MAREFIYA TUBE
MAREFIYA TUBE
  • 81
  • 258 426

วีดีโอ

#OLD SONGS/#ASTER TEFERA - #የድሮ መዝሙሮች/#ዘማሪት አስቴር ተፈራ
มุมมอง 12828 วันที่ผ่านมา
#OLD SONGS/#ASTER TEFERA - #የድሮ መዝሙሮች/#ዘማሪት አስቴር ተፈራ
OLD SONGS-Amannuel Church Choir No.1 Gospel song Cassette / አማኑኤል ቤተክርስቲያን መዘምራን ቁ. 1 የዝማሬ ካሴት
มุมมอง 2132 หลายเดือนก่อน
ማረፊያ ቲዩብን ሰብስከራየብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
OLD SONGS- NEKEMETE MULU WONGEL 'A' CHOUR/ነቀምት ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ 'ሀ' መዘምራን
มุมมอง 1352 หลายเดือนก่อน
ቆየት ያሉ የሶሎና የኳየር መዝሙሮችን ለማግኘት ማረፊያ ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
OLD SONGS/ TADESSE ESHETE- YEHUN GEDE YELEM/ ይሁን ግድ የለም- ዘማሪ ታደሰ እሸቴ
มุมมอง 1252 หลายเดือนก่อน
ማረፊያ ቲዩብ ቆየት ያሉ ድንቅ መዝሙሮችን ይዞላችሁ ይቀርባል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
OLD SONGS/DANIEL AGONAFER /ዘማሪ ዳንኤል አጎናፍር
มุมมอง 1903 หลายเดือนก่อน
ማረፊያ ቲዩብ ቆየት ያሉ መዝሙሮቸን ይዞላችሁ ይቀርባል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማደረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
OLD SONGS/Tadesse Eshite-Temesegen/ ዘማሪ ታደሰ እሽቴ -ተመስገን
มุมมอง 843 หลายเดือนก่อน
ማረፊያ ቲዩብ ቆየት ያሉ መዝሙሮችን ያቀርብላችኋል። ቤተሰብ ይሁኑን።
OLD SONGS/BEKELE DEBOCHE NO 1 CASSETTE/ዘማሪ በቀለ ደቦጭ ቁ .1 ካሴት
มุมมอง 1923 หลายเดือนก่อน
ማረፊያ ቱዩብ ቆየት ያሉ ፡በስፋት የማይገኙ ድንቅ መዝሙሮችን ይዞላቸሁ ይቀርባል።ቤተሰብ በመሆን በየጊዜው የምንለቃቸውን እነዚህን መዝሙሮች ያግኙ።
OLD SONGS/GULELE MEKANEYESUS CHURCH ‘A’ CHOIR NO.2 CASSETT/ጉለሌ መካነየሱስ ‘ሀ’መዘምራን ቁ. 2 የመዝሙር ካሴት
มุมมอง 49310 หลายเดือนก่อน
ማረፊያ ቲዩብ የተለያዩ ቆየት ያሉ መዝሙሮችን ይዞላችሁ ይቀርባል። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
OLD SONGS/JIMMA CHOIR- የጅማ መዘምራን ሙሉ የመዝሙር ካሴት
มุมมอง 48211 หลายเดือนก่อน
ማረፊያ ቲዩብ የተለያዩ ቆየት ያሉ መዝሙሮችን ይዞላችሁ ይቀርባል። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
OLD SONGS/ናዝሬት ሙሉወንጌል የማራናታ ሀ መዘምራን ቁጥር 1- አቤቱ እናመሰግንሃለን; ከሰለሞን የሚበልጥ; ምስጋና ለእርሱ ይሁን; ጌታ አንተ ልዩ ነህ..
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
ማረፊያ ቲዩብ ቆየት ያሉ መንፈሰን የሚያድሱ ድንቅ መዝሙሮችን ለእናንተ ያቀርባል። የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ።
0LD SONGS-Tegegne Bogale-NO.2 FULL ALBUM / ዘማሪ ተገኝ ቦጋለ- ቁጥር 2 ሙሉ የመዝሙር ካሴት
มุมมอง 3.1K2 ปีที่แล้ว
ማረፊያ ቲዩብ የተለያዩ ቆየት ያሉ መዝሙሮችን ይዞላችሁ ይቀርባል። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
OLD CHIIR GOSPEL SONG/ደብረዘይት መካነየሱስ 'ሀ' መዘምራን ቁጥር 1 ሙሉ የመዝሙር ካሴት
มุมมอง 2.4K2 ปีที่แล้ว
ማረፊያ ቲዩብ የተለያዩ ቆየት ያሉ ዝማሬዎችንና ሌሎች ዝግጅቶችን ይዞላችሁ ይቀርባል። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ዘማሪ አስቴር ዮሴፍ ቁጥር 2 የመዝሙር ካሴት /Aster Yosef No. 2 Song Album
มุมมอง 2.8K2 ปีที่แล้ว
ማረፊያ ቲዩብ አዳዲስና ቆየት ያሉ መንፈሳዊ መዝሙሮችን ያቀርብላችኋል።ሰብስክራይብ በማደረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
OLD SONGS/AA MULUWONGEL 'C' CHOIR-FULL ALBUM/አአ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን 'ሐ' መዘምራን ቁጥር 1 ሙሉ ካሴት
มุมมอง 3K2 ปีที่แล้ว
አዲስ አበባ ሙሉ ወንጌል ‘ሐ’ መዘምራን ድንቅ መዝሙሮች 1. ተመስገንልን የሱስ 2, እግዚአብሄርን አመስግኑ 3. ጽኑ ግንብ በጠላት ፊት 4. አማኑኤል 5. ሁሉ ለእርሱ በእርሱ 6. ክላሲካል 7. ከእስትንፋሴ ይልቅ 8. ተመስገን ጌታ 9. ጌታ ለዘላለም አይጥልም 10. እጅግ ደስ ይበልሽ 11. አየዋለሁ ማረፊያ ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ያግኙ፤ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
OLD SONGS/MESERETE HIWOT CHURCH 'A' CHOIR NO 1 FULL ALBUM/መሰረተ ህይወት ቤተክርስቲያን 'ሀ' መዘምራን ቁጥር 1 ሙሉ ካሴት
มุมมอง 9592 ปีที่แล้ว
OLD SONGS/MESERETE HIWOT CHURCH 'A' CHOIR NO 1 FULL ALBUM/መሰረተ ህይወት ቤተክርስቲያን 'ሀ' መዘምራን ቁጥር 1 ሙሉ ካሴት
OLD SONGS/AA HIWOT BIRHAN CHURCH 'A' CHOIR NO.1 FULL ALBUM/ አአ ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ሀ መዘምራን ቁጥር 1 ካሴት
มุมมอง 7262 ปีที่แล้ว
OLD SONGS/AA HIWOT BIRHAN CHURCH 'A' CHOIR NO.1 FULL ALBUM/ አአ ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ሀ መዘምራን ቁጥር 1 ካሴት
OLD SONGS / AA GENET CHURCH 'A' CHOIR SONGS FULL ALBUM/አአ ገነት ቤተክርስቲያን ሀ መዘመራን ሙሉ ካሴት
มุมมอง 3.8K2 ปีที่แล้ว
OLD SONGS / AA GENET CHURCH 'A' CHOIR SONGS FULL ALBUM/አአ ገነት ቤተክርስቲያን ሀ መዘመራን ሙሉ ካሴት
OLD SONGS/A.A MULU WONGEL 'B' CHOIR NO.7 FULL ALBUM/አአ ሙሉወንጌል 'ለ' መዘምራን ቁጥር 7 ሙሉ የመዝሙር ካሴት
มุมมอง 1.9K2 ปีที่แล้ว
OLD SONGS/A.A MULU WONGEL 'B' CHOIR NO.7 FULL ALBUM/አአ ሙሉወንጌል 'ለ' መዘምራን ቁጥር 7 ሙሉ የመዝሙር ካሴት
የመካኒሳ መካነየሱስ ቤተክርስቲያን ዘማሪዎች/Gospel singers from Mekanisa Mekaneyesus church- Full Album
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
የመካኒሳ መካነየሱስ ቤተክርስቲያን ዘማሪዎች/Gospel singers from Mekanisa Mekaneyesus church- Full Album
Old Song - ከስልጣናት በላይ/ክብር ይገባሃል(የመካኒሳ መካነየሱስ ቤተክርስቲያን ዘማሪ)
มุมมอง 4.9K2 ปีที่แล้ว
Old Song - ከስልጣናት በላይ/ክብር ይገባሃል(የመካኒሳ መካነየሱስ ቤተክርስቲያን ዘማሪ)
የዘለዓለም ፈጣሪ (ሃና ተክሌ)- በማልዳ ቢቂላ /FBI CHURCH CHOIR
มุมมอง 5652 ปีที่แล้ว
የዘለዓለም ፈጣሪ (ሃና ተክሌ)- በማልዳ ቢቂላ /FBI CHURCH CHOIR
ውለታህ ብዙ አንተ የሰራዊት ጌታ - መሰረተ ህይወት ቤተክርስቲያን መዘምራን/MESERETE HIWOT CHURCH CHOIR
มุมมอง 8222 ปีที่แล้ว
ውለታህ ብዙ አንተ የሰራዊት ጌታ - መሰረተ ህይወት ቤተክርስቲያን መዘምራን/MESERETE HIWOT CHURCH CHOIR
ኮተቤ ሙሉ ወንጌል ‘ሀ’ መዘምራን ቁጥር 1 ሙሉ ካሴት/KOTEBE MULUWONGEL ‘A’CHOIR NO.1 FULL ALBUM
มุมมอง 2.9K2 ปีที่แล้ว
ኮተቤ ሙሉ ወንጌል ‘ሀ’ መዘምራን ቁጥር 1 ሙሉ ካሴት/KOTEBE MULUWONGEL ‘A’CHOIR NO.1 FULL ALBUM
በአይኖችህ ከታየሁ: ምን እፈልጋለሁ?
มุมมอง 3.6K2 ปีที่แล้ว
በአይኖችህ ከታየሁ: ምን እፈልጋለሁ?
OLD GOSPEL SONG/TEGEGNE BOGALE NO. 1 FULL ALBUM/ዘማሪ ተገኝ ቦጋለ ቁጥር 1 የመዝሙር ካሴት(በአይኖችህ ከታየሁ ምን እፈልጋለሁ)
มุมมอง 3.5K2 ปีที่แล้ว
OLD GOSPEL SONG/TEGEGNE BOGALE NO. 1 FULL ALBUM/ዘማሪ ተገኝ ቦጋለ ቁጥር 1 የመዝሙር ካሴት(በአይኖችህ ከታየሁ ምን እፈልጋለሁ)
Amharic old Gospel Song/እንጦጦ መካነየሱስ ቤተክርስቲያን ' ሀ ' መዘምራን ቁጥር 1 ሙሉ ካሴት
มุมมอง 1.4K2 ปีที่แล้ว
Amharic old Gospel Song/እንጦጦ መካነየሱስ ቤተክርስቲያን ' ሀ ' መዘምራን ቁጥር 1 ሙሉ ካሴት
Addis Ababa University Choir No.2 Full Album/ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መዘመራን ቁጥር 2 ሙሉ ካሴት
มุมมอง 4682 ปีที่แล้ว
Addis Ababa University Choir No.2 Full Album/ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መዘመራን ቁጥር 2 ሙሉ ካሴት
OLD SONG/ABEBE ASHE/ዘማሪ አበበ አሼ ቁጥር 1 የመዝሙር ካሴት
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
OLD SONG/ABEBE ASHE/ዘማሪ አበበ አሼ ቁጥር 1 የመዝሙር ካሴት
OLD SONGS/ደሴ መካነ ኢየሱስ ‘ሀ‘ መዘምራን ቁጥር 1 ሙሉ ካሴት/DESSIE MEKANEYESUS ‘A’CHOIR NO.1 FULL ALBUM
มุมมอง 2.6K3 ปีที่แล้ว
OLD SONGS/ደሴ መካነ ኢየሱስ ‘ሀ‘ መዘምራን ቁጥር 1 ሙሉ ካሴት/DESSIE MEKANEYESUS ‘A’CHOIR NO.1 FULL ALBUM

ความคิดเห็น

  • @Shalamagetachew-z8y
    @Shalamagetachew-z8y วันที่ผ่านมา

    የ ዳንኤል ዮሃንስ መዘመር ጫኑልን

  • @AdisuAwoke-y9p
    @AdisuAwoke-y9p 2 วันที่ผ่านมา

    Please Terusew Shibeshi

    • @AdisuAwoke-y9p
      @AdisuAwoke-y9p 2 วันที่ผ่านมา

      Terusew Shibeshi # 2

  • @ichthyander45
    @ichthyander45 7 วันที่ผ่านมา

    ዉዉዉዉዉይይይይይይይ አቤት አቤት አቤት ስንት አመት ፈልጌው ዛሬ ተገኘ። ወዳጄ - የምር እግዚአብሔር ይስጥህ። ይሄና አስቴርና እንዳልካቸው ጋ አብረው የዘመሩት ጌታን እንዳገኘሁ የማውቃቸው መዝሙሮች።

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 9 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ዝማሬ የመሠረተ ክርስቶስ መዘምራን መሰለኝ

  • @ZENAZENA-ce6oj
    @ZENAZENA-ce6oj 14 วันที่ผ่านมา

    ሰመኝ ሰመኝ ሙሉውን አገኘሁት እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @amotsDela-w2g
    @amotsDela-w2g 14 วันที่ผ่านมา

    በዚህ ዘመንም እንዲሥ የሚባርክ መዝሚር።

  • @ethiopianewtewoledku1429
    @ethiopianewtewoledku1429 21 วันที่ผ่านมา

    ይህን ፔጅ በጣም ከማደንቀው ነገር አንዱ ማንም ልያገኛቸው የማይችሉ መዝሙሮችን ለአድማጭ ማቅረቡ ስሆን አንድ ነገር ማስተካከል ያለበት ቀድሞ የነበሩትን መዝሙሮች ከቻናሉ አለማጥፋት መልካም ነው ባይ ነኝ፡ምክንያቱም ቻናሉን አዲስ ጀማሪዎች ገብተው መስማት አለባቸው።

  • @Shalamagetachew-z8y
    @Shalamagetachew-z8y 28 วันที่ผ่านมา

    Tebareku....

  • @BelenEmanuel-hi1zf
    @BelenEmanuel-hi1zf หลายเดือนก่อน

    በቀሌ ደቦጭ በህይወት አለ?

  • @BelenEmanuel-hi1zf
    @BelenEmanuel-hi1zf หลายเดือนก่อน

    Haleluya

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ዩቲዩብ ድንገት ነው ያገኘሁት። I am connected to the old and gold time of past [ Including the 90s and late 80's]....My God!!! Blessings....

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 หลายเดือนก่อน

    ማረፊያ ቲዩብ፥ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! እንደተለመደው በጣም ቆንጆ አልበም ነው የለቀቃችሁልን፤ ስራዎቻችሁን ስለምከታተል በበኩሌ አድናቂያችሁ ነኝ፥ እያንዳንዳቸውን እንደ ትልቅ ስጦታም እቆጥራቸዋለሁ::

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 หลายเดือนก่อน

    Thank you for allowing us access treasures 🙏

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much for availing this! ስለ መዝሙር ሰው ሳይሸማቀቅ ሚናገርበት ዘመን ላይ የተዘመሩ ናቸው

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 หลายเดือนก่อน

    Believe it or not...am hearing it again almost after 20+ years! አይ ዝማሬ አይ ዘመን አይ ትዝታዎች ሁሉ!

  • @humnessatolera8324
    @humnessatolera8324 หลายเดือนก่อน

    Praise the Lord Jesus Christ!!!

  • @humnessatolera8324
    @humnessatolera8324 หลายเดือนก่อน

    With amazing scenery!

  • @humnessatolera8324
    @humnessatolera8324 หลายเดือนก่อน

    Jesus Christ is Lord!!

  • @Menbi2023
    @Menbi2023 หลายเดือนก่อน

    Dawit Getachew & Ruth Mekonnen Addis Abeba Mekane Yesus ❤️

  • @fitsumaragaw500
    @fitsumaragaw500 หลายเดือนก่อน

    ድሮ ድሮ ድድድድድድሮ ልጅ እያለሁ ደስ ብሎኝ ሚሰማ የነበረዉ ዝማሬ። ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል። ተባረኩበት። ❤❤❤

  • @sabalakew3940
    @sabalakew3940 หลายเดือนก่อน

    ጉለሌ ቤተል ሃያላን ዘማርያን በያላችሁበት ቦታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @RozaZewudu
    @RozaZewudu หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤

  • @ethiopianewtewoledku1429
    @ethiopianewtewoledku1429 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ስለ ድንቅ ዝማሬዎችን ስለምታደርገው ጥረት

    • @ethiopianewtewoledku1429
      @ethiopianewtewoledku1429 หลายเดือนก่อน

      ሰላም እንደገና እባክህን የአ/አ ሙ/ወ/"ለ"መዘምራን ቁ፡3 ያነሳሃውን መዝሙር ብትሰጠኝ?

    • @marefiyatube2483
      @marefiyatube2483 หลายเดือนก่อน

      @@ethiopianewtewoledku1429 Contact me on telegram @WwaJhewN

  • @GenetGeni-tn8tc
    @GenetGeni-tn8tc 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 2 หลายเดือนก่อน

    I don’t know why am crazy about this old songs and respect musicians geta yawokal girmay stack on my mind for ever !

  • @Shalamagetachew-z8y
    @Shalamagetachew-z8y 2 หลายเดือนก่อน

    .ስለ አገልግሎታችሁ ተባረኩ እያልኩኝ አነዚህን 11 ዘማርያን ካለህ ጫንልን 1- ብርሃኑ ከበደ 1989 ሙሉ አልበም -እንደ ቀድሞ ዛሬም- 2- ዳንኤል ዮሐንስ ሙሉ አልበም 3- ጥሩሰው ሺበሺ ሙሉ አልበም 4- ኤልያስ አብጤ ከ ቁጥረ ሁለት ጀምሮ ሙሉ አልበም 5- ገሊላ ከበደ ሙሉ አልበም ካለ 6- አስቴር ተፈራ ቁጥረ ሁለት ሙሉ አልበም 7- ሮማን ሳሙኤል ቁጥረ ሁለት ሙሉ አልበም 8- ካሌብ ተስፋዬ ቁጥረ 2 እና 3 ሙሉ አልበም 9- ጰዬን ህላዌ ሙሉ አልበም 10-ስዩም ገብርየስ ቁጥረ 2 እና 3 ሙሉ አልበም 11-ፀሀይ ዘለቄ ቁጥረ 2 እና 3 ሙሉ አልበም አነዚህን ዘማርያን ካላችሁ ጫኑልን ሌሎችንም የግድ ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ አለበት ይሄን ሁሉ ያልኩበት ምከንያት ወደ ትውልዱ እንዲተላለፍ ብዬ ነው እኔም በጣም መዝሙሮቹን ሰለምወዳቸውና ስለምፈልጋቸው ነው ወይም በቴሌግራም ብትሞክር መልካም ነው ተባረክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን.

  • @Shalamagetachew-z8y
    @Shalamagetachew-z8y 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ አገልግሎታችሁ ተባረኩ እያልኩኝ አነዚህን 11 ዘማርያን ካለህ ጫንልን እንዳትረሳ እንደ ማስታወሻ ያዛቸው 1- ብርሃኑ ከበደ 1989 ሙሉ አልበም -እንደ ቀድሞ ዛሬም- 2- ዳንኤል ዮሐንስ ሙሉ አልበም 3- ጥሩሰው ሺበሺ ሙሉ አልበም 4- ኤልያስ አብጤ ከ ቁጥረ ሁለት ጀምሮ ሙሉ አልበም 5- ገሊላ ከበደ ሙሉ አልበም ካለ 6- አስቴር ተፈራ ቁጥረ ሁለት ሙሉ አልበም 7- ሮማን ሳሙኤል ቁጥረ ሁለት ሙሉ አልበም 8- ካሌብ ተስፋዬ ቁጥረ 2 እና 3 ሙሉ አልበም 9- ጰዬን ህላዌ ሙሉ አልበም 10-ስዩም ገብርየስ ቁጥረ 2 እና 3 ሙሉ አልበም 11-ፀሀይ ዘለቄ ቁጥረ 2 እና 3 ሙሉ አልበም አነዚህን ዘማርያን ካላችሁ ጫኑልን ሌሎችንም የግድ ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ አለበት ይሄን ሁሉ ያልኩበት ምከንያት ወደ ትውልዱ እንዲተላለፍ ብዬ ነው እኔም በጣም መዝሙሮቹን ሰለምወዳቸውና ስለምፈልጋቸው ነው ወይም በቴሌግራም ብትሞክር መልካም ነው ተባረክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ

  • @almaznegash7592
    @almaznegash7592 2 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤️ ❤❤❤❤❤❤

  • @demeberhanu8674
    @demeberhanu8674 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks for sharing this amazing Gospel Songs, it reminds me my childhood memories “GOD BLESS You”

  • @helenabraham8
    @helenabraham8 2 หลายเดือนก่อน

    I have received Jesus Christ as my Savior in this church. Unforgettable days in this church with Gosaye, Habte Adane, Mesfin Gutu, and special our salvation teacher Sisay Kassa❤️ .We will never forget you guys and love you forever.❤️❤️❤️

  • @OnlyByGrace1
    @OnlyByGrace1 2 หลายเดือนก่อน

    19:44

  • @Tsegayemengsha
    @Tsegayemengsha 2 หลายเดือนก่อน

    amazing songs i have been searching it for over 25 years. No words to explain. God bless u marefiyas

  • @samiwrite21
    @samiwrite21 3 หลายเดือนก่อน

    ጩሀትን ሰምተህ ዝም ማለት አታውቅም የሚለው የ ታደሰ እሸቴ ካላቹ ልቀቁልን however tnx for sharing this song

  • @ethiopianewtewoledku1429
    @ethiopianewtewoledku1429 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአንተ ይሁን የዚህ ፔጅ ባለቤት።በመጀመሪያ እነዚህን ዘመን ተሻጋሪ ብዙ ሰው የማያውቃቸውን መዝሙሮች ለህዝብ ጆሮ ለማድረስ ስለምታደርገው ብርታት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡በመቀጠል ከዚህ በፊት ያቀረብካቸው/upload/ያደረካቸውን ብዙ ምርጥ መዝሙሮችን አጥፍተሃል ለምንድነው?ጌታ ይባርክህ መልሳቸው አ/አ ሙ/ወ/"ለ"ቁጥር 3 የት ወሰድከው?

    • @marefiyatube2483
      @marefiyatube2483 3 หลายเดือนก่อน

      ቀደም ብለው ዩቲዮብ ላይ ያሉ በመሆናችው ማንሳት ነበረብኝ። ይቅርታ ።

    • @ethiopianewtewoledku1429
      @ethiopianewtewoledku1429 3 หลายเดือนก่อน

      ምናልባት storage ካልሞላብህ የድሮ መዝሙር ወዳዶች እንዲያዩት ብትተዋቸውስ?​@@marefiyatube2483

    • @ethiopianewtewoledku1429
      @ethiopianewtewoledku1429 2 หลายเดือนก่อน

      በጌታ ፍቅር እጠይቅሃለሁ በሕይወቴ ትልቅ ቦታ ያለውን የአ/አ ሙ/ወ 3ቁጥር መልስና ለራሴ ከወሰድኩ በኋላ ታጠፋለህ

    • @yemeserachbayou7618
      @yemeserachbayou7618 2 หลายเดือนก่อน

      @@ethiopianewtewoledku1429 😄😄Egnas anwesdem

    • @ethiopianewtewoledku1429
      @ethiopianewtewoledku1429 2 หลายเดือนก่อน

      አይ በጣም የተወደዱ ብዙ መዝሙሮችን አንስቶአል መመለስ የማይፈልግ ከሆነ ተባበረኝ ለማለት ፈልጌ ነው​@@yemeserachbayou7618

  • @tekabudesta3514
    @tekabudesta3514 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen

  • @profetgetinetabiyou8920
    @profetgetinetabiyou8920 3 หลายเดือนก่อน

    Shalom God bless

  • @fes592
    @fes592 3 หลายเดือนก่อน

    ከልጅነት እሰከ እውቀት የምወደው መዝሙር። እግዚአብሄርን መጠበቅ አያሳፍርም።

  • @SamuelAmanda-m2c
    @SamuelAmanda-m2c 3 หลายเดือนก่อน

    198 Otha Row

  • @earlaralewinese6921
    @earlaralewinese6921 4 หลายเดือนก่อน

    6389 Eloise Trail

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 4 หลายเดือนก่อน

    ሃለሉያ ሃለሉያ ሃለሉያ ሃለሉያ ሃለሉያ ይገባዋልና

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing. God bless you.

  • @yaredesayiyas3477
    @yaredesayiyas3477 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ ዝማሬ እ.ኢ.አ በ1968(1969) የተዘመሩ ዝማሬዎች ናቸው።

  • @yaredesayiyas3477
    @yaredesayiyas3477 4 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ትልቅ ነገር ነው ይህ "የቀድሞ" የጅማ ህይወት ብርሃን ቤ/ክርስቲያን መዘምራን የሆነው ዝማሬ በዚህ ድህረ ገጽ እንዲቀርብ መደረጉ

  • @fffgdfff1959
    @fffgdfff1959 4 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @YONASWUBISHET-s3g
    @YONASWUBISHET-s3g 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የልመናን ቃል ይሰማል መቼ ይንቃል በብዙ ደጁንም ጠንቶ ማን አፍሯል ስሙንም ጠርቶ የሚገርም መዝሙር፣ የሚያጽናና፣ የሚባርክ ሕይወት የሚሸት መዝሙር፡፡ ዘማሪዎች በእጅጉ ተባረኩ፡፡ አቅራቢዎችም አስባችሁ ስላቀረባችሁልን በእጅጉ ተባረኩልን፡፡ በጣም ነው የምናመሰግነው፡፡ በእነዚህ መዘምራን በብዙ ተጽናንተናል፡፡ መዝሙራቸው ዛሬም ሕያው ነው፡፡ ይባርካቸው፡፡ በአካል እያየናቸው በድጋሚ ቢዘምሩልንና ቢጫን በይበልጥ ደስ ይለናል፡፡ በእነሱ በብዙ ነው የተጠቀምነው፡፡ እግዚአብሔር መዝሙር ሰጪው ይባርካቸው፡፡ በእነሱ መዝሙር አፍሪካ እና ይልማ ሌሎችም የማይረሱ ናቸው፡፡

  • @almazwoldgaber4331
    @almazwoldgaber4331 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen God bless all family members ❤️

  • @tsegayemengesha-lk1un
    @tsegayemengesha-lk1un 5 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ተከታይ "ታቦታችን አልተማረከም " የሚለውን አጣኸው ብሮ

  • @kukulu99
    @kukulu99 5 หลายเดือนก่อน

    ያ ዘመን በጣም የሚናፈቅ ነው

  • @tsegayemengesha-lk1un
    @tsegayemengesha-lk1un 5 หลายเดือนก่อน

    meserete hiwot bemibalubet zemen yeneberew "egzabher endante yal yelem" yemilew yekaset mezmur bitagegn endet mirt mezmur meseleh