- 54
- 28 517
Aye knit & stitch for joy
Qatar
เข้าร่วมเมื่อ 29 ม.ค. 2024
how to knit i cord (የገመድ አጠላለፍ)
የዚን ገመድ አሰራር የሚጠቅመን ለቦርሳ እጅ ውይም የማሰሪያ ገመድ፣ የተለያዩ ነገሮችን ማንጠልጠያ የሆናል።
มุมมอง: 17
วีดีโอ
how to knit Hat with Folded brim( ወደላይ የሚታጠፍ የኮፍያ አሰራር )
มุมมอง 36421 วันที่ผ่านมา
ይሄን ኮፍያ ለመስራት ከክራችሁ ጋር እንዲመጣጠን ከፈለጋችሁ ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱት፣ th-cam.com/video/xoJYnJTEy6I/w-d-xo.html ሙሉውን አለካኩን በደንብ አቅርቤላምዋለሁ። እሱን ከተመለከታችሁ ብኋላ ይሄን መስራት አይከብዳችሁም፣ሄ ሹራብ 108 ጥልፍ ነው የጠልፍኩት፣ ሙሉውን ኮፍያ 21 ውይም 22 ሴሜ ነው። የግንባራችን 5 የምሃሉ 10 አናታችን 6 ሴሜ ነው። የግንባራችንን 5 የነበረውን ስለሚታጥፍ 10 እናረገዋለን። 00:17 የኮፍያ አለካክ፣ 01:22 ማጠፊያውን አሰራር 02:16 የቀረውን 5 ሴሜ ሪብ ጥልፍ አስራር 04:12 ሲታጠፍ ምን ይመስላል 05:03 የምሃል አናታችን አሰራር 05:15 የአናቱ አሰ...
የገና ኳስ አሰራር(how to knit Xmas ornament )
มุมมอง 62หลายเดือนก่อน
ሰላም፣ በዚ አይነት የገና ኳስ አሰራር የሶፋ ትራስ፣ ለልጆች መጫውቻ ኳስ፣ መስራት እንችላለን። ቀስ እያላችሁ ደረጃውን በመከተል መስራት ትችላላችሁ፣የከበዳችሁ ቦታ ካለ ኮመንት አርጉልኝ። መልካም የሹራብ ስራ።
የሹራብ አሰራር(የፒንሆል ጥልፍ አጀማመር) how to knit pinhole cast-on
มุมมอง 106หลายเดือนก่อน
ይሄ አጀማመር ክብ ነገሮችን ለመስራት ነው የሚጠቅመን። ለምሳሌ አሻንጉሊቶች፣ኳስ፣ ድብልብል ነገሮችን ለመስራት ይጠቅመላል። መልካም የሹራብ ስራ።
የፈረስ ጫማ ጥልፍ ኮፍያ ሹራብ አሰራር ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው🦋 how to knit horseshoe cable HAT
มุมมอง 308หลายเดือนก่อน
የኮፍያ አሰራር th-cam.com/video/JDF0th3is1I/w-d-xo.html 01:00 ይሄን ኮፍያ ለመስራት የተጠቀምኩት 4ሚሊ ሜትር የሹራብ መስሪያ እና የኬብል መስሪያ ነው። የሰራሁበት ክር 80%የበግ ክር ሲሆን 20% አክረሊክ ነው። የሰራሁት መሞከሪያ 8ሴሜ ውይም 18 ጥልፍ ነው። የጭንቅላቴ ዙሪያ 56ሴሜ ነው። 56የጭንቅላት ዙር ÷8ሴሜ የመሞከሪያ ጥልፍ = 7ሴሜ 7ሴሜ ×18ጥልፍ=126 ጥልፍ አናታችንን ትንሺ ጥበቅ አርጎ እንዲይዝልን 126×0•85(85%)=107 አሁን 107 ጥልፍ እንጀምራለን 03:16 1ኒት 1ፐርል አሰራር 03:45 107 ጥልፍ የነበረውን 126 እናረግዋለን 19 ጥልፍ መሀል መሀል በመጨለር 06...
የፈረስ ጫማ ጥልፍ አሰራር (How to knit HORSESHOE CABLE)
มุมมอง 1102 หลายเดือนก่อน
00:22 ይሄን ለመስራት የሹራብ መስሪያ በሁለቱም በኩል ሹል የሆነ፣ የኬብል መስሪያ እና ክር ያስፈልጋል። 00:29 18 ጥልፍ እንጠልፋለን፣ እንዴት እንደሚጥለፍ ለማወቅ ይሄን ይመልከቱ th-cam.com/video/D1Tbgp1rdkE/w-d-xo.html 00:05 ዙር1= ሙሉውን ኒት ጥልፍ ጥለፉ th-cam.com/video/S4wSdtDQSaE/w-d-xo.html (የኒት ጥልፍ አሰራር) 01:42 ዙር2=5 ኒት 8 ፐርል 5 ኒት 02:48 ዙር 3=ሙሉውን ኒት ጥልፍ ጥለፉ 03:39 ዙር 4= 5 ኒት 8 ፐርል 5 ኒት 04:30 ዙር5= 5 ኒት (2 ጥልፍ በኬብል መስሪያ ወደፊታችን እኒዛለን፣ 2እንጠልፋለን፣2ከኬብል መስሪያችን ላይ ያስ...
የድርብ ጥልፍ አጠላለፍ (how to knit duplicate stitch)
มุมมอง 892 หลายเดือนก่อน
01:05 ድርብ ጥልፍ የምንጠልፈው፣ የገዛችሁት ሹራብ ካላማራችሁ ለማሳመር፣ ውይም ለየት እንዲልላችሁ ከፈለጋችሁ የምትፈልጉትን ነገር የስኩር ወረቀት ላይ በመሳል መጥለፍ ትችላላችሁ። 01:37 የጥልፍ አቆጣጠር 08:13 የላላ ጥልፍ ማጥበቅ 09:48 የተንጠለጠለ ጥልፍ አደባበቅ 13:41 ሌላ ቀለም ክር መቀየር 22:52 ጥልፍ መዝለል 26:35 ከላይ ወደታች አሰራር ድርብ ጥልፍ ለተቀደድ ሹራቦችም ለመጠገን ይጠቀመናል። መልካም የሹራብ ስራ
በኪሮሽ መስሪያ የሹራብ አጀማመር how to cast-on with a crochet hook
มุมมอง 1382 หลายเดือนก่อน
ይሄ አሰራር የሚጠቅመን ተርትረን ለመግጠም ነው፤ ሌላው አጀማመር ከከበዳችሁ ይሄ ትንሽ ቀለል ስለሚል በዚ መሰራት ትችላላችሁ። መልካም የሹራብ ስራ
የፐርል ጥልፍ አሰራር ቀስ በቀስ (how to knit purl stitch step by step)
มุมมอง 1882 หลายเดือนก่อน
ሰላም እንዴት ከረማችሁ? ሹራብ ለመስራት ሁሌም የኒት ጥልፍ እና የፐርል ጥልፍ ማወቅ አለብን፣ እነዚን ጥልፎች ካወቅን ማንኝውንም ይሹራብ ስራ መስራት እንችላለን፣ ይሄን ጥልፍ በፐር ነው የሰራሁት ባለፈው በኒት ጥልፍ እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ 👉th-cam.com/video/S4wSdtDQSaE/w-d-xo.html የሹራብ አጀማመር ለማወቅ 👉th-cam.com/video/D9W4q89_Cgs/w-d-xo.html
የአንገት ልብስ አሰራር ለጀማሪዎች ቀስ በቀስ ትምህርት(how to knit scarf for step by step)
มุมมอง 6433 หลายเดือนก่อน
የሽራብ አጀማመር 1 th-cam.com/video/D9W4q89_Cgs/w-d-xo.html የሽራብ አጀማመር 2 th-cam.com/video/jYj_H-kpKeE/w-d-xo.html የሽራብ አጀማመር 3 th-cam.com/video/D1Tbgp1rdkE/w-d-xo.html to see all my video th-cam.com/play/PLqow-w_wR3ZPokKnddmOUbn3PmuE45382.html
የካልሲ ጥልፍ አሰራር በቀላሉ ለጀማሪዎች ክፍል 2 (How to knit socks for beginners)
มุมมอง 1954 หลายเดือนก่อน
የካልሲ ጥልፍ አሰራር በቀላሉ ለጀማሪዎች ክፍል 2 (How to knit socks for beginners)
የካልሲ አሰራር በቀላሉ ለጀማሪዎች ክፍል 1 (How to knit socks for beginners)
มุมมอง 2424 หลายเดือนก่อน
የካልሲ አሰራር በቀላሉ ለጀማሪዎች ክፍል 1 (How to knit socks for beginners)
የጭንቅላት ማሞቅያ አሰራር በቀላሉ(how to knit cable Headband)
มุมมอง 2244 หลายเดือนก่อน
የጭንቅላት ማሞቅያ አሰራር በቀላሉ(how to knit cable Headband)
የጥልፍ አጀማመር አይነት KNIT ON CAST-ON [knit stitch cast-on]
มุมมอง 894 หลายเดือนก่อน
የጥልፍ አጀማመር አይነት KNIT ON CAST-ON [knit stitch cast-on]
የድርብ ሞስ ወይም ሩዝ ጥልፍ አሰራር{how to knit double moss stitch)
มุมมอง 915 หลายเดือนก่อน
የድርብ ሞስ ወይም ሩዝ ጥልፍ አሰራር{how to knit double moss stitch)
የሹሩባ ኬብል ጥልፍ አሰራር(how to knit 12{C8F*C8B} Plait Cable or Braid Cable stitch]
มุมมอง 1885 หลายเดือนก่อน
የሹሩባ ኬብል ጥልፍ አሰራር(how to knit 12{C8F*C8B} Plait Cable or Braid Cable stitch]
ቀላል የሹራብ ስራ አጀማመር {how to start with single cast-on or thumb cast-on}
มุมมอง 3.2K5 หลายเดือนก่อน
ቀላል የሹራብ ስራ አጀማመር {how to start with single cast-on or thumb cast-on}
የኬብል ኮፍያ አሰራር በቀላሉ {How to knit a Cable Hat}
มุมมอง 8215 หลายเดือนก่อน
የኬብል ኮፍያ አሰራር በቀላሉ {How to knit a Cable Hat}
{የሹራብ አሰራር} የኬብል ጥልፍ አጠላለፍ how to knit cable stitch
มุมมอง 2616 หลายเดือนก่อน
{የሹራብ አሰራር} የኬብል ጥልፍ አጠላለፍ how to knit cable stitch
የሹራብ አሰራር በቀላሉ { የልጆች የአንገት ልብስ አስራር ክፍል 2} How to knit kids neckwarmer
มุมมอง 1616 หลายเดือนก่อน
የሹራብ አሰራር በቀላሉ { የልጆች የአንገት ልብስ አስራር ክፍል 2} How to knit kids neckwarmer
{የሹራብ አሰራር በቀላሉ}የልጆች የአንገት ልብስ አሰራር How to knit kids neckwarmer
มุมมอง 1356 หลายเดือนก่อน
{የሹራብ አሰራር በቀላሉ}የልጆች የአንገት ልብስ አሰራር How to knit kids neckwarmer
{የሹራብ አሰራር በቀላሉ} የልብ ዳንቴል አጠላለፍ how to knit the Heart lace stitch?
มุมมอง 1986 หลายเดือนก่อน
{የሹራብ አሰራር በቀላሉ} የልብ ዳንቴል አጠላለፍ how to knit the Heart lace stitch?
{የሹራብ አሰራር}6-9 ወር ልጅ የጫማ አሰራር(how to knit 6-9 month baby booties}
มุมมอง 3447 หลายเดือนก่อน
{የሹራብ አሰራር}6-9 ወር ልጅ የጫማ አሰራር(how to knit 6-9 month baby booties}
{የሹራብ አሰራር} እንዴት ነው የ6 ውር ልጅ የሹራብ ጫማ የሚሰራው?{how to knit baby booties?}
มุมมอง 3717 หลายเดือนก่อน
{የሹራብ አሰራር} እንዴት ነው የ6 ውር ልጅ የሹራብ ጫማ የሚሰራው?{how to knit baby booties?}
የሹራብ አሰራር{የሹራብ እና የእንቁ አጠላለፍ እና ልዩነቱ}( how to knit) garter,purl,stockinette stitch
มุมมอง 7027 หลายเดือนก่อน
የሹራብ አሰራር{የሹራብ እና የእንቁ አጠላለፍ እና ልዩነቱ}( how to knit) garter,purl,stockinette stitch
{የሹራብ አሰራር} የክብ ግማሽ ሻርፕ አሰራር {how to knit half Circle Shawl}
มุมมอง 3877 หลายเดือนก่อน
{የሹራብ አሰራር} የክብ ግማሽ ሻርፕ አሰራር {how to knit half Circle Shawl}
የሹራብ አሰራር፣ እንዴት ነው የዳንቴል ጥልፍ የሚጠለፈው {how to knit lace stitch}
มุมมอง 1798 หลายเดือนก่อน
የሹራብ አሰራር፣ እንዴት ነው የዳንቴል ጥልፍ የሚጠለፈው {how to knit lace stitch}
የሹራብ አሰራር{የትራቭልንግ ሪብ ጥልፍ አሰራር} how to knit TRAVELLING RIB
มุมมอง 7378 หลายเดือนก่อน
የሹራብ አሰራር{የትራቭልንግ ሪብ ጥልፍ አሰራር} how to knit TRAVELLING RIB
በሼቭሮን ጥልፍ የኮፍያ አስራር (how to knit chevron Hat) knitting tutorial
มุมมอง 3388 หลายเดือนก่อน
በሼቭሮን ጥልፍ የኮፍያ አስራር (how to knit chevron Hat) knitting tutorial
ጎበዝ በርቺ❤❤❤❤❤
💪🏾
Yene gobeze
ባንቺ ወጥቼ እኮ ነው
i cant hear :( but the video looks beautiful
I am trying to change the microphone I am using right now.
ይሄ አጀማመር ክብ ነገሮችን ለመስራት ነው የሚጠቅመን። ለምሳሌ አሻንጉሊቶች፣ኳስ፣ ድብልብል ነገሮችን ለመስራት ይጠቅመላል። መልካም የሹራብ ስራ።
Estaría muy bien que tuviese subtítulos en todos los idiomas para que llegase las explicaciones del video a todo el mundo, gracias
Thank you for your comment! I will do my best to change that 🙏
አብራችሁኝ ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ፡ ጥያቄ ካላችሁ ኮመት በማረግ ጠይቁኝ! Thank you for watching my videos, if you have a question please ask me in the comments below 👇
01:05 ድርብ ጥልፍ የምንጠልፈው፣ የገዛችሁት ሹራብ ካላማራችሁ ለማሳመር፣ ውይም ለየት እንዲልላችሁ ከፈለጋችሁ የምትፈልጉትን ነገር የስኩር ወረቀት ላይ በመሳል መጥለፍ ትችላላችሁ። 01:37 የጥልፍ አቆጣጠር 08:13 የላላ ጥልፍ ማጥበቅ 09:48 የተንጠለጠለ ጥልፍ አደባበቅ 13:41 ሌላ ቀለም ክር መቀየር 22:52 ጥልፍ መዝለል 26:35 ከላይ ወደታች አሰራር ድርብ ጥልፍ ለተቀደድ ሹራቦችም ለመጠገን ይጠቀመናል። መልካም የሹራብ ስራ
00:22 ይሄን ለመስራት የሹራብ መስሪያ በሁለቱም በኩል ሹል የሆነ፣ የኬብል መስሪያ እና ክር ያስፈልጋል። 00:29 18 ጥልፍ እንጠልፋለን፣ እንዴት እንደሚጥለፍ ለማወቅ ይሄን ይመልከቱ th-cam.com/video/D1Tbgp1rdkE/w-d-xo.html 00:05 ዙር1= ሙሉውን ኒት ጥልፍ ጥለፉ th-cam.com/video/S4wSdtDQSaE/w-d-xo.html (የኒት ጥልፍ አሰራር) 01:42 ዙር2=5 ኒት 8 ፐርል 5 ኒት 02:48 ዙር 3=ሙሉውን ኒት ጥልፍ ጥለፉ 03:39 ዙር 4= 5 ኒት 8 ፐርል 5 ኒት 04:30 ዙር5= 5 ኒት (2 ጥልፍ በኬብል መስሪያ ወደፊታችን እኒዛለን፣ 2እንጠልፋለን፣2ከኬብል መስሪያችን ላይ ያስቀመጥነውን እንጠልፈዋለን) 2 ጥልፍ በኬብል መስሪያ ወደኦላ እኒዛለን፣ 2እንጠልፋለን፣2ከኬብል መስሪያችን ላይ ያስቀመጥነውን እንጠልፈዋለን) 5ኒት 06:26 ዙር 6=5 ኒት 8 ፐርል 5 ኒት ዙር 7=ሙሉውን ኒት ጥልፍ ጥለፉ ዙር 8=5 ኒት 8 ፐርል 5 ኒት 07:22 ዙር 9=5 ኒት (2 ጥልፍ በኬብል መስሪያ ወደፊታችን እኒዛለን፣ 2እንጠልፋለን፣2ከኬብል መስሪያችን ላይ ያስቀመጥነውን እንጠልፈዋለን) 2 ጥልፍ በኬብል መስሪያ ወደኦላ እኒዛለን፣ 2እንጠልፋለን፣2ከኬብል መስሪያችን ላይ ያስቀመጥነውን እንጠልፈዋለን) 5ኒት ከዙር 1እስከ 5ያለውን መደጋገም ነው መልካም ይሹራብ ስራ
❤ nice my sister
🥰
ሰላም እንዴት ከረማችሁ? ሹራብ ለመስራት ሁሌም የኒት ጥልፍ እና የፐርል ጥልፍ ማወቅ አለብን፣ እነዚን ጥልፎች ካወቅን ማንኝውንም ይሹራብ ስራ መስራት እንችላለን፣ ይሄን ጥልፍ በፐር ነው የሰራሁት ባለፈው በኒት ጥልፍ እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ 👉 • የአንገት ልብስ አሰራር ለጀማሪዎች ቀስ በቀስ ትምህርት(ho... የሹራብ አጀማመር ለማወቅ 👉 • ቀላል የሹራብ ስራ አጀማመር {how to start with ...
❤❤❤❤
🍬
67 views 30 Aug 2024 ይሄን ካልሲ ለመስራት ቀስ በቀስ እንዲቀላችሁ አርጌ ለማሳየት ሞክሬያለሁ፣ ጥያቄ ካላችሁ ኮመት ላይ ጠይቁኝ፣ ይሄን ካልሲ ለመጀመር 65 ጥልፍ እንጠልፋለን የመጨረሻውን እና የመጀመሪያውን ጥልፍ ደርበን በመጥለፍ 65 የነበረው 64 የሆናል 06፡22 ለ4cm 2×2 ሪብ ጥልፍ እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ👉th-cam.com/users/live9JJGGiRf... 08፡31 ከጥልፋችን ላይ ዘርዘር በማረግ 6 ጥልፍ እንቀንሳለን አሁን ጥልፋችን 58 ነው ማለት ነው 10:26 ምንም ሳንቀንስ ለ4 እስቶኪንግ ጥልፍ እንሰራለን 11፡02 ጥልፋችንን ለ 2 እናካፍለዋለን 28 ለተረከዛችን 30 ከላይ ላለው እግራችን ነው እሱርን ወደ ማስቀመጫው እናስተላልፋዋለን 12፡40 28ቱን ጥልፍ ለ 5 ሴሜ እንሰራለን የተረከዝ አቀናነስ (ተረከዙን ለማጎድጎድ) 13:49 ዙር 1 15:35 ዙር 2 16:20 ዙር 3 17:16 ዙር 4 18:34 ዙር 5 18:50 ዙር 6 19:15 ዙር 7 20:00 ዙር 8 20:50 ዙር 9 21:27 ዙር 10 22:03 ዙር 11 22:41 ዙር 12 23:30 ዙር 13 23:58 ዙር 14 25:20 14 ጥልፍ በሁለቱም በኩል ማንሳት
ይሄን የጆሮ ማሞቂያ ለመስራት የ8 ዙር ድግግሞሽ ነው 00:37 እንዴት እንደሚጀመር ለማወቅ th-cam.com/video/D9W4q89_Cgs/w-d-xo.htmlsi=TrFrSf4hZNmFT725 01:35 ዙር1= ኒት3, ፐርል2, ኒት12, ፐርል2, ኒት3 03:34 ዙር2= ኒት5,ፐርል12, ኒት5 04:35 ዙር3= ኒት3, ፐርል2,4ቱን ጥልፍ የኬብል መስሪያ ላይ አርገን ወደፊት እናረገዋለን, 4ኒት, 4 ኬብል ላይ ያለውን 4ኒት, 4 ኒት, ፐርል2, ኒት3 06:14 ዙር4= ኒት5, ፐርል12, ኒት5 07:20 ዙር5=ኒት3, ፐርል2, ኒት12, ፐርል2, ኒት3 08:19 ዙር6=ኒት5, ፐርል12, ኒት5 09:12 ዙር7=ኒት3, ፐርል2, ኒት4, በኬብል መስሪያው 4 ጥልፍ ወደኃላ ማረግ, ኒት4, ኒት4 ኬብል መስሪያ ላይ ያለውን, ፐርል2, ኒት3 11:06 ዙር8=ኒት5, ፐርል12, ኒት5
Jegina nesh enatewa
🙏💐
Berchi Allah yagizish
Amen 🙏
Amen 🙏
Yene Konjooo betam amesginalehu
👍
Selam ehita aceraresun asaygn be maram
እሺ, እንዴት እንደሚጨረስ በቅርቡ ሌላ ቪዲዮ አቀርባለሁ
ዳንቴል የሚሰራበት ክር ነው እህቴ እባክሽን ካደሽው ቶሎ መልስ ስጪኝ
አዎ የዳንቴል ክር ነው
Tenks😊😊
how much......???
It’s not for sale!
ሰላም ለናንተ ይሁን። ክፍል 1 ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት 3 ምአዘን የልጆች የአንገት ልብስ አሰራር ነው። እንዴት በቀላሉ የልብ ዳንቴል እንደሚሰራ ለማወቅ🦋 th-cam.com/video/Bf4_gJzbYMc/w-d-xo.html 0054 እንዴት ስፋቱን ለማሳደግ እንዴት ጥልፋችንን እንደምንጨምር 0742 ዙር 1 የልብ አጠላለፍ 0930 ዙር 2 1142 ዙር 3 1302 ዙር 4 1436 ዙር 5 1546 ዙር 6 1713 ዙር 7 1900 ዙር 8 ክፍል 2 የሚቀጥለው ሳምንት
ይሄን ልብ ለመጥለፍ 13 ጥልፍ እና15 ዙር ጥልፍ ያሰፈልገናል፣ በዚ ጥልፍ ብዙ ነገሮችን ማሳመር እንችላለን ። ያልገባችሁ ነገር ካለ ኮመት አርጉልኝ፣ መልካም የሹራብ ስራ ሁሉንም ስራዬን ለማየት • የተለያዩ የሹራብ ስራ designs ከመጀመሪያ እስክመጨረ...
Какой этот язык?
Ethiopian language called Amharic
@@Aye-knitting-for-joy а этот-русский🤗
❤❤❤❤❤❤
ያምራል እጅሽ ይባረክ
ይሄን ጫማ በሁለቱም በኩል ሹል በሆነ የሹራብ መስሪያ ነው የሰራሁት፣ ለጀማረዎች እንዲቀላችው በሚመች መልኩ ነው የስራሁት፤ ጥያቄ ካላችሁ እና ማወቅ የምትፈልጉት ጥልፍ ካለ ጻፉልኝ።th-cam.com/channels/URjHT8sWsvKmLCZPfGx3Sw.html የተለያዩ አይነቶች የሹራብ አስራር መንገዶችን ለማወቅ ይሄን ቪዲዎ የመልከቱ th-cam.com/video/0ENs6wi0JjM/w-d-xo.html በክብ የሹራብ መስሪያ ለመስራት የምትገልጉ ይሄ ቪዲዮ ይረዳችዋል th-cam.com/video/hQcJ_57v82A/w-d-xo.html
😍
😍
Beautiful work 😍
Thank you! 😊
ክሮሹ የት ነው ሚሽጠው
እኔ ካታር ነው ያለሁት፣ ሀገር ቤት የት እንዳለ አላውቅም፣ አጣርቼ እነግርሻለሁ
@@Aye-knitting-for-joy እሺ እናቴ አመስግናለሁ
ይሄን የሹራብ ጫማ በቀላሉ ለናንተ ለማሳየት በተቻለኝ አቅም ሞክሬያለሁ፣ እንደማይከብዳችሁ ተስፋ አረጋለሁ፣ ጥያቄ ካላችሁ ኮመት ላይ አስቀምጡልኝ፣ instagram.com/aye_knit_embroidery_qatar/ ኢንስታግራሜ ላይ ታገኙኛላችሁ facebook.com/habesha.keri my pinterest www.pinterest.com/akeri0967/
ጎበዝ ጀግና በርቺ
አመሰግናለሁ😊
ጎበዝ የኔ ጀግና በርቺ 👍👍👍
Estii ye 1amet lej
ከ 6᎘9 ወር ልጅ ጫማ ሰርቼ አቅርቤያለሁ። የ1 አመት መንድንነው እንዳሳይሽ የፈለግሽው
Gobez eheta berchii
💖
እዚ ላይ እንዴት ሻርፕ በቀላሉ እንደሚሰራ ነው የማሳያችሁ፣ ብዚ አሰራር የፈለጋችሁትን አይነት ንድፍ ተጠቅማችሁ መስራት ትችላላችሁ፣ መልካም የሹራብ ስራ ❤
የሚገርም ሹራብ ነው የሰራሽው ጎበዝ ❤❤❤
ጥያቆ ካላችሁ ወይም እንዳሳያችሁ የምትፈልጉት ንድፍ ካለ ፃፉልኝ instagram.com/aye_knit_embroidery_qatar?igsh=Mms1bGlpM2ZsOTFn& My facebook account facebook.com/habesha.keri?mibextid=LQQJ4d የበለጠ ተዘጋጅቼ እንድቀርብ እና የተለያዩ ስራዎችን እንዳቀርብላችሁ የናንተን ድጋፍ እፈልጋለሁ: ስራዬን ከወደዳችሁት like እና subscribe ማረግ አትርሱ
እጅሽ ይባረክ እኔግን እንዴት እንደምለምድ ❤❤❤
ይለመዳል እህቴ, በቀን ትንሽ ትንሽ መሞከር ብቻ ነው የሚያስፈልገው
ያምራል❤❤❤
Good job
Thanks
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት❤
Good job thanks sis❤
Thank you too
good job contiune
👌👌👌👌👌👌
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰
Gobzi gwdgnaye
yena gobeze