወይም የፈለጋችሁትን ቃል ብቻ መርጣችሁ ነው የምትከራከሩት እና ሰውን የምታመናጭቁት። ሲቀጥል ሰው ሲናገር እንዲናገር እያደረጋችሁ አይደለም። ሰዎችንም በጣም እያንቋሸሻችኋቸው ነው።
ኤርሚያስ ለምን አትሰማም ?? የስህተት አስተማሪ አንተ ነህ ምትመስለው
Esti Aregagiw 😂😂😂. Ermi teret teretachewun silemiyawuk new …
እነ ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ፀጋውንም ይብዛላችሁ