ከፓስተር ጋር ስትዳራ ልሳን መናገር ጀመረች | mezmure yared | Binyam shitaye |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @kidisthmariam3518
    @kidisthmariam3518 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት ፅናታቹ ግን የተሰጣችሁ ፀጋ ይገርማል እኔ እቤቴ ቁጭ ብዬ ለሰማሁት ልቤ ዝቅ ሲል ይሰማኛል የጨበራ ተስካር ይመስል ከተመታ መንፈስ ጋ ነው የምታወሩት ፀጋ ይብዛላችሁ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ።

  • @EtsegenetAbera-kc5gn
    @EtsegenetAbera-kc5gn 2 วันที่ผ่านมา +2

    Eyobaye ❤🥰👌

  • @EsayasSasamo
    @EsayasSasamo 2 วันที่ผ่านมา +1

    በእግዚአብሔር እዉነት ላይ አትዋሹ

  • @yade716
    @yade716 วันที่ผ่านมา

    እንደ ውባለም ከዲር አይነት ሰዎች በቤተክርስቲያን ውስጥ ኤልዛቤልን የምትወክል ሴት ናት። የምትተነብየውም ሆነ የምትናገረው ልሳን ከአጋንንት ነው።

  • @samersmuhammed5967
    @samersmuhammed5967 วันที่ผ่านมา

    ወይፕሮቴስታንትየኦርቶዶክሶች መጫወቻሆናችሁ

  • @ORE-12
    @ORE-12 2 วันที่ผ่านมา

    ara banaatachuu no letter of chinese , it is drawing naw ako . please

  • @نجودالحربي-ه6س
    @نجودالحربي-ه6س 2 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅eyibey yni wde

  • @RichoDegaga
    @RichoDegaga วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅

  • @zelalemseyoum7902
    @zelalemseyoum7902 2 วันที่ผ่านมา

    Lesn agntwi lmmd nw.

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 2 วันที่ผ่านมา +1

      የነሱ 👍 ግሎሶላሊያ ይባላል

    • @kalkidanNegn
      @kalkidanNegn 2 วันที่ผ่านมา +1

      ስላሴዎቹ ይቅር ይበልዋት

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 2 วันที่ผ่านมา

      ​እህት የፕሮዎች ልሳን ተብዬ ክፉ ልምምድ ከአጋንንት ነው እኮ ነው ያለው ምን አለ 🤔 ስላሴዎች አይባልም 9 አማልክት አረግሻቸው ስ ሳይሆን ሥ ነው ሥላሴ ቅድስት ሥላሴ ሥሉስ ቅዱስ ይባላሉ እንጂ ሥ-- እግዚአብሔር ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው መዝ 73/74:12 ሴ--አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም እሳት በፊቱ ይነዳል...መዝ 49/50:3 ላ-ከሁለቱ የሰ/ሠ ዘር የተለየች ፊደል መሆኗ አካላዊ ቃል በተለየ አካሉ ሰው የመሆኑን ነገር የሚናገሩ ናቸው። Trinity-Triple persons in one Godhead @@kalkidanNegn

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂የትኛው ልሳን የቻይና ቆንቃ ወይሰ ቃላት የሌለው ዝሙት😂😂

  • @MedanBeimnet
    @MedanBeimnet 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እስቲ ዝም ብለህ አጸያፊ ነገር ከምታወራ ደፋር ከሆንክ የሚከተሉትን ስህተቶችህን አርም።
    1) ልሳን የእግዚአብሔር ጸጋ መሆኑን ሐዋሪያት ስራን አንብብ።
    2) አንተ እኮ ክርስቲያን ነኝ ለማለት መጀመሪያ ኢየሱስን መቀበልህን አረጋግጥ።
    3)መናፍቃን የሚባል ሰው ከፍሎ የሚያምን ነው ።ጌታ የሞተለትን ሰው ለመተቸት ከመሞከር በፊት እስቲ መጀመሪያ ወንጌልን ከሚከተሉት ወንድሞች ተማር
    1)ዳዊት ፋሲል
    2)ሜሎስ ተሾመ
    3)ትዝታው ሳሙኤል
    4)መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታ
    5)መሪ ጌታ ቀፀላ መንግስቱ
    ተከታተል።ቢያንስ ፈጣሪን ፍሩ።የጌታ እጅ እንዳያገኝህ ንስሀ ግባ።አጉል ድፍረት ያጋልጣል ለውድቀት።

    • @EtsegenetAbera-kc5gn
      @EtsegenetAbera-kc5gn 2 วันที่ผ่านมา +1

      Weyi mepentet 😁😂yetgnaw hawariya new yemayitawek lesan singer yeneberew. Sew tra bilut erasun tera alu Tru Tru hawariya new yetkeskew

    • @belainehgirma4947
      @belainehgirma4947 2 วันที่ผ่านมา +2

      hhhh... endew eko megermu feteretoch nachu ahun yeterahachew eko enkuan listemeru erasachew yetmetatabachew nachew. betechel eraseh astewel kendezih aynet ye protestantoch mejajale wuxa.

    • @AlemayuBerhe
      @AlemayuBerhe วันที่ผ่านมา

      ምነዉ አንተ የምትዘባርቀዉ ትዝታዉ ትላለህ ሰዉ ጥራ ቢሉት እራሱመጣ
      ትዝታዉ ይሁዳ እናት እና ልጅ የመ#ዳ
      ነዉ የሚባለዉ ሜሎስ ምንም መቆሚያ የሌለዉ ምንም ዶክትሪን የማያቅ የሚገርም ከሃዲ መንፈስ የተጠናወተዉ ካልቪኒስት ነዉ

    • @yohannesmeshesha3731
      @yohannesmeshesha3731 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚኦ የአጋንንት ቡችሎች
      የጨለማ ልጆች የጨለማው ገዢ አጋንንት ነው።

    • @yohannesmeshesha3731
      @yohannesmeshesha3731 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚኦ የአጋንንት ቡችሎች
      የጨለማ ልጆች የጨለማው ገዢ አጋንንት ነው።