"ዘረኝነት መድሀኒት ተገኘለት" የእሸቱ አዲስ ቀልድ "የት ነበርን? " |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • "ዘረኝነት መድሀኒት ተገኘለት" የእሸቱ አዲስ ቀልድ "የት ነበርን? " | @Donkey Tube | @Comedian Eshetu- OFFICIAL |
    This show is a new Standup comedy show produced by comedian Eshetu Meleses.
    It talks about human right violations which were previously taking place in Ethiopia. and it shows that violence could never be the solution to our problems.
    and it states that despite all our differences, that we are all human and equal.
    It has the message of democracy love and unity.
    THS SOLE OWNER OF THIS CONTENT IS COMEDIAN ESHETU MELESE AND THIS IS MY TH-cam CHANNEL.
    #comedyshow
    #standupcomedy
    #ComedianEshetu
    #comedianeshetu
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #ComedianEshetu
    #comedianeshetu
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    *******************************************
    Enjoy & stay connected with us!
    👉 Subscribe to our Channel: www.youtube.co....
    👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
    👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytub...
    ====================================================
    Other Related Videos
    ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
    • ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
    እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
    • እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
    "ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
    • " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
    በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
    • በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 806

  • @mahiaklilu2736
    @mahiaklilu2736 5 ปีที่แล้ว +13

    እስከዛሬ የነበሩት ኮሜድያን በእርግጥም አዝናንተውናል ነገር ግን አሁን ገና ከመዝናናትም ባለፈ እውቀት አዘል እና ቁምነገረኛ ኮሜዲ አንደኛ ነው እሸቱ ምርጥ ሰው

  • @zinetzinet3147
    @zinetzinet3147 5 ปีที่แล้ว +7

    አረአንተ ልጅ አሁንስ አዝናናሀኝ ማዳም ስታስለቅሰኝ ነበር የቆየችው ጎበዝ በርታ

  • @halimobana3565
    @halimobana3565 6 ปีที่แล้ว +149

    ኢትዮጵያዉ ነኝ የምል በሙሉ በዘረኛ ላይ ማዘመት አለበት ዘረኛ ከኢትዮጲያ ምዲሪ ይጥፋ

    • @ihatmaariyaammo5700
      @ihatmaariyaammo5700 6 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @lmaaa1550
      @lmaaa1550 6 ปีที่แล้ว

      +Ihat Maariyaam Mo የምቸህ ከገባቸዉ አሠተምረቸዉ

    • @eyerusbeqele8388
      @eyerusbeqele8388 6 ปีที่แล้ว

      Amen yexfa

    • @ihatmaariyaammo5700
      @ihatmaariyaammo5700 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ይጥፋልን

    • @alo2428
      @alo2428 6 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን።

  • @ellineephrem8473
    @ellineephrem8473 6 ปีที่แล้ว +5

    Out of this world. Brilliant guy with understanding of our life style and logic

  • @መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ
    @መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ልጅ ሰምቶ መጥፎ ሃሳብ ያለዉ ሁሉ ካልተመለሰ ያሰዉ ሙሉ ጤነኛ አደለም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የህን ልጅ አይቼ/ ሰምቼ የወደፊቷን ኢትዮጵያ ሳስባት የለመለመችዉን ኢትዮጵያ ትታየኛለች

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 6 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ የኢትዮጵያ አዝናኝ ጎበዝ በርታ በጣም ነው የተመቸህኝ የበለጠ ብዙ መስራት የምትችል ነህ,

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 6 ปีที่แล้ว +117

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንደሜ
    እያወዛ ቁም ነገር ታስጭብጣለህ

  • @apologia365
    @apologia365 5 ปีที่แล้ว +2

    Ooh God This Guy is Really good!
    ሚቀለድበት ነገር ውስን በሆነበት ኢትዮጵያ፤ ለሳቅ በጣም ሩቅ በሆነ የእትዮጵያ ህዝብ መሀል እንዲህ አይነት ሳቅን መፍጠር መቻሉ የምር አስገርሞኛል
    He is so talented!!! Thank you bruh!

  • @bityekonjo9585
    @bityekonjo9585 5 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ለመናገር ቀልድ ይመስላል ግን ትልቅ ቁምነገር አሉ እናመሰግናለን እመብርሀን ትጠብቅ

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 6 ปีที่แล้ว +52

    ምርጥ ኮሜድያን ትችላለህ ሰውን እንዴት ማሳቅ እንዳለብህ አንተ እና ዜዶ ካይን ያውጣችሁ በዚው ከቀጠላችሁ ጉራ ቤጤ ካሎጠራችሁ ተስፋዬ ካሳን ትተካላችሁ በርቱ ትልቅ ደረጃ እንደምደርሱ እርጠኛ ነኝ

    • @ማኪሉሌቡናዊት
      @ማኪሉሌቡናዊት 6 ปีที่แล้ว +1

      አኔ ግን አይበልጥም አልቀልድ እንጂ ከቀለድኩኝ ቦታ አይበቃኝም እኮ😂

    • @lulumulatu4517
      @lulumulatu4517 6 ปีที่แล้ว

      @@ማኪሉሌቡናዊት መቅዱዋዬ እስቲ ከልጂልኝ እና በሳቅ ፍርፍር አብይኝ

    • @ማኪሉሌቡናዊት
      @ማኪሉሌቡናዊት 6 ปีที่แล้ว

      @@lulumulatu4517 እቤታችን ነዋ

    • @babusisafi5725
      @babusisafi5725 6 ปีที่แล้ว

      Hhhhhhhhho

    • @mar.fatiha6921
      @mar.fatiha6921 6 ปีที่แล้ว

      Lulu Mulatu g

  • @princeaman8228
    @princeaman8228 6 ปีที่แล้ว +34

    እንዴት ሰው በዚህ መጠን perfect ይኅሆናል good job 👏🏽 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👌🏽

  • @dghjgghjj4942
    @dghjgghjj4942 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ቀልድህ በጣም ይመቻል በዚህ ቀጥልበት ሰወድህ ኑርልኝ እሽ

  • @abebabirhanuapp1316
    @abebabirhanuapp1316 6 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ልጅ በጣም ተመቸኝ ጌታ ይጠብቅህ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    አሼ ምርጥ ሰው ትችልበታለህ እኮ ሰላምክን ያብዛው ያሰብከው ሁሉ ይሳካልክ ሁሉንም ኮሜድያን ዘረርካቸው አሽዬ በርታ አተና ዜዶ በጣም ነው ምትመቹኝ እዴት ሰውን ማሳቅ አዳለባችሁ ጠቅቃችሁ ታቃላችሁ

  • @asmareasres9951
    @asmareasres9951 5 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም!
    በጣም አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ እውነታዎችን የያዘ ነገር ነው።ቀጥልበት ብዙ መማር ይቻላል!!!

  • @seadamd1225
    @seadamd1225 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እኛምከልብ እናመሰግናለን እሸ ኑርልኝ አባቴ

  • @samadd4809
    @samadd4809 4 ปีที่แล้ว

    የተዋጣለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኮሜዲ አስተማሪ። በርታ እሽዬ

  • @iandi907
    @iandi907 6 ปีที่แล้ว +25

    OMG, you are really gifted comedian

    • @sara-rb9il
      @sara-rb9il 4 ปีที่แล้ว

      Lek lekachinen!haha

  • @mzawez3abii
    @mzawez3abii 5 ปีที่แล้ว

    ገና ፍትኧን ሳየው ነው እምታሰቀኝ ምርጥ ልጅ ተባርከ

  • @sev7634
    @sev7634 6 ปีที่แล้ว +24

    he is such a great comedian!🙌🙌🙌🙌 this is what's called comedy with knowledge!

    • @oooo6179
      @oooo6179 6 ปีที่แล้ว +1

    • @abibahgoiss9666
      @abibahgoiss9666 4 ปีที่แล้ว

      ምንም አያሲቅም ወሪኛ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 5 ปีที่แล้ว +5

    He is the best comedian ever

  • @ashebralemu4705
    @ashebralemu4705 4 ปีที่แล้ว

    ይሄን ቀልድ ዛሬ ለስንተኛ ጊዜ አየሁት በጣም ነው የተመቸኝ እሼ ትችላለህ

  • @azebagame9935
    @azebagame9935 5 ปีที่แล้ว

    እውይ ተባረክ ሁሉም ነገር በደንብ ነው የገለፅከው ወንድማችን

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 6 ปีที่แล้ว +4

    I'm watching so many times this man, I loved it

  • @zenaabebe2950
    @zenaabebe2950 6 ปีที่แล้ว +4

    Thank you you are good comedian the best I lucky you give me smile I love everything you are good you are future 😁 ❤️❤️❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇺🇸🇺🇸🇺🇸

  • @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ
    @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢሻአላህ አላለም 🤣🤣🤣

  • @ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ
    @ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ እውነት ዘረኝነትን ያጥፌልን

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    እራስክን ጠብቅ ወንድሜ እንዳያጠፉክ ጅግናና ሙህር እማይኖርባት ናት ሀገራችን

  • @danielkidane6736
    @danielkidane6736 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እትየ እና eritreans ያንተ programm በደም ነው ንከታተልክ በርታ

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 6 ปีที่แล้ว +19

    😂😂😂😂የሶማሊያው ቦንብ ኤሮቢክስ/// ይመችህ
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤

  • @yilgo3196
    @yilgo3196 6 ปีที่แล้ว +5

    Good start for the new generation to understand the value of unity

  • @georgehabte2941
    @georgehabte2941 3 ปีที่แล้ว

    ለእንቦጭም መድሀኒት ብለ አሪፍ መላ አመጣ አሁንም ለዘረኝነት ብለ ደገምከው በርታ በግሌ ትመቸኛለህ በራ

  • @restamferhad2230
    @restamferhad2230 5 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ አንደአኛ

  • @aderajewkibret1065
    @aderajewkibret1065 6 ปีที่แล้ว

    Zegeyehu eshetu anten lemawok ...... bravo

  • @yeneneshtessema6208
    @yeneneshtessema6208 6 ปีที่แล้ว +5

    First thanks God for this freedom ,sunshine, peace peace for all human beings and l like to proud this guy good work!!!

  • @YENEHABESHAHD
    @YENEHABESHAHD 5 ปีที่แล้ว +10

    አባቱ በጣም ምርጥ ዘመናዊ ስታንዳፒስት ማለት አንተ ነህ። እንኳን ከነፍልፍሉ ተረት ተረት አዳንከን፡ በርታ ወንድሜ!

  • @NetsanetGalemu
    @NetsanetGalemu 4 ปีที่แล้ว

    Eshiye betam new yemwedh yemadenkih beteley ke lijoch gar 🤗🤗♥♥

  • @elenialrahi1795
    @elenialrahi1795 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አከብርካለው 🙏🙏

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎብዝ እያዝናናህ አሰተማርከን ለገባን እግዛቤር ዘረኝነትን ከምድራችን ያጥፋው

  • @azebwoldemichale6738
    @azebwoldemichale6738 6 ปีที่แล้ว +279

    ገና አሁን ኮሜድያን ተገኘ

    • @suzankebedwldekdan
      @suzankebedwldekdan 6 ปีที่แล้ว +2

      እናንተ አንደኞች ናቹሕ

    • @horahawd72
      @horahawd72 6 ปีที่แล้ว +1

      Email

    • @lensagudeta3326
      @lensagudeta3326 5 ปีที่แล้ว +2

      Kkkkkkkkk asakegn ስለምወራጭ

    • @ወርቅዬ-አ2ዐ
      @ወርቅዬ-አ2ዐ 5 ปีที่แล้ว +2

      @@lensagudeta3326 የማወራው ሁሉ ቀልድ አይደለም ልብ ያለ ልብ ይበል ሁሉም እውነት ነው የማወራው

    • @user-ld7wf1ph8z
      @user-ld7wf1ph8z 4 ปีที่แล้ว +2

      ሠው ተገኘ እጂ ምን ኮሜዲ ብቻ

  • @aaff1504
    @aaff1504 5 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችህ ጡሩ መዝነኝ ነዉ የምን ሀሰብ ፈተ መለት ነዉ ኢጂ

  • @piytyhjgf7353
    @piytyhjgf7353 5 ปีที่แล้ว +1

    በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ኮሜድ ዋውውው እሸ

  • @eritreafirst7708
    @eritreafirst7708 6 ปีที่แล้ว +3

    Wow he is talented 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @shanupaalshanupaal9749
    @shanupaalshanupaal9749 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @jimmajimma1722
    @jimmajimma1722 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ጎበዝ ኮሜዲ ነህ በርታ

  • @gutamegersa2288
    @gutamegersa2288 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow! amazing ,we proud by you Eshetu

  • @ሳምራዊትሳምሪ-የ2ዐ
    @ሳምራዊትሳምሪ-የ2ዐ 6 ปีที่แล้ว +13

    1ኛ ነህ እሸት በርታ

  • @kidslife2496
    @kidslife2496 5 ปีที่แล้ว

    Eshe! Our proud! The new world of comedy for Ethiopian!

  • @joetigo2928
    @joetigo2928 6 ปีที่แล้ว +49

    He is like Trever Noah, he is not only funny but also intelligent. Keep it up bro, you have a great future.

    • @whoami5919
      @whoami5919 6 ปีที่แล้ว

      What? How do you compere with trever?

    • @joetigo2928
      @joetigo2928 6 ปีที่แล้ว +1

      @@whoami5919 I am not comparing him, it's just to say he turns well informed political realities in to comedy. In that aspect he has something similar to Trever. But Trever is more than a comedian.

    • @አገሬጉቢይየሱስ
      @አገሬጉቢይየሱስ 6 ปีที่แล้ว +1

      ለአምላክ የማይሳነዉ የለም እንደልብ ለመናገር በቃነ

    • @yordanosgebreyesus3270
      @yordanosgebreyesus3270 6 ปีที่แล้ว

      Yes he is

    • @SamA-eh8ic
      @SamA-eh8ic 6 ปีที่แล้ว +1

      joe tigo I would say the Trevor Noah of Daily show.

  • @አሪፍአይቸኩልም-ኸ1ሸ
    @አሪፍአይቸኩልም-ኸ1ሸ 6 ปีที่แล้ว

    ውይ አንተ ልጅ እስከዛሬ ባለማየቴና ለማይረባ ነገር ጊዜን ማጥፋቴን ሳስብ በጣም እናደዳለሁ አሁን ግን አገኝሁህ አብሬህ ወደ ፊት ካንተ ጋር በርታልን

  • @msaraasaraknfe78
    @msaraasaraknfe78 5 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛውን፣ነገር፣ያለውን፣እኮ፣ነው፣እየተናገርህ፣ያለሁ፣በእውነት በርታልኝ

  • @kelemuahabtemariam3938
    @kelemuahabtemariam3938 6 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ስለ አንድነት መናገር እንዴት ደስ ይላል ። እኛ ስናድግ ስድብ የባለጌ ነው እየተባንን አደግን ፣ፖለቲከኞች በመንግስት ቤት ሆነው ፣ ዘርን ከዘር እያጣሉ ፣ መለመኛ ያደረጉን ፣ መርዛቸውን ጋቱን ፣ ስራፈት ገደብ በሌለው መገናኛ ዘዴ በሰው ሀገር ሆነው ሟርት በትውልድ ላይ ይዘራሉ ። ወገኔ እንመለስ አንድነት ይበጀናል ።

  • @ddgg2562
    @ddgg2562 5 ปีที่แล้ว +18

    አረቦች እኮ ከቀኝ ወደግራ ነው የሚፅፉት እኛ ስለማናውቅ እንጂ

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 6 ปีที่แล้ว +2

    በስተመጨረሻ ምርጥ ኮሜዲያን ተገኘ!
    Keep it up brother!!

  • @addisum2011
    @addisum2011 6 ปีที่แล้ว +17

    Great advice with fun!!! Thank you!!!! Keep it up!

  • @misrachkelboro2555
    @misrachkelboro2555 6 ปีที่แล้ว

    እነመሰግናሌን እትሆጵያ ለዛለሌም ትኑር አሜን

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 6 ปีที่แล้ว +294

    ተሸዉጃለሁ እስከዛሬ ፒንጤ መስሎኝ አላየዉም ስለሚወራጭ kkkkkkkkk

    • @ለሰዉሞትአነሰዉ
      @ለሰዉሞትአነሰዉ 6 ปีที่แล้ว +6

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ከልብ ስቄያለዉ

    • @sarasaracens7981
      @sarasaracens7981 6 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክ

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 6 ปีที่แล้ว +39

      ታሳዝኛለሽ...ይህ ነው መመዘኛሽ? ይህ ነው አመለካከትሽ? የሚያስተላልፈው መልክት ካስተማረሽ ካዝናናሽ ቁም ነገር ካስጨበጠሽ ሀይማኖት ማየት ለምን አስፈለገ? እኔ ኦርቶዶክስ አይድለሁም ግን መጋቢ ሀዲስ ና ዳንኤል ክብረት አድናቂ ነኝ. ኧረ ሰፋ አድርገን እናስብ.

    • @hayateibrahim4361
      @hayateibrahim4361 6 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkkk

    • @nebsyalkulki9674
      @nebsyalkulki9674 6 ปีที่แล้ว +4

      @@hiwimimikidane1789
      እሱ ፓስተር እንደሆነ አስባ ነበር
      Sorry for my Amharic

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ስወድህኮ በምክንያት ነው መልዕክቶችህ ከልብ ናቸው ህዝቡ ግን ለመሳቅ ብቻ ሳይሆን መልዕክቶችንም ሴብ አድርጉ ኑርልን ውዱ

  • @finishlaban8940
    @finishlaban8940 6 ปีที่แล้ว

    ቀልድህ በጣም ይመቻል እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 6 ปีที่แล้ว +2

    እንዳንተ ያለውን እየፈነቀለ ያውጣልን።እግዚያብሄር ።

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 6 ปีที่แล้ว

    😁😁 💚💛❤ ኢትዮጵያ ከ ህዝቧ ጋር በነፃነት ለዘላለም ትኑር ፍቅር ያሸንፋል

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 5 ปีที่แล้ว +2

    እድሜህን ያርዝመውውውውው

  • @hailegnawhaile7231
    @hailegnawhaile7231 6 ปีที่แล้ว +3

    Intelligent , superb ,funny amazing..

  • @ዮርዳኖስሙሌ
    @ዮርዳኖስሙሌ 6 ปีที่แล้ว

    Wawuu በርታ ምርጥ ስራ ነው ,,,አስቀህ ቁምነገር የምታስይዝ በርታ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @አሙቲቲዩብ
    @አሙቲቲዩብ 6 ปีที่แล้ว +90

    መቼም የመናገር መብት ባለበት ጊዜ እደልብህ ፈንጭ ግን ከአመት በፊት ቢሆን መኖርያህ ቅሊንጦ ነበር አልሀምዱሊላ የበለጠውንም ለውጥ ያምጣልን

    • @makidamoisa7821
      @makidamoisa7821 6 ปีที่แล้ว

      መዲና ቲዩብ
      ክክክክክክክክ እኮ

    • @makidamoisa7821
      @makidamoisa7821 6 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ

    • @ethiotips4687
      @ethiotips4687 6 ปีที่แล้ว

      ETHIO TIPSን Subscribe በማድረግ
      ውድ ኢትዮጵያውያን ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክትዋን በመጫን አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞች ይዝናኑ ሰብስክራይብ ስላደረጉ እናመሰግናለን

    • @monaberbery3362
      @monaberbery3362 6 ปีที่แล้ว

      መዲና ቲ

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 5 ปีที่แล้ว

      Stupid gala he is educated.

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 ปีที่แล้ว

    Eshatu betam arife new, enamesegenale egizabher yexabeqehe

  • @sinidugudeta5698
    @sinidugudeta5698 6 ปีที่แล้ว +2

    Gobz!! berta adnakihi nege!💚💛❤

  • @tigistnikola9376
    @tigistnikola9376 5 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkk min abate yishalengale betam des yemil melikt alew tebarek kumineger New betammm

  • @aynihmichael5769
    @aynihmichael5769 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዜ በርታ እውነተኛ ኮሜዲ አሳየኸን

  • @tsiontsion3401
    @tsiontsion3401 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ በድንገት ዮቱብ ውሰጥ ጥልቅ ብሎ ገብቶ ለሊቱን ሙሉ ሳየው ሊነጋ ነዉ ድንቅ ነዉ ከዛሬዋ እለት ጀምሮ አንድም የእሸቴ መለሰ ኮሜዲ አያመልጠኝም የፊልምም ሆነ የመጽሀፍ ምርጫዬ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ነው

  • @Samuel-sk2rp
    @Samuel-sk2rp 5 ปีที่แล้ว +1

    አንበሣ ልጅ ነህ እያስተማረ የሚያዝናና
    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @eyerusalemwoldeab431
    @eyerusalemwoldeab431 6 ปีที่แล้ว +4

    I'm so proud of you God bless you

  • @hunbelewzelalem973
    @hunbelewzelalem973 6 ปีที่แล้ว +7

    You look like Dr. Myles Munroe. I like your confidence. You are resourceful. You are a great humour.
    Thank you for making me happy.

    • @elonmua8795
      @elonmua8795 6 ปีที่แล้ว

      You have no idea what are you talking. You are just comparing two differ fruit.

  • @alemkasaw5483
    @alemkasaw5483 3 ปีที่แล้ว

    እሸት ምርጥ ሠው ከዘረኝነት የጸዳ 🥰🥰🥰🥰

  • @eyerusalemwoldeab431
    @eyerusalemwoldeab431 6 ปีที่แล้ว

    I'm so proud of you you are a gift from God

  • @binitube7699
    @binitube7699 6 ปีที่แล้ว

    እደጉድ እየሰራህ ነው በእውነት እዳንተ ያለ ቀልደ ቁም ነገር ቀላጅ ያብዛልን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ብልህ ኮመዲ .. አድናቂህ ነኝ
    በጣም ውብ ቀልደኛ ነህ 💚💛❤️👍👑

  • @muslim7297
    @muslim7297 5 ปีที่แล้ว

    ገነ ተመስጫ የየሁት አለይ ነበር ምርጥ ኮዲድነው ትምህርትም አለው

  • @Ethiozefennews
    @Ethiozefennews 6 ปีที่แล้ว +39

    ምርጥ ልጅ👍 በርታ።

  • @t.ajesus9613
    @t.ajesus9613 6 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ በነገር ሁሉ እግዚአብሔርን አስቀድም የእውቀትና የጥበብ መጀመሪያ ፈጠሪን መፍረት ነውና ይጨምርብህ

  • @rozitube2150
    @rozitube2150 6 ปีที่แล้ว +5

    ወዮ በሳቅ🙆😂

  • @BETESEB1972
    @BETESEB1972 5 ปีที่แล้ว +4

    ድሮ ኢትዮ ፩፬ ክፍለሃገር እያላት ኮሜድያን ልመንህ እና ኣለባቸው ኣስታወስከኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @masaharuando9986
    @masaharuando9986 5 ปีที่แล้ว

    thanks for share the video
    good job my best Comady

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 6 ปีที่แล้ว

    Waw betam gobez leji new asayemr yawatal betam kkkkkk askeghi betam kkkkkk berta gobeze👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yetsedeywork2094
    @yetsedeywork2094 6 ปีที่แล้ว +8

    ምን ብዬ ላድንቅህ!!!!!!!!!!! Wawwww

  • @addis246
    @addis246 6 ปีที่แล้ว +2

    Wow what a talent bless your heart

  • @jabamoasefa5266
    @jabamoasefa5266 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow baxam tamachitahanyihal yimachik eshoo

  • @ለስፖርትአፍቃሪያኖችብቻ
    @ለስፖርትአፍቃሪያኖችብቻ 5 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ ቀልድ ነው በርታልን

  • @AsdAsd-up9lt
    @AsdAsd-up9lt 6 ปีที่แล้ว

    በጣአም ደስእ የሚልእ የሚያአስቅ እዲሁምእ የሚያስተምርነዉ ፕሮግራአሙ ግፉበት ደስእ ይላአል

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 3 ปีที่แล้ว

    እዉነትነዉ ዘረኞች መዳኒት ቢፈለግላቸዉ ሀገራችን ሰላም ትሆነበር

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 6 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ በርታ ምርጥ ኮሜድ ብቻ አይደለም. ውድድድድ

  • @mikewondo2728
    @mikewondo2728 6 ปีที่แล้ว +26

    Brilliant artist ever

  • @bettymakone5606
    @bettymakone5606 6 ปีที่แล้ว +3

    we are 1 love ethio l really like it

  • @netsinetsi2667
    @netsinetsi2667 6 ปีที่แล้ว

    wawwww kemr ageriy weset enedanet ayenet komidiy alayeum bereta !!!#

  • @beh9823
    @beh9823 6 ปีที่แล้ว +2

    Kumneger ena keld love, love loved it

  • @msrahile6369
    @msrahile6369 6 ปีที่แล้ว +1

    Well said , thanks bro

  • @bashananaboru3873
    @bashananaboru3873 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ተመችቶኛል

  • @greatabyssiniaentertaiment9097
    @greatabyssiniaentertaiment9097 6 ปีที่แล้ว +22

    ደፋር አድናቂ ነኝ

  • @alganeshe1338
    @alganeshe1338 5 ปีที่แล้ว

    tebarek wendemey jegena

  • @መቅደስየድንግልልጂመቅደስ
    @መቅደስየድንግልልጂመቅደስ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ካንታጋር ይሁን ወንድማችን