ቅጣት ክፍል 157 | Kitat episode 157

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana TH-cam channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የTH-cam ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official TH-cam Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

ความคิดเห็น • 207

  • @mulubelay7037
    @mulubelay7037 9 วันที่ผ่านมา +45

    እንኳን ለዘሬዋ ቀን አደረሰችሁ የአመቱ ሰው ይበለን❤

    • @RahmetShimels
      @RahmetShimels 9 วันที่ผ่านมา

      Meskerem 1 meche new wede

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን 3🙏🙏🙏🙏

    • @mulubelay7037
      @mulubelay7037 9 วันที่ผ่านมา

      @@RahmetShimels እሮብ ቀን ነው

    • @ሎዛማርያም-ከ9ጀ
      @ሎዛማርያም-ከ9ጀ 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🤲😍😍😍

  • @user-ep4fl6tx3b
    @user-ep4fl6tx3b 10 วันที่ผ่านมา +107

    ዛረኮ ጳጉሜ ነዉ ዉድ የእትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ለ 2017 አደረሳቹ የሰላምና የፈቅር ና የመተሳሰብ እንድሁንልን መልካመሟን እመኛላቹዋለዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @FjRk-bb4gh
      @FjRk-bb4gh 9 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን ያድርግልን🙏🙏🙏

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 9 วันที่ผ่านมา +2

      ❤አሜን(3)

    • @SalamaMongose
      @SalamaMongose 9 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ገነትጋልሃገረትግራይ
      @ገነትጋልሃገረትግራይ 9 วันที่ผ่านมา +2

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

    • @HELAMrr
      @HELAMrr 9 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be 9 วันที่ผ่านมา +37

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የፍቅርና የሰላም ዘመን ያርግልን

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 9 วันที่ผ่านมา +29

    ሙቃዲስ😅😅😅😅😅በቅናት
    አበደች😅😅😅😅😅😅

  • @sabatesfu1653
    @sabatesfu1653 9 วันที่ผ่านมา +15

    እንደ ፍቅር ሚጣፍጥ የለም 😘🙏

  • @SmilingCaterpillar-qq5gl
    @SmilingCaterpillar-qq5gl 9 วันที่ผ่านมา +27

    አይ ሙቃዲሰ አቃጥላ ለደፈኝ ነው😂😂😂😂

  • @jamaalahmed7480
    @jamaalahmed7480 9 วันที่ผ่านมา +5

    አላህ እኛንም ለትዳር ያብቃን አሚን በሉ ስንግሉች😂😂❤

    • @Zenatt-c7m
      @Zenatt-c7m 8 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mmayfano1297
      @mmayfano1297 7 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንን

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b 9 วันที่ผ่านมา +12

    ማነው ግን የፋጡማ ወንድም የሚያሳዝነው ምን አይነት ሚስት ነው የሰጠው😂😂😂😂😂

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 9 วันที่ผ่านมา

      እኔ ማሪያምን በሳቅ😢😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 8 วันที่ผ่านมา

      እንደ በጣም እንጅ ተንገበገበኮ🔥😡 ሚስኪን😂😂😂

  • @user-rd8xp1yi8w
    @user-rd8xp1yi8w 10 วันที่ผ่านมา +23

    ኣንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ😂

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 9 วันที่ผ่านมา +14

    ረህሚ ጎሮሮዬለይ ቆሞብኘል አለ 😂😂

    • @የራያዋ
      @የራያዋ 9 วันที่ผ่านมา

      እደት እዳሰሳቀኝ🤣😂

    • @madinaabdullah9255
      @madinaabdullah9255 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-og5gm7mm9k
    @user-og5gm7mm9k 9 วันที่ผ่านมา +6

    ደነዝ አን ማህምት ፍቅር ልጅምር ነው ❤❤❤❤ፍቅር ፍቅር ይሽትኝል 😂አንካን አድርስች 2017❤️💞💞💞

  • @emeliaa612
    @emeliaa612 9 วันที่ผ่านมา +6

    አቤት የሙቃዲስ ቅናት አይጣል ነዉ 😅😅😂😂😂😂😂

  • @Aisha-vx8ij
    @Aisha-vx8ij 9 วันที่ผ่านมา +1

    የፉጡማጉልና የከሪም አሁን ያሉበት እኔ ከ9 ወር በፊት የኖርኩበት ነው ❤ ወላ አንድ ላይ ሁነን እንጻጻፋለን ሰወች አብረውን ስለነበሩ እድሁም ሳንጋባ ግንኙነት እዳናረግ ያለን ጥንቃቄ አልሃምዱሊላህ ❤❤ሀላሌ ሆነልኝ ሆኩለት የቸኮልበትን ደረስንበት🎉

  • @MedinaseviEthiopian-wo4ic
    @MedinaseviEthiopian-wo4ic 9 วันที่ผ่านมา +5

    ምንጊዜው እየቀደማችሁኝ ነው
    ሳይለቀቅ አትኮምቱ😅😅😅

  • @Muhamedfereja
    @Muhamedfereja 9 วันที่ผ่านมา +9

    መህመት ዴኒዝን አፈቀረ በቃ 😂😂😂

    • @foziyaMohamrd
      @foziyaMohamrd 9 วันที่ผ่านมา +3

      ዴኒዝ ደግሞ ኤሚርን😂

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 4 วันที่ผ่านมา

      ዴኒዝ ደሞ ኤምር ኣይን ጥላለች ግን ከመህመት ቢፋቀሩ ጥሩ ነበር ቤተሰብ ይኖሮው ነበር😢

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ 9 วันที่ผ่านมา +8

    ሙቃዲስ😂😂😂😂 ቆይ ለምን ድጋሚ አታገባም😂😂😅😅

    • @MairegAnera
      @MairegAnera 9 วันที่ผ่านมา

      Like fr 😂😂😂

    • @mahi1616
      @mahi1616 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @fadilaahmad4669
      @fadilaahmad4669 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 4 วันที่ผ่านมา

      ሰዎች ችግራችን ባለን ነገር ኣናመሰግንም የድሮ ፍቅረኛዋ የልጅዋ ኣባት ትወደው ስለነበር ምናልባት የድሮ ፍቅረኛዋ ስለከዳት እያበሳጫት ይሆናል በፋቱማጉል ፍቅር የምትቀና

  • @yuhyuh1416
    @yuhyuh1416 9 วันที่ผ่านมา +5

    የመዳም አንሱኝ ሙቃድስ አቃጥላ ልደፍኝ ነዉ😢😢

    • @TerngoMolla
      @TerngoMolla 9 วันที่ผ่านมา

      በጣም 😂😂😂

  • @Wubensh
    @Wubensh 9 วันที่ผ่านมา +8

    መልኮም አድሰ አመት 2017

  • @turkiturki2473
    @turkiturki2473 9 วันที่ผ่านมา +4

    😂😂😂😂ሙቃድስእኔንእራሱአቃጠለችኝ

  • @SjjsjLwla-wv9jg
    @SjjsjLwla-wv9jg 8 วันที่ผ่านมา

    ዋው የሠውልጅ ጅማሬው ሣይሆን ፍፃሜው ሢያምር ደሥ ይላል❤ከዛ ሁሉ ጥላቻ ወጥታ በፍቅር ተሞላች😢❤

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 9 วันที่ผ่านมา +3

    ሙቃድስ የምታናደው 😂😂😂 ተቃጠልኩኝኮ ወገን

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 9 วันที่ผ่านมา +2

    በሙቃድስ የተነሳ የደም ጊፊት ዛይዘኚ አይቀርም አቃጠለችኚ😂😂😂😂

    • @yytt2901
      @yytt2901 8 วันที่ผ่านมา

      እኔማ የያዘኝ ነው የሚመሥለኝ😂ጨጓራዬ አለቀ በሷ የተነሣ😢

    • @uaeuae2428
      @uaeuae2428 8 วันที่ผ่านมา

      @@yytt2901 😂😂😂😂😂😂

  • @SaraAl-uc4px
    @SaraAl-uc4px 8 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅርግን ጣፋጭ ነገር ነዉ ❤

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሰርጉንለማየትየጎጎማነዉእደኔ😊😊😊😅😅😅❤❤

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz 9 วันที่ผ่านมา +2

    መቸም 6 ቀኑ ሰኞ ማለቅ አለበት ሰኞ ሰርጉ መሆን አለበት ሙስጠፋም ጓጉቷል እኳን እናተ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @7ayat1000
      @7ayat1000 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gggrvheve
    @gggrvheve 9 วันที่ผ่านมา +10

    ማነዉ እንዳዲስ ዉሳኔ የሚያየ👋

  • @SaronTesfom-xf5to
    @SaronTesfom-xf5to 9 วันที่ผ่านมา +2

    Ebakachu adis film be kana lkeku
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tejeshanbel
    @tejeshanbel 9 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሠን በያላቹህበት አድሥ ተስፋ አድስ ምኞት

  • @RAረህማ
    @RAረህማ 9 วันที่ผ่านมา +4

    በለክ (39 ) ነኝ በክማት( 6) ነኝ አረ ደሚሩኝ 😂❤❤🎉🎉

  • @HadyaMahmmed
    @HadyaMahmmed 9 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ሙቃዲሥ በፍጡማ ጉል ደሥታ ተጨረጨረች

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቅጣትም ሊያለቀነወ ቃናወቸ ትኩን አዘጋጀታቸኋላ

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 4 วันที่ผ่านมา

    መህመትና ዴኒዝ ብፋቀሩ ደስ ይላል ከድህነቱም ይወጣ ነበር ቤተሰብ ያገኝ ነበር😢ግን ደሞ ኤምርን የወደደችው ይመስላል ዴኒዝ

  • @Hayat-ch7wp
    @Hayat-ch7wp 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቀስበሉ አይተን እንኮምት ቅመሞቸ😂😂😂

  • @user-vs8vh5ul4h
    @user-vs8vh5ul4h 9 วันที่ผ่านมา +4

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ ራህሚ

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 9 วันที่ผ่านมา +5

    ቅመሞችየ❤❤ አዲስ ፊልም ካለ ንገሩኘማ😢😢

    • @befekerfeker709
      @befekerfeker709 9 วันที่ผ่านมา

      ትንሹ ባላባት ምርጥ ፊልም

    • @AmanuelSemere-dq8bz
      @AmanuelSemere-dq8bz 9 วันที่ผ่านมา

      ትንሹ ባላባት እኮ ኣዲስ ፊልም ኣይደለም የድሮ ነዉ ❤​@@befekerfeker709

    • @user-og7dy5ts2t
      @user-og7dy5ts2t 9 วันที่ผ่านมา

      እህት ከእጣፈታ እና ክቅጣት ሌላ በቃና ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ እንዴ በኩዚ ጉኒ ምትክስ የለም እንዴ ስላጣሁ ነዉ ካለ ጠቁሚኝ

    • @DhgVvxf
      @DhgVvxf 9 วันที่ผ่านมา

      @@befekerfeker709 እሱማ አይቸዋለሁ😥

    • @DhgVvxf
      @DhgVvxf 9 วันที่ผ่านมา

      @@user-og7dy5ts2t የለም😥😥

  • @ሠሚራተንታ
    @ሠሚራተንታ 9 วันที่ผ่านมา +3

    😅😅😅😅😅😅😅አይሙቃደሥ😂😂😂

  • @somayamohammad7883
    @somayamohammad7883 9 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውየ ሲናደድ ደስ የሚለኝ ነገር ደሞኮ እወደዋለሁ😂😂😂

  • @አምላኬሆይማስተዋልንአድለ
    @አምላኬሆይማስተዋልንአድለ 9 วันที่ผ่านมา +3

    የሙቃደስ መቃጠል ምንይሉታል😅😅😅 ደምሩኝ

  • @UaeUae-y3n
    @UaeUae-y3n 8 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ,ውድ

  • @user-sj6dq9gx4l
    @user-sj6dq9gx4l 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሙቃደስ ደጋም እንዳትገባ እምትሉ በትወጣ ደስ ይለኛል አቃጥላ ለደፋን ነው

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y 9 วันที่ผ่านมา +1

    ከሪም ና ፍጡማገል ሰወድሽ💖❤

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 9 วันที่ผ่านมา +2

    የሙቀዴስን ቂጥአየዉት ከተቀመጥችበት አየዉት 😂😂

  • @SanaaMoussawi
    @SanaaMoussawi 9 วันที่ผ่านมา +2

    አይሙቃዴሰ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s 9 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ሙቃዴሥ ጊዜሽ አልቆብሻል እኮ😂😂😂 ምድነው አሥረየ ሣጥን እየከፈትሽ እምታይው😂😂😂

  • @Bdjdj-t6j
    @Bdjdj-t6j 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪሆይ እኔ ቡቻ ነኝ ከሰው ጋ አልግባባ ያልኩት ዘድሮ ወሰ😢😅

  • @BnpBnp-f4f
    @BnpBnp-f4f 9 วันที่ผ่านมา +1

    ውይሙቃዴስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂እርርአለች

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 9 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ሙቃዲስ😅😅😅😅😅

  • @user-eq6hk9rv1e
    @user-eq6hk9rv1e 8 วันที่ผ่านมา

    .ደኒዝን ምህመትና ኢሚር ሁለቱም ወደዋታል 😢😢 ሚስኪን ወዶች አሱር ሠዉ ቢመኛት አንዱሊያገኛት አሉ😢😂😂🎉

  • @uadh7751
    @uadh7751 9 วันที่ผ่านมา +1

    ማነው ግን እደኔ ሙቃድስ ምታነድዳው😂😂😂😢😅

  • @Zenatt-c7m
    @Zenatt-c7m 8 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Semiragosay-ll1hw
    @Semiragosay-ll1hw 9 วันที่ผ่านมา

    ምን ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ ሙቃዲስ ተገበገበች😮😅😅

  • @LooliLooli-mo8en
    @LooliLooli-mo8en 9 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ቛጉሜ ነው የአመት ሰው ይበለን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @werwer9219
    @werwer9219 9 วันที่ผ่านมา

    ተቃጠል ያለው ሰው ሙኒር መላጣው😂😂😂😂

  • @AhlamSeidEn
    @AhlamSeidEn 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቃና ሌላ ፊልም የለም እደ ቅጣት ብቻነው ለኔ የሚደርሰን አረ ንገሩኝ ካለ ሌላ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 9 วันที่ผ่านมา

    ሙቃዴስ ኡኡኡ ኧረ ይች ቦትራፋ😅 ምናባቷ ይቆላታል ሆ😮😅😅

  • @bayushgmedehene3003
    @bayushgmedehene3003 8 วันที่ผ่านมา +1

    የሙቃዲስ ቅናት ምን ሚሉት ነው 😮

  • @user-db3ox8cz4z
    @user-db3ox8cz4z 9 วันที่ผ่านมา

    ዉይሙአድሰትዳችያለአይትአላህይጠብቀን

  • @user-rd3lx4yf4v
    @user-rd3lx4yf4v 9 วันที่ผ่านมา +1

    Ye ewenet gen ende mukadis sewe ale enda betam new yemtegermegi serawa hulu selam asatachachew eko

  • @AbitiAderajew
    @AbitiAderajew 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቃና ሌላ ፊልም ተወ በቃ

  • @NooraMd-n1r
    @NooraMd-n1r 9 วันที่ผ่านมา +1

    አይይይሙቃደስ

  • @ኩሩሀበሻ
    @ኩሩሀበሻ 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ቅማሞችዬ እንዴት ነቹ 2016እንዴት አስለፈቹ ለእኔ በጣም ከበድ ነበር f ነኝ ከመደም ኩሽና 😢😢😢😢

  • @Topg-s3y
    @Topg-s3y 7 วันที่ผ่านมา

    ሙቃድስ ሀራምአለይኪ 😅😅😅😅😅😅😅

  • @BettyBetty-r5b
    @BettyBetty-r5b 9 วันที่ผ่านมา

    ውይይ ሙቃዲስ ተቃጥላ ልትሞት ነውው😅😅😅😅😅በቅናት

  • @jhonsebd3682
    @jhonsebd3682 9 วันที่ผ่านมา +1

    እሪ ተጨማር ድራማ ልቀቁልን

  • @user-cg3rz8cg8i
    @user-cg3rz8cg8i 9 วันที่ผ่านมา

    ውይ ሙቃዲስ😂😂😂😂😂😂

  • @ShambelTkuye
    @ShambelTkuye 7 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ ጫወታ ማዉጣት ብችል ምቃዴስን

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 4 วันที่ผ่านมา

      ትወጣለችዴ?ኣረ ኣትውጣ ኣቃጣይ የሌለበት ፊልም ይደብራል

  • @Rahma-f3x
    @Rahma-f3x 7 วันที่ผ่านมา

    158❤❤❤ pelese

  • @Jemijemiw
    @Jemijemiw 9 วันที่ผ่านมา +2

    የሙቃደስ ቅናት እርር ድብን ማለቷ ነው😂😂😂

  • @Kaa-fs6jf
    @Kaa-fs6jf 9 วันที่ผ่านมา

    Ichi mukadis yemitibal ye gibst set nat de ichi kinatam😂😂

  • @AmenTesfye
    @AmenTesfye 9 วันที่ผ่านมา

    አይ ራሚ 😂😂😂😂

  • @abayhailu1476
    @abayhailu1476 9 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ 0:49 👍👍👍👍

  • @lemlemali522
    @lemlemali522 8 วันที่ผ่านมา

    ዴኒዝ የኔ ሳቂታ❤

  • @BnpBnp-f4f
    @BnpBnp-f4f 9 วันที่ผ่านมา +2

    እርሳትአበዴ😂😂😂😂😂😂😂😂አይግፍቀኑንይጠብቃልእንጂአይቀርም

  • @SameraSamera-me6ut
    @SameraSamera-me6ut 9 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርዶን አያሳዝንም😢😢😢

    • @7ayat1000
      @7ayat1000 9 วันที่ผ่านมา

      ሲያንሰው ነው

    • @MedinaNurye-pz5lr
      @MedinaNurye-pz5lr 7 วันที่ผ่านมา

      ይደፋ

  • @MrsNaima-p7s
    @MrsNaima-p7s 7 วันที่ผ่านมา

    ሙድስ አቀጢለ ደፈችኝ

  • @fathma1237
    @fathma1237 9 วันที่ผ่านมา

    ያረብአገራቺንንሠላምያረግልን።ሠላሞንያወር፨ደልን

  • @MariMari-oy7ev
    @MariMari-oy7ev 9 วันที่ผ่านมา

    መቅድሰ በቅናት አበደች😅😅😢😂

  • @HappyCornflowers-bc9by
    @HappyCornflowers-bc9by 9 วันที่ผ่านมา

    አፋቃራ ባቃ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @TrhasRussom-d9g
    @TrhasRussom-d9g 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍፍፍ ሙቃዲስ ይድፋሽ

  • @user-bh4gt5oo2j
    @user-bh4gt5oo2j 9 วันที่ผ่านมา +2

    ፋጡማአጉደስታሽንያዝልቅልሽውዴ

  • @fathma1237
    @fathma1237 9 วันที่ผ่านมา

    አሚን

  • @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
    @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 9 วันที่ผ่านมา +3

    መህመት የኔ ሙስኪን

  • @user-oe4sc1rg4q
    @user-oe4sc1rg4q 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቀሩሳ😢😅😮

  • @Jemilayoutube
    @Jemilayoutube 9 วันที่ผ่านมา

    ኸረደምሩኝ የስደት ኝህታችሁነኝ

  • @ZahraMohammed-k7c
    @ZahraMohammed-k7c 9 วันที่ผ่านมา

    የሙቃደስ ተኮል መቸነው የሚያልቀው

    • @7ayat1000
      @7ayat1000 9 วันที่ผ่านมา

      ፊልሙ ሲያልቅ😂😂😂😂😂

  • @amyd4961
    @amyd4961 9 วันที่ผ่านมา

    ምነው አዲስ ፊልም አላመጣችሁም ከስራችሁ እንዴ በፊት ቢሆን በላይ በላዩ ነበር

  • @yusra-gd2oq
    @yusra-gd2oq 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤😂

  • @YoiPpk
    @YoiPpk 9 วันที่ผ่านมา

    ኡኡኡኧርሙቃዲሰ😴🙉🙉🙆😅😅

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 9 วันที่ผ่านมา +3

    ሙቃዲስ የኢትዮ ወንድ ይጣልልሽ አንች ተከሲስ የተረገምሽ

    • @7ayat1000
      @7ayat1000 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @MariMari-oy7ev
      @MariMari-oy7ev 9 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅

    • @seasea3347
      @seasea3347 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @BirhanRara-un9hs
    @BirhanRara-un9hs 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሙቃዲስ የተረገምሽ

  • @AymaNot-f9i
    @AymaNot-f9i 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaA-z9q8k
    @AaA-z9q8k 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rahma-f3x
    @Rahma-f3x 8 วันที่ผ่านมา

    158❤❤❤

  • @Rahma-f3x
    @Rahma-f3x 8 วันที่ผ่านมา

    😢😢ere uu158

  • @NahomMan-cc8zo
    @NahomMan-cc8zo 9 วันที่ผ่านมา

    Kizim film

  • @Rahma-f3x
    @Rahma-f3x 8 วันที่ผ่านมา

    Ere 158😢😢😢

  • @FghgggfFgghggg
    @FghgggfFgghggg 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሎዛማርያም-ከ9ጀ
    @ሎዛማርያም-ከ9ጀ 8 วันที่ผ่านมา

    💞❤️❤️

  • @ZebibaKedir-yj2nn
    @ZebibaKedir-yj2nn 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤😂❤😂❤😂

  • @ገነትወለተጊዮርጊስየቅዱስ
    @ገነትወለተጊዮርጊስየቅዱስ 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🤗❤❤🤗❤🤗❤❤❤❤❤❤❤❤