//ሙዓዝ ሀቢብ//ያ-ነቢና አዲስ ነሺዳ ||MUAZ HABIB ||NEW NESHIDA Ya nebina ﷺ القمر اهشيم

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • ይህ ነሺዳ ወይም መድሀነቢ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅ ከሆኑት ከሱዳን ማዲሆች ፊርቀሰህዋ ወይም ቀመር አል ሀሺሚይ ፍቃድ ተጠይቆ የተሰራ ሲሆን ቆየት ካሉ መድሆች ውስጥ አንዱ ነው ተጋበዙልኝ አመሰግናለሁ
    ሙዓዝ ሀቢብ ነኝ ለአሏህ ስል እወዳችኋለሁ ❤
    //ሙዓዝ ሀቢብ//ያ-ነቢና አዲስ ነሺዳ ||MUAZ HABIB ||NEW NESHIDA Ya nebina ﷺ القمر ا...
    • //ሙዓዝ ሀቢብ//ያ-ነቢና አዲስ ...
    ግጥም ዑስታዝ ሰዒድ
    ውሎ አድሮ ሚብሰው፣ ናፍቆቱ እንደገና
    ሳትጠግበው አለፈች፣ እናቱ እንኳ አሚና
    እንዴት ልቋቋመው፣ ታዲያ ምስኪኑ እኔ
    ብትናፍቁኝ ነው፣ መንሰፍሰፍ መብከኔ
    መች እሽን ያውቅና፣ ልረፍ ስለው ጎኔ
    አቁም ብል ላያቆም፣ ግንፍል ይላል አይኔ
    ብትርቡኝ ነው አንቱ፣ ብትናፍቁኝ ነቢና
    በልቼ እዬጠጣሁ፣ የማልሆነው ደህና
    ኑሮም ኑሮ አልሆነኝ፣ ካልገባሁ መዲና
    ።።።
    ጥፋቴ ቢበዛም፣ ባጎድልም አማና
    በዝነት አይንሁ እዩኝ፣ ነገ እንዳልቀር መና
    ካንቱ በቀር አዛኝ፣ ሰው የለኝምና
    ።።።።።።
    መች መላ አለው ለኔ፣ ዱንያ ሃብት ዝና
    ሙሐመድ ሲባል ነው፣ የማገኘው ጤና
    ያያችሁኝ ለታ፣ ስደፋ ስቃና
    ጥሩልኝ የሱን ስም፣ አፊያ እንድሆን ደህና
    ።።።
    ባይችልም መናገር፣ አፍን አላውሶ
    ተንሰቅስቋል ግንዱ፣ ሊሰነጠቅ ደርሶ
    ያለ ተቀናቃኝ፣ ልባችን ላይ ነግሶ
    ሲወደድ የሚኖር፣ ማን አለና እንደርሶ
    ።።
    ቢነሳ ሂጃቡ ፣እግር ከጅ ያሰረኝ
    መዲና እንዳልመጣ፣ ያሰነካከረኝ
    ሃርፍ እየተጥፋፋ፣ ቃልም እያጠረኝ
    ላንቱ የማዋዬው፣ ስንት ጉድ ነበረኝ
    ።።።
    መፍሰዴ እስከ መች ነው፣ ርቆ መብከንከኔ
    የወንጀል ትብትቢያው፣ ይልቀቅ እንጂ ከኔ
    ይብቃው ይባልና፣ ይቅረብ አንቱን ጎኔ
    በዞርኩበት ግድም፣ እንዳያጣሁ አይኔ
    ።።።
    ካቅሟ በላይ ወዳ፣ ናፍቆት ተሸክማ
    እንዳትጠፋ ነፍሴ ደክማ ተስለምለልማ
    መቼም አዛኝ ኖት፣ አውቃለሁ ነብዬ
    ባልጣራ አትቀሩም እንኳን ኑልኝ ብዬ
    ።።።።
    አብሰልስሎኝ ፍቅርሁ በናፍቆት መንምኜ
    ጤና ነኝ ስል ህመም፣ ታመምኩ ስል ድኜ
    ባይተዋር አድርጌ ከሌላው መንኜ
    እኔ እዎዶታለሁ ሀበሻ ላይ ሆኜ
    ።።።።።

ความคิดเห็น • 545

  • @natenaelnegusie9491
    @natenaelnegusie9491 8 หลายเดือนก่อน +59

    Am in the orthodox region but i love this neshida or menzuma muaz ❤

    • @shemsshems288
      @shemsshems288 7 หลายเดือนก่อน +3

      Tank u

    • @seilasilversekina8708
      @seilasilversekina8708 7 หลายเดือนก่อน +5

      Believe in Allah he is God a and Mohammed is his messenger

    • @rastamfeysal43
      @rastamfeysal43 5 หลายเดือนก่อน

      ❤😂❤❤​@@shemsshems288

    • @user-ec5ct3vb1z
      @user-ec5ct3vb1z 5 หลายเดือนก่อน

      May God guide you and guide you, and you will be with us in the ranks of Islam, God willing

    • @Ezana871
      @Ezana871 5 หลายเดือนก่อน +1

  • @remedanmohammed3078
    @remedanmohammed3078 10 หลายเดือนก่อน +72

    ሙሀመድ ሲባል ነው የማገኘው ጤና ❤❤❤

    • @zahirahmed9258
      @zahirahmed9258 6 หลายเดือนก่อน

      Allah sibal new wellahi Tena yalew

    • @SamiSami-sg6fv
      @SamiSami-sg6fv 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@zahirahmed9258አላህ ስንል ነው ጤና ምናገኘው ልክ ነው ረሱል ደሞ እራሱ ጤና ናቸው ያው ለወደዳቸው

  • @hayathayat7421
    @hayathayat7421 10 หลายเดือนก่อน +22

    የሀቢቢ የፍቅር ጥግ የኔ ተናፋቂ ነብይ
    ናፍቆቶ አገበገብን 😢😢😢😢

  • @abdu_kiyar
    @abdu_kiyar 8 หลายเดือนก่อน +25

    በሚያምር ድምፅ የሚያምር ግጥም አላህ ያበርታህ ወዳጄ❤❤ሰ.ዐ.ወ ያ ነቢና አንቱ የአለም ብርሃን ❤❤

    • @user-vj9qs3eo3j
      @user-vj9qs3eo3j 8 หลายเดือนก่อน +2

      Allah hidaya yesteh lantem wadaje

    • @anwarmovie-qq1vv
      @anwarmovie-qq1vv 5 หลายเดือนก่อน

      👍@@user-vj9qs3eo3j

    • @zainabazainab2629
      @zainabazainab2629 22 วันที่ผ่านมา

      الله يحفظك يا رب

  • @abduhusen3927
    @abduhusen3927 10 หลายเดือนก่อน +17

    ምን አይነት ድንቅ ነሺዳ ነው ያ ሙአዝ ። ክብር ለ ኡስታዝ ሰዒድ

  • @abdulhamiddino2838
    @abdulhamiddino2838 10 หลายเดือนก่อน +18

    ኡስታዝ ሠኢድ እጅህ ይባረክ

  • @zebibasalhe6131
    @zebibasalhe6131 10 หลายเดือนก่อน +26

    ሙአዛችን ትችላለህ!! እኔ ወዶታለው ሀበሻ ላይ ሆኜ ኡፍፍፍፍ ሳላስበው እንባዬን አልቻልኩም አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ እንዲ ምቶዳቸው ሀቢቢ ምስክር ይሁኑህ!

  • @MamaKonjo
    @MamaKonjo 10 หลายเดือนก่อน +41

    የሀበሻ ቀዬ አውድማው የሚለው ነሺዳ ውስጤ ገብቶ ቀርቶ ነበር ena ደግሞ degemkegn ❤️ያ ነቢና ❤️❤️❤️ ብለህ መጣህ ena ናፍቆታችን ጀደድከው አልሃምዱሊላ allah hakika yenebin መሃባ ሉላችንም ጀባ ይብለን 🤲🤲🤲 muaze ena ኡስታዝ ሰኢድ አልላህ ሃያታቹን ያርዝምልን🤲🤲🤲 andebetachn ሁናቹልናል 🙏

    • @lil_shadi5179
      @lil_shadi5179 10 หลายเดือนก่อน +4

      kehulum srawochu gn lbn sekzo yemiyzewna master piece yemibalew miskun amber nw

    • @ekramabdulmelik5963
      @ekramabdulmelik5963 9 หลายเดือนก่อน +1

      Amin🤲

    • @aymenedris
      @aymenedris 9 หลายเดือนก่อน +1

      Amin wendmachin

    • @user-zt6rc7my3u
      @user-zt6rc7my3u 5 หลายเดือนก่อน

      የሀበሻ ቀዬ

  • @dagmawiayalew9334
    @dagmawiayalew9334 8 หลายเดือนก่อน +25

    I'm an orthodox Christian but ever time I hear this nesheda I cry like a baby, I just wanna say I love your work my brother thanks🙏🏾

    • @mahmudseid5209
      @mahmudseid5209 6 หลายเดือนก่อน +1

      We love you our brother big respect

    • @AlAyub-yc7ez
      @AlAyub-yc7ez 5 หลายเดือนก่อน +2

      Try to learn something about islam❤😊

    • @mohammedgeru7544
      @mohammedgeru7544 5 หลายเดือนก่อน +3

      We didn't see him but we love him more than my mom and dad Allah put his love in our heart we just love him for ever Allah preferred him as prophet

    • @user-ec5ct3vb1z
      @user-ec5ct3vb1z 5 หลายเดือนก่อน +2

      May God open your heart to Islam and be with us in the mosque. He is Sudanese and loves Ethiopia

    • @Mobilamusama
      @Mobilamusama 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@mahmudseid5209😊 3:51

  • @muhammedkassaw3671
    @muhammedkassaw3671 10 หลายเดือนก่อน +13

    ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ

  • @jebertiyislamictube2921
    @jebertiyislamictube2921 10 หลายเดือนก่อน +22

    اللهم صل على سيدنا محمد الفاتح لما أغلق والخاتم لما سبق ناصر الحق بالحق والهادي إلى صراطك المستقيم وعلى آله حق قدره ومقداره العظيم

  • @seadamohammed4680
    @seadamohammed4680 10 หลายเดือนก่อน +16

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ 😭😭😭😭😭

    • @muniraabdela9297
      @muniraabdela9297 10 หลายเดือนก่อน

      Selekahualeyhiweselem 3:06

  • @GhGh-fn9wu
    @GhGh-fn9wu 10 หลายเดือนก่อน +18

    ሙአዝ ሀቢቢ እረጀም እዲሜ ይሰጥህ❤❤❤ኧረ ኡ ናፍቆት 😢😢😢

  • @mohammedgeru7544
    @mohammedgeru7544 5 หลายเดือนก่อน +3

    Aslekeskegn I cried imagine we didn't see him but we love him more than our father and mather even more than our life , this is welahi amazing love how could we love him without knowing them ,amazing I will see you in jannah Inshallah my beautiful prophet

  • @amirmustofaxx
    @amirmustofaxx 10 หลายเดือนก่อน +41

    ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ ❤❤❤❤

    • @Qasim-zc6jq
      @Qasim-zc6jq 9 หลายเดือนก่อน +1

    • @user-hj2yv6ei5r
      @user-hj2yv6ei5r 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Qasim-zc6jqaaaa

  • @ibnumuhammed11
    @ibnumuhammed11 10 หลายเดือนก่อน +39

    የእውነተኛ አፍቃሪ ወዳጅ ስሜት ❤

    • @abdued700
      @abdued700 10 หลายเดือนก่อน +4

      ሀቢቢ ይህን ነሺዳ እሁድ መርከዝ ላይ እንዲቀርብ ያድርጉል

    • @demise9331
      @demise9331 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@abdued700❤❤❤

  • @nurumohammed2334
    @nurumohammed2334 10 หลายเดือนก่อน +12

    Sollallahu alyhi wasallam ya rasulaAllah ya Jaddal husain❤😢

    • @Qasim-zc6jq
      @Qasim-zc6jq 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @user-hv1qr9wu5l
    @user-hv1qr9wu5l 10 หลายเดือนก่อน +231

    ወላሂ የኔ ነቢን በአንተ አፍ ሲወደሱ ናፍቆትን ይጨምረብኛል አላህ ይጠብቅክ ከምትወዳቸው ነቢ ጋር በጀነት ጎረቤት ያርግክ

    • @ynenbei
      @ynenbei 10 หลายเดือนก่อน +6

      ሀቅ ነው ወላሂ❤❤❤❤

    • @ritamh8732
      @ritamh8732 10 หลายเดือนก่อน +3

      Amin yallah❤❤

    • @KewserAli-mv9xm
      @KewserAli-mv9xm 10 หลายเดือนก่อน +5

      Enen bcha adelem malet new yhe smet misemagn❤❤

    • @EkramNeja-tc6cx
      @EkramNeja-tc6cx 10 หลายเดือนก่อน +2

      Welahi Aw Amin🤲

    • @nemuti-resh
      @nemuti-resh 10 หลายเดือนก่อน +4

      Amiiiin lahulachinim ywefken❤

  • @SeidMubarik-zw9fk
    @SeidMubarik-zw9fk 10 หลายเดือนก่อน +10

    ሙሀመድ ❤ሲባል ነው የማገኘው ጤና 😢

  • @hameduAbebaw
    @hameduAbebaw 10 หลายเดือนก่อน +10

    ለሁለት ጨረሳችሁን ኡስታዝ ሰኢድ ሙአዝ ያማረ ሀያት🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SebrinaGlory
    @SebrinaGlory 9 หลายเดือนก่อน +2

    መቼም አዛኝ ኖት
    አቃለሁ ነቢዬ
    ባልጣራ አትቀሩም
    እንኳን ኑልኝ ብዬ ❤💚❤💚❤❤❤❤❤

  • @DesYilalTube
    @DesYilalTube 5 หลายเดือนก่อน +3

    Orthodox bihonim betam wedewalehu❤❤❤❤❤

  • @bemax7854
    @bemax7854 หลายเดือนก่อน +1

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ
    ወሩሂ ወጀሰዲ ያ ረሱለሏህ ያ ሀቢቢ

  • @user-pi8qv2zt9h
    @user-pi8qv2zt9h 10 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻአላህ አላህ ካተጋር ይሁን የኔ ጀግና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tc3yi6sx5k
    @user-tc3yi6sx5k 7 หลายเดือนก่อน +5

    መቼም አዛኝ ኖት አውቃለው ነብዬ
    ባልጣራ አትቀሩም እንኳን ኑልኝ ብዬ ❤

  • @user-ej9wk3zs9c
    @user-ej9wk3zs9c 10 หลายเดือนก่อน +3

    Welahi seteralegh mewedewn enba yekedmeghal enan metawedesegh nw mimeslegh rejem hayat yestek ahiiiiii❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tf8yr9vj3u
    @user-tf8yr9vj3u 10 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አሏህ ባማረድምፅ SAW❤አሏህይጨምርልክ የኔ ነቢ💘💘💘

  • @ahmednuriye9416
    @ahmednuriye9416 10 หลายเดือนก่อน +24

    ማሽአሏህ
    ብትርቡኝ ነው አንቱ
    ብጠሙኝ ነቢና
    በልቼ እየጠጣሁ
    የማልሆነው ደህና ‎ﷺ

  • @NureeTapser-eg4te
    @NureeTapser-eg4te 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ አቦ ለአላህ ብለህ አዉፍ በለኝ ስምህን በመጥፎ አንስቻለሁ ደሞ እኮ በጣም ነዉ የምወድህ ነሺዳህ ሊያሳብደኝ ነዉ ሚደርሰዉ የረሱል ሙሀባ አላህ ይጨምርልህ በርታ አኑ የሬድዋን ነኝ ከሀረር 4ኛ መስጊድ ጀርባ አቦ እወድሀለዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ያሀቢቢ❤❤❤❤

  • @mohammedahmed-yl8nr
    @mohammedahmed-yl8nr 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለት የ ፔንጤ ሀይማኖት ተከታዩች ያነቢና የሚለውን ነሽዳ እንወደዋለን ሲሉኝ ለመጀመሪያ ጊዜ በጥልቀትከነሱ ጋር ስሰማው

  • @abyssiniyafirst8452
    @abyssiniyafirst8452 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሙሀመድ የኔ ነቢ የስነምግባር ባለቤት የኔ አዛኝ አላህ አንቱን በጀነት ያሳየን❤❤

  • @gato7763
    @gato7763 10 หลายเดือนก่อน +24

    Masha Allah ya Habibi. You're iconic

    • @Qasim-zc6jq
      @Qasim-zc6jq 9 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉

  • @ismailalmadi1085
    @ismailalmadi1085 3 หลายเดือนก่อน +1

    Nashidaa bayyee namatti toluudha attilee umurrii kee rabbiin siif haa dheresu sagaleen attii ittin nabbii keenya farsitumoo waan addaattii❤❤❤

  • @AfyaAfya1
    @AfyaAfya1 5 หลายเดือนก่อน +3

    Muhammad sibal nw yamgagnew tena❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yw8te7iz7b
    @user-yw8te7iz7b 5 หลายเดือนก่อน +2

    LA illaha ilallah wa ashehadu ane Mohamede resulullah🤲

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @user-kg6hn9pv2f
    @user-kg6hn9pv2f 10 หลายเดือนก่อน +6

    ማዲኸ ረሱል ሰ.ዐ.ወ 💚💚💚💚

  • @user-ju8yd4zz7o
    @user-ju8yd4zz7o 8 หลายเดือนก่อน +2

    Sellelhu aleyh weselem ya habibi MUHAMMED ❤❤❤

  • @user-md1cw5po2y
    @user-md1cw5po2y 10 หลายเดือนก่อน +4

    Sallallaahu Aleeyhi wasallam ❤ Nabiiiiiiiiiii kiyaaa bareedaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehadinmamu5484
    @mehadinmamu5484 10 หลายเดือนก่อน +16

    Mashallah 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️ እጅግ ድንቅ ሥራ ያው እንደ ተለመደው 👍👍👍👍

    • @sadaethiopia6303
      @sadaethiopia6303 10 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው💯% 👍👍👍👍👍

  • @rewdajemal7874
    @rewdajemal7874 10 หลายเดือนก่อน +21

    በሽታየን አባስከው ወንድሜ አላህ ያስደሳህ 🥹🥹🥹🥹

  • @hibaawel6298
    @hibaawel6298 10 หลายเดือนก่อน +3

    ክላሲካል ባይኖረዉ የአመቱ ምርጥ ነሺዳ እል ነበር 😕😕😕

  • @Rabia-r4d
    @Rabia-r4d 3 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ኡፍፍፍ ደሞ የዚህ ይለያል😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-gb9bi7jj9v
    @user-gb9bi7jj9v 10 หลายเดือนก่อน +13

    Damo yehanm musica balu aaa ምድረ ደናቁርት 😢 አላህ ሙራድህን ይሙላልህ የኔ አባት ሹክረን 😊😊😊😊😊

    • @user-mi8jm7xl3m
      @user-mi8jm7xl3m 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ኣወ ካዚ የበልጤ ሙዚቃ አሌ አባቴ ዴቆሩ ኢነቴ ኮነው

  • @user-cl7sb3kq2c
    @user-cl7sb3kq2c 10 หลายเดือนก่อน +1

    Mashalla dese yemile getem ...SAW❤❤❤

  • @KemerHussen
    @KemerHussen 10 หลายเดือนก่อน +11

    ልብን የሚገዛ ለመመሰጥ የሚጋብዝ ውብ ድምፅ አላህ ይጠብቅህ

  • @Kena291
    @Kena291 4 หลายเดือนก่อน +2

    Salalhualyiwaslm 👑👑🥰 yane nabi

  • @AshuJamal
    @AshuJamal 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሙአዝ አላሕ ያቆይልን

  • @ffghgihc
    @ffghgihc 10 หลายเดือนก่อน +3

    solellahu aleyihi weselem hayatt muaze welahi liyu neh

  • @youtubechannal2043
    @youtubechannal2043 9 หลายเดือนก่อน +2

    S A W ሁለችንም ሰለዋት እነወርድ ሰ ዐ ወ ❤ ፊዳካ ሩህ አብ ወኡሚ የረሱሉሏህ ❤❤❤

  • @user-wb5gj3ms5n
    @user-wb5gj3ms5n 8 หลายเดือนก่อน +3

    ግንፍል ይላል አይኔ 😢 ያነቢና ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammededris7864
    @mohammededris7864 10 หลายเดือนก่อน +1

    Walahi ihe mazuma asilaqasagn batam harif new muaz jazakalah

  • @farisAkmel-xg3ri
    @farisAkmel-xg3ri 9 หลายเดือนก่อน +2

    (ሰ ዐ ወ ) የኛ ውዱ ነቢ (ሰ ዐ ወ)

  • @KlthomKl-s6o
    @KlthomKl-s6o 17 วันที่ผ่านมา

    ስለሏዋለሂ ወሠለም❤❤❤❤

  • @nisriyamuhammad4734
    @nisriyamuhammad4734 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም😍😍

  • @abukimohammedbestfamily
    @abukimohammedbestfamily 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያነቢና ያንቱን ሙሀባ በልቤ አላህዬ ያትምልኝ ፍቅሬ ወደር የለውም😢😢

    • @Qasim-zc6jq
      @Qasim-zc6jq 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @tubaka_youtube
    @tubaka_youtube 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሙዓዜ የምንጊዜዬም ምርጥ

  • @zinethussein5940
    @zinethussein5940 10 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuuuuuuuuu yasabdal yehe neshida embaye alkom alegn❤❤❤❤ yanebina

  • @user-ic2ko3cx2x
    @user-ic2ko3cx2x 10 หลายเดือนก่อน +5

    ዉዴ ሙኣዝ በአይናችን ለማየት ያልታደልነዉን ዉዱን ነቢዬን (ሶ,ዐ,ወ,)ሁሌም ከአጠጋባችን ያሉ እስኪመስለን በየ ሰኣቱ አዳድስ ስራዎችህን ይዘህ ብቅ እያልክ ናፍቆታቺን ጠና6:38

  • @ldteregna8527
    @ldteregna8527 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ajib Ajib Ajib mashallah 😍 ♥️ ❤️ ✨️
    Muaze techelaleh 1gna nh abako

  • @foziyahaile9418
    @foziyahaile9418 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሙአዚ ማሻ አላህ የነሺዳ ንጉስ ነሺዳወችህን መቼም አልጠግባቸውም

  • @TamimaShj
    @TamimaShj 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በጣም ዉስጥ የሚነካ ነው አላህ ይጠብቅ ወንድሜ❤❤😢😢

  • @user-ri9sc9ow7e
    @user-ri9sc9ow7e 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም ሙዓዜ በጣም ነው ምወድህ

  • @AmriyaJemal-xs8cv
    @AmriyaJemal-xs8cv 10 หลายเดือนก่อน +2

    Allah ytebkh leallah biye betam new yemwedh 😘😘😘👍👍👍

  • @user-bs2oy2nh2b
    @user-bs2oy2nh2b 10 หลายเดือนก่อน +1

    S.a.w ya Nebina ❤❤❤❤❤❤ tnxa maza

  • @betterview5398
    @betterview5398 10 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ውብ ልብ ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ የሚገርም......

  • @user-vq3ku7tg6d
    @user-vq3ku7tg6d 5 หลายเดือนก่อน +1

    Muaz,isam ahmed,fuad shemesu nurulen wellahi...

  • @user-jl2pi6oq3f
    @user-jl2pi6oq3f 7 หลายเดือนก่อน

    Allah ena nebii ywdedachu ustaz seid muaz Masha allah

  • @AbdulkerimMusaofficial
    @AbdulkerimMusaofficial 10 หลายเดือนก่อน +1

    S.A.W❤❤❤ YAA RASULALLAH ❤️ MASHA ALLAH DES YEMIL SIRA NEW ❤

  • @islamuronaldo-ix5yh
    @islamuronaldo-ix5yh 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow bezi maraki dimtseh eko asabedken

  • @user-uk2ii8ic5k
    @user-uk2ii8ic5k 10 หลายเดือนก่อน +3

    Muaze masha Allah ❤❤❤❤❤

  • @HusenNesredin-wc3ds
    @HusenNesredin-wc3ds 10 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallah muazye allah ychmrlh

  • @hassadem2167
    @hassadem2167 3 หลายเดือนก่อน

    Allahumma salli 'ala Muhammdin,
    Wa ali Muhammdin,
    Wa 'ajjil
    Farajahum,
    ❤❤❤

    • @user-fu5bg6li2m
      @user-fu5bg6li2m หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TaibahSaeed
    @TaibahSaeed หลายเดือนก่อน

    ብትናፍቁኝ ነዉ መሠፍሠፍ መብከኔ የኛ ዉዱ ነቢ እፍፍፍፍፍ❤❤❤❤

  • @taadhiiilmagarbicha5437
    @taadhiiilmagarbicha5437 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Masha Allah very beautiful sound & nashed sallalluhu aleyhi wosallam🥺😍😍😍😍

  • @sofeyamohammed5933
    @sofeyamohammed5933 7 หลายเดือนก่อน +2

    Masha allah muaze😍

  • @AssaSsa-rx1rf
    @AssaSsa-rx1rf 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድሮም እውቀት የሌላቸው ሰዎች ይጮሁለ
    ሙአዝዬ አንተ በርታልን
    እንወድሀለን❤❤❤

  • @user-gx8xt7mw1l
    @user-gx8xt7mw1l 5 หลายเดือนก่อน +1

    Walahi batam ምርጥ neshida

  • @user-oq2qd8lh7i
    @user-oq2qd8lh7i 10 หลายเดือนก่อน +1

    hayyy mashallah ya habibi ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sidebireng
    @sidebireng 10 หลายเดือนก่อน +11

    ማሻአላህ ሃቢቢ ምርጥ ስራ ነው
    From the River to the Sea, Palestine will be free!!

  • @user-ue7kt1wk8h
    @user-ue7kt1wk8h 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ. አላህ❤❤❤❤❤. ያ. ነቢና❤❤❤❤❤

  • @user-hd2ec5pd2p
    @user-hd2ec5pd2p 10 หลายเดือนก่อน +3

    Masha allah❤❤❤❤❤❤❤

    • @Qasim-zc6jq
      @Qasim-zc6jq 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @al-yaqiintube4183
    @al-yaqiintube4183 10 หลายเดือนก่อน +1

    Maashaa Allaah Sagalee bareedduu Qabda mua,aazee Rasuula Faarsun sirraa Bareeda Afaan oromoo dubbisuu baradhu kk

  • @AminaaKidanee
    @AminaaKidanee 9 หลายเดือนก่อน

    Mashaallaa dese yemile getem ❤❤❤s.a.w❤❤

  • @ahmedhabesha1607
    @ahmedhabesha1607 10 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ ድንቅ ስራ ❤❤❤

  • @user-nq7wb2ew7z
    @user-nq7wb2ew7z 10 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ወላሂ ናፍቆቴን ታብስዋለክ ጀግና ው በርታልኝ ካለሁበት

  • @user-my4oi3tb3s
    @user-my4oi3tb3s 10 หลายเดือนก่อน

    Masha allah wondime betam new yemiwedih allah yitebikih

  • @user-pi8qv2zt9h
    @user-pi8qv2zt9h 10 หลายเดือนก่อน

    ሙአዜ ቃልየለኝም አላህይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-by3yi7qd9m
    @user-by3yi7qd9m 10 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤ የኔ ጀግና

  • @user-vq5fu8fb6u
    @user-vq5fu8fb6u 9 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Allah ychemrlh kenebi gar gorebet yargh

  • @Rammetube360
    @Rammetube360 9 หลายเดือนก่อน

    Maasha allah maasha allah maasha allah maasha allah maasha ya habibi

  • @user-vc2hg8ow8w
    @user-vc2hg8ow8w 10 หลายเดือนก่อน

    Mashi Allah mirt sira new muaze Allah yitebkh mingna metadel nèw yegtmochu mamar yedmtsik leza bedenb tewahdoal liyu new yehulgize Adinakih negn

  • @mohammededris7864
    @mohammededris7864 10 หลายเดือนก่อน +1

    Walahi dasi adarikagn Alah dasi yadirigih baduniyam inam bakira

  • @nurumohammed2334
    @nurumohammed2334 10 หลายเดือนก่อน

    mn beye legletsih muaziye endewu Allah yetebkik ,beye laylu hulu nebi yezeyruk❤

  • @mominaworake8966
    @mominaworake8966 8 หลายเดือนก่อน

    Mashaallah beautiful nashida you are the best madih and munashid❤❤❤❤❤❤😊

  • @Zolaya-w2n
    @Zolaya-w2n 10 หลายเดือนก่อน +5

    Masha Allah, your brother Abdul azeez from Lagos/Nigeria

    • @afiyateck9789
      @afiyateck9789 9 หลายเดือนก่อน

      Long live for all werld muslim

  • @BbbBbb-sd2ov
    @BbbBbb-sd2ov 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BbbBbb-sd2ov
      @BbbBbb-sd2ov 8 หลายเดือนก่อน +1

      መሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BbbBbb-sd2ov
      @BbbBbb-sd2ov 8 หลายเดือนก่อน

      ሙአዚእወዳሀልህዉድድድድድ

  • @user-le8qr2jt9d
    @user-le8qr2jt9d 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህየጠብቅህ የኛማዲህ ወላሒካንተገና ብዙ እንጠብቃለን ከጠላትህ አላህያርቅህ አቦ በቃተውን እንመድድ በጀነት ከምትፈልጋቸው ነቢጋር ሰ ዐ ወ ጋርየምንሆንያርገን

  • @ehram306
    @ehram306 7 หลายเดือนก่อน +1

    Slalahu alayhi Walsalam ya habiba alah

  • @SaedaAbdulahi-wz1io
    @SaedaAbdulahi-wz1io 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛአ ያሰለቅሳል