OLD GOSPEL SONGS-የድሮ መዝሙር/ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን መዘምራን ቁ.1-ሙሉ ካሴት/Full Gospel Church choir No.1-Full Album

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @amotsDela-w2g
    @amotsDela-w2g 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዚህ ዘመንም እንዲሥ የሚባርክ መዝሚር።

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 ปีที่แล้ว

    እናንተ የእግዚአብሔር ባርያዎች የጥንቱ ዝማሬዎቻቹ ሁሉ የሰማይ መስኮት የሚያንኳኩ ናቸው እሰይ እንኳን ጌታ ድንቅ ስጦታ ሰጣችሁ ጌታ ይመስገን እናንተም ተባረኩልኝ ።

  • @solo_bmk
    @solo_bmk 3 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ!!!!!
    በዚህ ዘመን ይበልጥ እንደዚህ አይነት የቆዩ መዝሙሮች ናቸው ይበልጥ የሚያስፈልጉን........ተባረኩ!!!

  • @solf2000
    @solf2000 ปีที่แล้ว

    የጌታ ስም ቡሩክ ይሁን። የእግዚአብሔር ልጆች ተባረኩ።

  • @almaznegash7592
    @almaznegash7592 2 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤️ ❤❤❤❤❤❤

  • @yisakBamud
    @yisakBamud ปีที่แล้ว

    ኢየሱሴ ኃጢያቴን ፍቅር በለኝ 🙏

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว

    ሁፍፍፍ ድስ የሚል ልብ የሚናካ መዝሙር ተባርኩ

  • @Cendberg28
    @Cendberg28 2 ปีที่แล้ว +4

    This Is An Everlasting Song " The Song And Choir Of The Century "
    ዘላለማዊ፡ መዝሙር፡ ዘመን፡ የማያደበዝዘው፣የማይሽረው፣ትኩስ፡ጣፋጭ
    ውድ፡ወዘተ ……መዝሙራት፡ ናቸው።
    ዛሬ፡ ከመንግስተሰማይ፡ ከመላዕክት፡ጋር
    ሆነው፡ እንደ፡ አዲስ፡የሚዘምሩልን፡ ነው፡የሚመስለው።ድንቅ፡ ውበት፡ያለው፡እና፡በቁም፡ነገር ፡
    የተሞላ፡ መልዕክት፡ የያዙ፡መዝሙሮች፡ ናቸው።
    ዛሬም፡ በቤተክርስቲያኑ፡ ውስጥ፡ ባሉ፡ መዘምራን (ኩዋየሮች) ዩጥንቱን፡ ይዘት፡ እንደያዘ፡ እንደገና፡ ቢሰራ፡ እና፡ የድሮውም፡ ባለው፡ ይዘት፡ እንደገና፡ ተባዝቶ፡ ሁለቱም፡ ገበያ፡ ላይ፡ ቢቀርቡ፡ መልካም
    ነበር።
    እዚህ፡ ዩቲዩብ፡ ላይ፡ ፖስት፡ አድርጋችሁ፡ ያገለገላችሁንም፡ ወንድሞች፡ እግዚአብሔር፡ ይባርካችሁ።

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว +4

    እኛ እኮ የነሱ የፀሎት ውጤት ነን ሰወዳቸው🙏🙏🙏🙏
    በጠና ሁለት መዘመራን አሰከ 12 ካሴት አሏቸው Please post more ppease

  • @Dessme
    @Dessme ปีที่แล้ว

    Oh my Lord! what a song! Thanks 🙏

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 11 หลายเดือนก่อน

    God bless you so much.

  • @tekledinsa7905
    @tekledinsa7905 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ!የምስርች ድምፅ ሬድዮ መሰለኝ

  • @yekalkidansileshi8274
    @yekalkidansileshi8274 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰very blessing

  • @yohannesworku5216
    @yohannesworku5216 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you very much may God bless you.
    please upload #2 , #3 and more.
    I LOVE THEM TOO MUCH. I grown up singing them.

  • @dawitdawit9456
    @dawitdawit9456 3 ปีที่แล้ว

    የሚያጽናኑ ዝማሬዎች ናቸዉ

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ

  • @MareMekuria
    @MareMekuria ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @guruguupo6146
    @guruguupo6146 2 ปีที่แล้ว +1

    በመስቀል ላይ ከፈለው እዳዬን
    የሚለውን post ብታደርገው🙏🙏🙏

  • @LB-tn6hs
    @LB-tn6hs 3 ปีที่แล้ว

    🥰💯

  • @bereketeabangelo6112
    @bereketeabangelo6112 3 ปีที่แล้ว +1

    besheleko btalf yemilewn individual track post argew please