ወንድሞች ለወንድሞቻችን ቅጥፈት ትክክለኛዉን መልስ ሰጡ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | melos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @ribkagetu387
    @ribkagetu387 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዳኒዪ የሰማይ አምላክ ይባርክ ከዚ በላይ ያብዛልህ 🙏

  • @AlganeshHabtgebral
    @AlganeshHabtgebral หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ዳኒ ጌታ ፀጋውን አበዛልህ

  • @Mercysiyum647
    @Mercysiyum647 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኒዬ ትህትናህ ደስ ይላል በጣም ❤❤እኔ አልችልም ብልጭ ነው ሚልብኝ ጌታ ሆይ ማስረዳት ሁሉ ያቅተኛል

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dani God bless you

  • @YetnayetMedhin-nz8ur
    @YetnayetMedhin-nz8ur 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጴንጤ የሆንኩባት ቀን ትባረክ ..ጌታዬ አመሰግንሀለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ ዳንዬ ብዙዎቻችንን ከሐሰት አስተምኸሮ መልሰኸናል በተረት ያደገ ትዉልድ ወደወንጌል ለመመለስ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ክበርልን ሐሌሉያ

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ዳኔ።

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dani,tebark❤❤❤❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኔየ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @genetcakiso
    @genetcakiso 20 วันที่ผ่านมา

    ዳኒዬ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤

  • @AmarechAmarech-st9uq
    @AmarechAmarech-st9uq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኒ ጌታ ይባርክህ ይብዛልህ

  • @BsratGheremedhine
    @BsratGheremedhine 2 หลายเดือนก่อน

    Tebark

  • @josiwube6316
    @josiwube6316 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku Dani

  • @senasafikre
    @senasafikre 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከጌታ ይልቅ ሰው ላይ ሲጣበቁ ነው የሚሻላቸው

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 หลายเดือนก่อน +1

      Tinkola silehone eko new 😆. Orthodox mutan teri Haymanot new . Lezam new mutanin yemiyamelkut 😆. Haymanotu sile mutan , kus ( tabot ) , tinkola , teret teret , tirkimirki, ento fento new. Tinkola ena aganinint yetelemamede hizib new

  • @senasafikre
    @senasafikre 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኤርሚ የት ሄደ??????????????

  • @Joessy2024
    @Joessy2024 2 หลายเดือนก่อน +1

    Where is Ermias Abebe guys ???????? Iplease I need somebody tell me ?????????????

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምንድነው ዝም ብለሽ ትከራከሪያለሽ ባይሆን የት ነው ክፍሉ ያለው ብለሽ ተነገረ ወይ አያነቡ እንደሚያውቅ ይከራከራሉ

  • @Dagne-t3e
    @Dagne-t3e 2 หลายเดือนก่อน

    ዳኒ እንዴት ነው የማገኝህ ባክህን

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 2 หลายเดือนก่อน

    እንዲያው በነፃ በተከፈለለኝ ዋጋ ጸድቀናል።ማን ነው አጽዳቂው?በምንስ አረጋገጡ?ሲጀመር ሰ7ዓመት አይደለም አ1ቀን ሙሉ በአንድ 🦵እግር መቆም አይቻልም ሞክሩት።እሳቸው ክርስቶስን አያውቁም ማለት ነው።ያለምንም ክፍያ እግራችንም ሳይጎዳ በተከፈለለን ዋጋ ጸድቀናል።ሀሌሉያ!

  • @JKGedlu
    @JKGedlu 2 หลายเดือนก่อน

    ተክልሐይማኖት እውነት ክንፍ ከነበራቸው የአሞራ ዲነኤ አለባቸው ማለት ነው።
    ታሪኩን ለማውለ ሕፃናት ቢዘጋጅ በጣም አዝናኝ ይሆናል።

  • @asterdemissie5280
    @asterdemissie5280 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 2 หลายเดือนก่อน

    Ere Ermie yet hede? We missed him.

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 หลายเดือนก่อน

    ችግሩ ኦርቶዶክስ በአሉ ተባለ ነው እምነታቸው የሚማሩት ከገድል ይሁን ከመፅሀፉ ቅዱስ አያውቁም ዝም ብለው ቃለህይወት ያሰማን ማለት ብቻ ነው ክርስቶስ ሰው በመሆኑ ይማልዳል አምላክ በመሆኑ ያድነናል

  • @tameratmersha2928
    @tameratmersha2928 2 หลายเดือนก่อน

    ማትሪክ፡አይደለም፡ዝም፡ብላ፡የምትሸመድደው
    ምን፡ዓይነት፡ድርቅና፡አትሰማሕም፡ቃሉንም፡አታ
    ምንም፡ለምን፡እምነትን፡የማያስቀድሙት፡አይገ
    ባኝም፡ብጱህ፡የለም፡ዓንድ፡ስንኳን፡ሁሉም፡ሃጥ
    ያት፡ሰርቷል፡የእግዚአብ፡ክብር፡ጎድሏቸዋል።

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 2 หลายเดือนก่อน

    የልጅቷ አመለካከት ከስህተት አስተማሪቿ የሰማችዉ ኢየሱስ አምላክ ሆኖ ከማን ጋር ያማልዳል?የሚለዉን ድፍን የጨለማ አመለካከት ነዉ ኢየሱስ በዚህ ሰአት እሰከ አለም ፍፃሜ ድረስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰዉ ሆኖ ይኖራል ሰለዚህ በቤዛነቱ ወይም በሰዉ ልጅነቱ እያማለደ ይቀጥላል ኢየሱስ በዚህ ሰአት ፈራጅ ሳይሆን አማላጅ ነዉ ከማን ጋር ያማልዳል? ለሚለዉ ጥያቄ ከአባቱ ጋር! በአምላክነቱ? አይደለም ታዲያ? በሰዉ ልጅነቱ !!

  • @asterdemissie5280
    @asterdemissie5280 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተዋህዶዎች ግን እውነት አታውቁም ?ወይስ አውቃችሁ ነው?አረ እባካችሁ ነጻ ቀለ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 หลายเดือนก่อน

      Awo enem Endesu new yemasibew. Aimiroachew be teret teret denzizoal eko. Tinkolaw beka ye elet telet nuroachew new telemamidewutal. Koshasha hizib new eko yalen woy alemetadel 😆

  • @Mercysiyum647
    @Mercysiyum647 2 หลายเดือนก่อน

    ማነሽ ሱዚ ዝላይ ላይ ነሽ አሁንም አንቺ debt ከመግባትሽ በፊት ቃሉ በሙላት ይኑርብሽ🤔🙄

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 2 หลายเดือนก่อน

    Suzi lesimu yawoke sew lememisel 😂. Ay 😩 Orthodox kentu haymanot 😂. Tekliye ke mote 700 - 800 amet yihonal Suzi ehitachin amalaj nachew eyalech new 😂. Geta hoy min aimiroachewun yazew? And debitera , zeregna menekuse tsadik new bilo yemiyamin kentu haymanot sewun inde Suzi teret teret yasworal 😂. Sew Endet maseb akatew? Sew lemin be teret teret yaminal ? 😆

  • @Tadase_ayale
    @Tadase_ayale 2 หลายเดือนก่อน

    ይህቺ በደብተራ ተረት እንደ ጎማ ተሞልታለች ።