Ethiopia: “ደም አይፍሰስ dhiisi” (በቃ!!) ሜሮን ጌትነት ከአሚሪካ መልስ ያቀረበችዉ አስደናቂ ግጥም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 115

  • @pomihoney1258
    @pomihoney1258 6 ปีที่แล้ว +38

    ፐ እቺ ልጅ እኮ እንደማንም የዘመኑ አርቲስቶች በአርቴፍሻል ነገር እዩኝ እዩኝ የማትል ምርጥ ኢትዮጲያዊ well done

  • @ዊዲዘንዬ
    @ዊዲዘንዬ 6 ปีที่แล้ว +4

    በርቺ ሜር ግጥምሽ ይመቸኛል አብሶ ስለ እናት የገጠምሽው ቃላት ያጥረኛል አቦ ይመችሽ

  • @asresgetnet4270
    @asresgetnet4270 6 ปีที่แล้ว +44

    ሜሮን ደፋርና አዋቂ ሴት እጅግ እናመሰግናለን

  • @lemfromdubai5386
    @lemfromdubai5386 6 ปีที่แล้ว +10

    ሜሮን የምር መስሚያዋ ጥጥ ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤👏👏👏👏

  • @addiszewdie4850
    @addiszewdie4850 6 ปีที่แล้ว +10

    Well come back and keep up good work much love sister

  • @ሉልኤሩ
    @ሉልኤሩ 6 ปีที่แล้ว +8

    ግጥሞችሽ ከይዘታቸው ኣነባበብሽ ደሞ ይበልጥ፡እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ ።

  • @senayitasnakew2421
    @senayitasnakew2421 6 ปีที่แล้ว +1

    ሜሪ በጣም ነው የማደነቅሽ አስታዋይ ልጅ ነሽ ረዥም እድሜ ተመኛሁ።

  • @mesfinfente4037
    @mesfinfente4037 6 ปีที่แล้ว +18

    ሜር ምርጥ ግጥም

  • @zelalemtezita7341
    @zelalemtezita7341 6 ปีที่แล้ว +5

    ሜሪየ እኳን በሰላም ወደ መድረክ መጣሺ !እኳን ግጥም ይዘሺ ፈገግታሺ ብቻ በቂ ነው አትጥፊብን።

  • @ethiowisdom1705
    @ethiowisdom1705 6 ปีที่แล้ว +7

    ሜሪዬ እንኳን ደህና መጣሽ። ወደ ጥበብ ቤትሽ ወደ ግጥም መድረክሽ እንኳን በክብር ተጠራሽ

  • @HaniHani-xc9to
    @HaniHani-xc9to 6 ปีที่แล้ว +20

    ሜሪ አስተዋይ እኮነሽ የኔ ቆንጆ

  • @rutatsege3057
    @rutatsege3057 6 ปีที่แล้ว +12

    ዋዉ እንደ ሜሪ ሺ ይብዛልን

  • @aminatmuhammad4448
    @aminatmuhammad4448 6 ปีที่แล้ว +19

    ዋው ሜሮን የኔ ቆጆ አለሽ ውይ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ግድምሽ ልቤ ይነካል በርች ማር

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 5 ปีที่แล้ว

      ምንም ችሎታ ኖሯት ሳይሆን የሚኒልክ ወጥቤት ዘር ስለሆናችሁ ነው ምትደጋገፉት

    • @aminatmuhammad4448
      @aminatmuhammad4448 5 ปีที่แล้ว

      God bless Ethiopia ክክክክ አብሽሪ አችም የኔውነሽ

    • @aminatmuhammad4448
      @aminatmuhammad4448 5 ปีที่แล้ว

      God bless Ethiopia በነገራችን ላይ ስራዋን እጅ ቤሄራን አላውቅም ነበሪ እደየ መልካችን አመለካከታችንም የተለያየ ነው ሠውን በሠራው እጅ በቤሄር አላደቅም።

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 6 ปีที่แล้ว +18

    ከያኒነት ድፍረትን ብቻ ሳይሆን
    *ችሎታን* እንደሚጠይቅ
    ከሚያሳዩ ሰዎች አንዷ!
    "ሜሮን ጌትነት"

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 6 ปีที่แล้ว

      እነሱ ሞተዋል ቆንጆ.... Yeሚኖረው ተርፎአል !

  • @rozatesfaye1770
    @rozatesfaye1770 6 ปีที่แล้ว

    ሜሮን አደናቂሽ ነኝ የኔ ጎበዝ በረቺ

  • @embetwubuset4443
    @embetwubuset4443 6 ปีที่แล้ว +3

    ሜሮን ተውዳጅ ጥፍት ስቲ የሰበርንሽ መስሎኝ ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል።

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 6 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ 💚💚💚

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ መልክት ነው ለሚያዳምጥ!!!!

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 6 ปีที่แล้ว +5

    Beautiful young lady, Tplf is dead you can say whatever you want, I’m proud of you 💚💛❤️✅✅

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
    @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ 6 ปีที่แล้ว +2

    ሜሪ ቆንጆ አሪፍ ግጥም ነው

  • @emebetaalemu5399
    @emebetaalemu5399 6 ปีที่แล้ว

    ሜሪ እንኳን ደህና መጣሽ በሳል ሴት ነሽ ለኢትዮጵያ ጥበብ ታስፈልግያለሽ እናመሰግናለን

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 6 ปีที่แล้ว +4

    merrrrrrrrrrrrry sweat bebe, realy you are sensational and gorgeous , thanks god you are back you are respectable artist i appreciate you always speak the truth thanks for your essential poems

  • @zeynebbinteselam5787
    @zeynebbinteselam5787 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ዘ ግሩም ግጥም እንድህ ንገሬያቸውማ ለኒህ ሰገጤ ሁላ

  • @abihailu
    @abihailu 6 ปีที่แล้ว +2

    welcome back Merry, we missed you

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 6 ปีที่แล้ว +1

    Love it!!! I do respect you meron . X

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሜሮን እየ፡በጣም ደስ ስትይ ስትይ

  • @lemanlenager9080
    @lemanlenager9080 6 ปีที่แล้ว

    I always love her poems.

  • @ደቡብጎንደርየእሥቴልጅነኝ
    @ደቡብጎንደርየእሥቴልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว +12

    ተመለሠች እሠይ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ 6 ปีที่แล้ว +1

    ኡሁሁሁሁሁ ሜርዬ ጀግና እኮ ነሽ የጀግና ልጅ

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 6 ปีที่แล้ว +1

    ሜሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊት

  • @peaceandlove8535
    @peaceandlove8535 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነሽ ሰላምሽ ይብዛ።

  • @AssefaHabtie
    @AssefaHabtie 4 วันที่ผ่านมา

    ሜሪዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @ndiyandiya9716
    @ndiyandiya9716 6 ปีที่แล้ว

    ኣስተዋይ እኮ ነሽ ስወድሽ እኮ የኔ ኣስተዋይ የህዝብሽ ድምጽ እኮ ነሽ የኔ ጀግና እንኳን ዛሬ ያኔም ብሶታችንን በጥበብ ያሳወቅሽ ጀግናችን ነሽ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 6 ปีที่แล้ว +1

    ሜሮን ጀግና ነሽ

  • @shitayeesheetu21
    @shitayeesheetu21 6 ปีที่แล้ว +1

    ሜሮን ምርጥ ግጥም

  • @haleemamohammd4800
    @haleemamohammd4800 6 ปีที่แล้ว

    ብጥም እምውዳት ልጅ 🙏❤👏👌🇪🇹

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 6 ปีที่แล้ว +7

    ሜሪዬ እኳን ደና መጣሽ በጣም ነው የምወድሽም የማደንቅሽም

  • @tigster8606
    @tigster8606 6 ปีที่แล้ว +1

    wow merry ..great woman more manifaste

  • @merrysteev5244
    @merrysteev5244 5 ปีที่แล้ว

    Yane mirte swedsh eko yane set hulum negerish siyamirbsh yane awaki❤💋

  • @dalooa_zahra3012
    @dalooa_zahra3012 6 ปีที่แล้ว +1

    Marya enkane bslame lgrehe abkhe mrya ygrahne mrte artsye🖒🖒🖒💋💋💋💋💋❤❤❤

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 ปีที่แล้ว

    ሜሪየ አስተዋዪ ተትንሺ ትልቅ ነሺ አሉእጂ እነበቀለገባ የትልቅ ትንሺ ወራዳወቺ ናቸው በርቺ እህት

  • @እናትነትእውነትነውአባትነ
    @እናትነትእውነትነውአባትነ 6 ปีที่แล้ว

    የኔማር ሜሪየ የእውነት ከልብ አድናቂሽ ነኝ

  • @melesetadesse2677
    @melesetadesse2677 6 ปีที่แล้ว

    የኔ እነተኛ ሴት እንኳን ደህና መጣሽልን

  • @betselottadesse3990
    @betselottadesse3990 6 ปีที่แล้ว

    Eikune selam metash merry .......u are strong

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 6 ปีที่แล้ว +2

    Good to see u merry

  • @dawitheluf5978
    @dawitheluf5978 6 ปีที่แล้ว

    ኦ ! ሜ ሮ ን😘😘😘

  • @ashenafibekele6834
    @ashenafibekele6834 6 ปีที่แล้ว

    yena weddddddd wel come merrrryyyyyyy

  • @zemaethiopia9191
    @zemaethiopia9191 5 ปีที่แล้ว

    አምበሲት 😍💚💛❤️

  • @meseretabdela2759
    @meseretabdela2759 6 ปีที่แล้ว +1

    Sewadat

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 6 ปีที่แล้ว

    ሜሪዬ ጀግና

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 6 ปีที่แล้ว +1

    ሜሪ በርቺ
    ግን ኮሜቶች እኳን ደና መጣሽ የምትሉት
    ሀረብ ሀገር ቁጭ ብላችሁ
    ኪኪ
    ግን በተመስጦ ስለሆነ አለፍኳችሁ

  • @weldushstudio5890
    @weldushstudio5890 6 ปีที่แล้ว +3

    Continue sis

  • @tayetuammanuel3065
    @tayetuammanuel3065 6 ปีที่แล้ว

    Meri I Love you miss you 😍😍

  • @adwa-tube
    @adwa-tube 6 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/TSfHHK9MKIY/w-d-xo.html ምርጥ መረጃ
    ማን ነው ምርጡ

  • @shdsjfs9597
    @shdsjfs9597 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ስወድሽ

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 6 ปีที่แล้ว

    አንቺ ግን ጠፍተሻል የት ሄደሽ ነው ..... ተይ ግን አትጥፊ የኔ ጎበዝ

  • @zaherawalo3150
    @zaherawalo3150 6 ปีที่แล้ว

    ንፁህ ኢትዮጵያዩት አርቲስት

  • @hiwottadese4840
    @hiwottadese4840 6 ปีที่แล้ว

    Yemeron getemochen btam des yilugnal😍😍😍

  • @wubalmteruna9817
    @wubalmteruna9817 6 ปีที่แล้ว

    Yena jigna seta yena astweya marya

  • @millionabichu6177
    @millionabichu6177 6 ปีที่แล้ว

    Weeeeeeeedddddďd yena konjo

  • @lelushekor5707
    @lelushekor5707 6 ปีที่แล้ว

    Yene konjio meron gobez berci

  • @meronmestawote2376
    @meronmestawote2376 6 ปีที่แล้ว +1

    ሜሮን ይምዋደሸ

  • @latishfitsum4300
    @latishfitsum4300 6 ปีที่แล้ว +1

    ሜሮንዬ እካንበሠላምመጣሺሥወድሽ

  • @mahelatmahemahelatmahe2298
    @mahelatmahemahelatmahe2298 6 ปีที่แล้ว

    Well Mari........

  • @mamusheman8492
    @mamusheman8492 6 ปีที่แล้ว

    1 gna neshi meri yene jegina

  • @robelmanaye445
    @robelmanaye445 6 ปีที่แล้ว +2

    የፍፁም የሺጥላን ፅዋ ሳትቀምሺ በአንድ ግጥም አፉአግረሽ ላጥ አልሽ አደል ያርግልሽ

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜርየ

  • @siltewtube572
    @siltewtube572 6 ปีที่แล้ว +1

    ሜሮን የሆን ግዜ በፍቅርሽ ተይዤ ጣራ ጣራ ሰይልሽ አድር ነበር🙄😩👈

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 6 ปีที่แล้ว +5

    ሜሪምርጥእኮነሽ

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 6 ปีที่แล้ว

    ስላቀረባችሁልን እናእናመሰግናለን ግን edting ቢስተካከል አሪፍ ነው አቆራረጡ ይረብሻል በጣም

  • @elihabesha4463
    @elihabesha4463 6 ปีที่แล้ว +1

    Wel come

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-አ3ለ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-አ3ለ 6 ปีที่แล้ว

    Mery selamnesh enkuhan weda madirek metash

  • @asmeretjallow7705
    @asmeretjallow7705 6 ปีที่แล้ว

    yes yes 🧡🧡🧡

  • @zenabhuses556
    @zenabhuses556 5 ปีที่แล้ว

    ድቅነሽሜሮን

  • @ኪዳነምህረትእናቴአንቺጠብ
    @ኪዳነምህረትእናቴአንቺጠብ 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ምርጥ

  • @zaherawalo3150
    @zaherawalo3150 6 ปีที่แล้ว

    መችመጣች ሜሮን

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 6 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️

  • @asmeretjallow7705
    @asmeretjallow7705 6 ปีที่แล้ว

    💜💜🧡🧡

  • @sofiyasofiya8004
    @sofiyasofiya8004 5 ปีที่แล้ว

    Meriy woy achina mesin siwodachiu kalibe new selayehushim desi bilognali

  • @faezahussein9381
    @faezahussein9381 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ከዱሮም ነፃነት ነፋቂ ነሽኮ

  • @mammimahmud1473
    @mammimahmud1473 6 ปีที่แล้ว

    በቃ "ከአሜሪካ መልስ" ምትለው ሀረግ ለሜሪ ማንጠልጠያ ሆነች ክክክክክ

  • @rakebkassahun1522
    @rakebkassahun1522 6 ปีที่แล้ว

    U did great job, but the words u said wrong (esye) note (tisey)

  • @zaherawalo3150
    @zaherawalo3150 6 ปีที่แล้ว +4

    ምነው ምነው ለሜሪ አቀባበል ሳይደረግላት ለሷብቻ ለምን

    • @mekiyajamal2419
      @mekiyajamal2419 6 ปีที่แล้ว

      አሽቃባጮጭ እኮ ሚያሽቃብጡት 24 ሰአት በሶሻል ሚዲያ እዩ እዩ ለሚሉት አርትሲቶች ብቻ ነው

  • @yosephtefera9057
    @yosephtefera9057 6 ปีที่แล้ว

    ሜሪ እንኳን ለናት ሀገርሽ አበቃሽ ስጠፊ በቀን ጅቦች የተበላሽ መስሎን ነበር

  • @oromiahafiizo7487
    @oromiahafiizo7487 6 ปีที่แล้ว +1

    Meroniikenya gallatomiibo bayegariidha meriiye

  • @ወለተማርያም-ወ4ቨ
    @ወለተማርያም-ወ4ቨ 6 ปีที่แล้ว

    እንዴ አለሽ ሜሪ

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ ግን አላምንሽም አርቲስቶችን ማመን ቀብሮ ነው እናንተ አብዛኛዎቹ የወያኔ ተላላኪ ቡችሎች ናችሁ

  • @nigistmehari7489
    @nigistmehari7489 6 ปีที่แล้ว

    Merye enkuan dehna metasch

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 5 ปีที่แล้ว

    እረፍ ማለት ዛቻ ነው ማነሽ ምንድነሽ? የምትዝችብን ስሚ አንቺ አፉፉቱ ምክርም ቢሆን እንኳን
    እራስሽንና ዘመዶችሽን ምከሪ እኛን ለቀቅ ።

  • @melakudesta1365
    @melakudesta1365 6 ปีที่แล้ว

    Fetary yibarkish why not you returned to Ethiopia

  • @aronmusa6173
    @aronmusa6173 6 ปีที่แล้ว

    meri konjoo

  • @ካሌብካሌብ
    @ካሌብካሌብ 6 ปีที่แล้ว

    Netsanet yigebanal

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 5 ปีที่แล้ว

      ዳዳዳቦቦቦ ብቻ ና ብቻ ለሀበሻው

  • @hhidid8978
    @hhidid8978 6 ปีที่แล้ว

    endet enda mewodish lenagrish alchelem

  • @kiloyamukleblakulubisebitk8497
    @kiloyamukleblakulubisebitk8497 6 ปีที่แล้ว

    ሚሮን እኮ ስርአት ያልሽ እዩኝ እዩኝ የማትይ እንዚህ አሎ አርቲስት ተብይውች በለቃጣ ሁላ

  • @yoombaria6239
    @yoombaria6239 5 ปีที่แล้ว

    Ewaddesh NABAR!!! Oromo setagel ayetachu Tarara ategfu:: men laye matagal enddalbachu layu:: Oromo Gonddar wayem Gojjam alttayakshem!!!! Matten
    lamasffar Nabbar Hizbe AYEFANAKAL Nawu yali:: hulatanyawu, Oromiane lawulate kaflachu Oromia kelel Addesaba kelel malate NO AYECHALEM nawu yalawu:: SO Enante sela Oromonna Oromia
    Menagabbachuna nawu yamete watawetute???... yazza ychafchafewu ychakanyu zzar!!!

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 6 ปีที่แล้ว

    ena "DHISI "bilesh be amaregna ticherishalesh ende oromo men aregachu dam tialalchu ye oromo dam alfesesem benegerachin layi zeregna ayidelewu siketil meron wasishalewu ye zarewu altesakalishm

    • @agyemariyam6725
      @agyemariyam6725 6 ปีที่แล้ว +1

      ቋንቋ መግባቢያ ነው dhisi or ተው ምንም ልዩነት የለውም ኦሮሞውን ማህበረሰብ ለመንካት ፈልጋ አይደለም ዘለን ዘረኝነት ላይ አንውጣ

  • @selamlehulum7768
    @selamlehulum7768 6 ปีที่แล้ว

    ሜሪ ላንቺ የሚገባሽን መድረክ ለጠላቶችሽ ለ ነ ሽዋምናምን ደግሞ በቅርቡ ቂልንጦን ጀባ ይበልልሽ

  • @nsralmenhali2474
    @nsralmenhali2474 6 ปีที่แล้ว +1

    Zibeyi shamuxa shamuxa zerena👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹