የካልሲ አሰራር በቀላሉ ለጀማሪዎች ክፍል 1 (How to knit socks for beginners)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1

  • @Aye-knitting-for-joy
    @Aye-knitting-for-joy  4 หลายเดือนก่อน

    67 views 30 Aug 2024
    ይሄን ካልሲ ለመስራት ቀስ በቀስ እንዲቀላችሁ አርጌ ለማሳየት ሞክሬያለሁ፣ ጥያቄ ካላችሁ ኮመት ላይ ጠይቁኝ፣
    ይሄን ካልሲ ለመጀመር 65 ጥልፍ እንጠልፋለን
    የመጨረሻውን እና የመጀመሪያውን ጥልፍ ደርበን በመጥለፍ 65 የነበረው 64 የሆናል
    06፡22 ለ4cm 2×2 ሪብ ጥልፍ እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ👉th-cam.com/users/live9JJGGiRf...
    08፡31 ከጥልፋችን ላይ ዘርዘር በማረግ 6 ጥልፍ እንቀንሳለን አሁን ጥልፋችን 58 ነው ማለት ነው
    10:26 ምንም ሳንቀንስ ለ4 እስቶኪንግ ጥልፍ እንሰራለን
    11፡02 ጥልፋችንን ለ 2 እናካፍለዋለን 28 ለተረከዛችን 30 ከላይ ላለው እግራችን ነው እሱርን ወደ ማስቀመጫው እናስተላልፋዋለን
    12፡40 28ቱን ጥልፍ ለ 5 ሴሜ እንሰራለን
    የተረከዝ አቀናነስ (ተረከዙን ለማጎድጎድ)
    13:49 ዙር 1
    15:35 ዙር 2
    16:20 ዙር 3
    17:16 ዙር 4
    18:34 ዙር 5
    18:50 ዙር 6
    19:15 ዙር 7
    20:00 ዙር 8
    20:50 ዙር 9
    21:27 ዙር 10
    22:03 ዙር 11
    22:41 ዙር 12
    23:30 ዙር 13
    23:58 ዙር 14
    25:20 14 ጥልፍ በሁለቱም በኩል ማንሳት