5 ነገራቶች ቤታችን ካሉ በፍፁም መላይካ አይገባም አስደንጋጭ መልእክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  4 ปีที่แล้ว +757

    በላይክ እና በኮሜንት አበረታቱን

  • @sadesada7861
    @sadesada7861 4 ปีที่แล้ว +210

    ላይክ እናድርግ የኢስላምን ሚዳያ ሰያዉ በርታ

    • @የእማማጨቤእናትዙፋን
      @የእማማጨቤእናትዙፋን 4 ปีที่แล้ว

      Tikakel Sadiye

    • @bx164
      @bx164 4 ปีที่แล้ว

      መሻአላህ

    • @abeeramoor260
      @abeeramoor260 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍insha allah

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 4 ปีที่แล้ว +64

    ሁሌም የሚያስጨንቀኝ ና የሚያጠራጥረኝ በጣም የምፈልጋቸውን ትምህርት ነው ያገኘሁት በርታ አሏህ ይጨምርልህ
    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @ዛዱል
    @ዛዱል 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ አላህ በያለህበት ይጠብቅህ ጀዛከላኸይረን

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 ปีที่แล้ว +127

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ
    አህለን ሰያው ወድማችን

  • @ነጁነኝየማምናፍቂኦላይንመ
    @ነጁነኝየማምናፍቂኦላይንመ 4 ปีที่แล้ว +8

    አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ረጅም እድሜና አፊያ ይስጥህ

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 ปีที่แล้ว +15

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሃቢቢና ሙሃመድ🌹💝

  • @ajeebamashallhajyeba109
    @ajeebamashallhajyeba109 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዛችን አሏህ ይጠብቅክ በርታልን

  • @ዜድይቱብ-ቸ8ጘ
    @ዜድይቱብ-ቸ8ጘ 4 ปีที่แล้ว +107

    ማሻአላህ ማሻአላህ አንደኛነኝ ላክ ግጩኝ አይከፈልበትም ክክክክ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

    • @halimakedir2810
      @halimakedir2810 4 ปีที่แล้ว

      Ukti 👍👍👍arakush abshiri

    • @fafitub1981
      @fafitub1981 4 ปีที่แล้ว

      Zehab bint Seid እንዛመድ

    • @samerasamera9996
      @samerasamera9996 4 ปีที่แล้ว

      @@halimakedir2810 kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v 4 ปีที่แล้ว +3

      እስኪ እኔንም ግጩኝ ጥቅም አለውደ ግን ክክክ

    • @النطاقالرقمي-ه7ل
      @النطاقالرقمي-ه7ل 4 ปีที่แล้ว

      ማሻላአላይጨመረሊከ

  • @SdYss-j2j
    @SdYss-j2j 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ወንድሜ አልሀምዱሊላህ ቡዙ ነገሮች አሳውቀኸኛል አልሀምዱሊላህ እድሜ ይስጥህ ወንድም አላህ ይጠብቅህ

  • @زيناتبنتالحبشا
    @زيناتبنتالحبشا 4 ปีที่แล้ว +19

    ለመጀመሪያየ ነዉ ወደናንተ ስቀላቀል ላይክ በሉኝ😜

    • @SeidSofiya
      @SeidSofiya 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @fatumamohammad4644
    @fatumamohammad4644 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሰምተን የምንጠቀም አላህ ያድርገን ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን ያረብ

  • @zharamolla3461
    @zharamolla3461 4 ปีที่แล้ว +3

    ያቃሊ መላይካወች የሚወዱትን አፍጥንልን ጀዛከላህ ኸይር

  • @አላህከአርሽበላይነዉየቢላ
    @አላህከአርሽበላይነዉየቢላ 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህጠይጠብቅህ ይገዝህ መልካምስራህንም ይቀበልህ ኡስታዜ

  • @naeemabaffata8225
    @naeemabaffata8225 4 ปีที่แล้ว +9

    ዎንድማችን ሰያ አለህ እድሜና ጤና ይስጥህ እዉቃቱንም አለህ ይጫምርልህ እኛንም ሰምቶ ታጣቃም የድርጋን አምንንን ያራብ

  • @rabirabi1992
    @rabirabi1992 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ ትምህርቶችህ ደስ ይሉኛል

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠኢዲ ወንዲሜ እውቀቱን አላህ አብልጦ ይጨምርልህ

  • @ሳራዩቱብመስቆንበርተድላሀ
    @ሳራዩቱብመስቆንበርተድላሀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላ በጣም እናመስግናለን ወድማችኝ እኛ ሁሌም ጭቅጭቅ አለ በዛላይ በረካ የለ ውላ ብቻ በዱአቹ ለቤተሰቤ አሰቡን

  • @daarularqamtube7627
    @daarularqamtube7627 4 ปีที่แล้ว +41

    የቁርኣን ንባብ ሱረቱ አል -ካፊሩን አንድ አያ// 7// ጊዜ የሚደጋገምበትth-cam.com/video/qyv40Vt3QOI/w-d-xo.html

  • @HadiyaMuhammad-c7q
    @HadiyaMuhammad-c7q 4 หลายเดือนก่อน

    ሠያ ወላሂ የምታስተላልፈው ሁሉ ማሻአላህ አላህ በዱኒያም በአከይራም ጀነት የሆነ ኑሮ ይስጥህ♥♥

  • @የሀራዋየሀራዋ
    @የሀራዋየሀራዋ 4 ปีที่แล้ว +12

    ጀዛካ አላህ ኸይረን አላህ አተም በተናገርከው እኛም በሰማንው ተጠቃሚ ያርገን አላህ የሀነን በሺታ እዳነሳልን ዱአርጉ አገራችን ሰላም ሁና በስደት ያለንው በሰላም ወዳግራችን እዴንገባ በዱአችሁ አትርሱን

  • @TuBe-ho8zl
    @TuBe-ho8zl 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ጅዛ ከላህ ህይረን ወጀዛ
    መሰሎችህን ያብዛልን የአኽይ

  • @rahmabintnuru1351
    @rahmabintnuru1351 4 ปีที่แล้ว +6

    አይበቃምምም እደት ነው የሚበቃው ስልኩ እራሱ አይቀርፅም እኮ ሰው አንስቶ ካላነሳበት እደት ይበቃል የምትለው ማሻ አላህ አለይኩ

  • @tutiwatikader1652
    @tutiwatikader1652 4 ปีที่แล้ว

    ዊሉኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    አላህያበሺርህ ወድሜ አላህይጨምርልህመሸአላህ
    ኢሸአላህ የአላሁሱብሀነሁወተአላ ምርጥየሆኩባራአላህያርገኚ ያረህማን አደራህንአተንከሚያስደሱህ ባሮቹሁአተዉአርገኚ በራህመትህ የአዚ ያገፋር፣ያረህማን፣ያረሂም በራህመትህእዘንልኚያረቢ

  • @feeizanurunuru3452
    @feeizanurunuru3452 4 ปีที่แล้ว +9

    ኡዝታዝ እንወድሃለን በርታ ካንተ ብዙ ትምህርት ቀስሚያለሁ በሰማሁት ተተቃሚ ያድርገኝ ያድርገን ጀዛኩሙሏህወሐይረኝ።

  • @تعلمثمتكلم-م4ط
    @تعلمثمتكلم-م4ط ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን ኸይረን ጀዛ አላህ ይጨምርልህ አላህ ያበሽርህ ቢል ኸይር

  • @ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ
    @ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ 4 ปีที่แล้ว +19

    አህለን ሠያ ጀዛከአሏህ ኸይር ዳዕዋህ ተሥምቶ አይጠገብም አሏህ ይጠብቅህ
    ያኡመተል ኢሥላም መልካም ጁመአ ሠሉ አለነቢይ

  • @ayshaseidayshaseid3178
    @ayshaseidayshaseid3178 4 ปีที่แล้ว

    ያአላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ጀዛከላህ ከይር

  • @አብድልሰላምኑሪሰላም
    @አብድልሰላምኑሪሰላም 4 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛከለህ ኸይር አብሽር በርታ ወንድማችን ሙንሽድ ሰእድ

    • @dhwlgzvksgd682
      @dhwlgzvksgd682 4 ปีที่แล้ว

      ጀዛከለህ ኸይርአብርበርታወንድማተችን

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 4 ปีที่แล้ว +7

    walum aslmwrwb Ahalan wa marahaban mashalla الله مصلي وصليم ال حبيبن محمد💔💔💔 babaye Allah yechamrlek bartalen👍👍👍Egnam samtu ka tatqamtu hulchin yadirgan

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 4 ปีที่แล้ว

    ወዓለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ጀዛከላህ ኸይር ወንዲሜ በጣም ወሰኝ ተምህርት ነው። አላህ ይጠብቅህ።

  • @اللهکريمالللهوکيل
    @اللهکريمالللهوکيل 4 ปีที่แล้ว +16

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
    ماشاءاللہ ماشاءاللہ
    جزاك اللهُ‎ خَیَرَ

    • @amenhaa1383
      @amenhaa1383 4 ปีที่แล้ว

      الله کريم اللله وکيل 👍👍👍

    • @amenhaa1383
      @amenhaa1383 4 ปีที่แล้ว

      الله کريم اللله وکيل 👍👍👍

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይርን ወዲማጂን ሠይዲ ጀማል አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጠዉል ኡምርክ

  • @Gh-rn3hz
    @Gh-rn3hz 4 ปีที่แล้ว +19

    ወላሂ ቃልነው እሚያጥረኝ አላህ ጀዛክን ይክፈልህ እምታመጣው ዳእዋ ሁሉ በጣም አስፈላጊ ነው ጀዛከላህ ኸይረ በረታልን ወድማችን

  • @hushhush6284
    @hushhush6284 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኡስታዛችን
    አላህ ይውደድልህ መልካም ስራህን

  • @rokyayassin7718
    @rokyayassin7718 4 ปีที่แล้ว +6

    ወይ እኛ ከስረነላ መዳሞች ፎቶ በፎቶ ነው ቤታችው ያአለህ. እዘንልን

  • @الحمدلله-ه4ه6ر
    @الحمدلله-ه4ه6ر 4 ปีที่แล้ว

    ጃዛኪላሑ. ኡኸይረን ኡዝታዝ

  • @አላህ.ወኪል1234
    @አላህ.ወኪል1234 4 ปีที่แล้ว +16

    መሻአላ,አላህ,ዪጨምረልህ,እኛም,በሰማነዉ,አላህ,ተጠቃሚ,ያረገን,ብዙ,ተምሬላሁ,ወንድም,ካንተ,ጀዛ,ካላህ,ኸዪረ❤❤🕋📿📿❤

    • @ppppp2683
      @ppppp2683 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ፡ኡስታዝ፡አላህ፡ይጬምርልህ፡

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 3 ปีที่แล้ว

      ልከነወ

  • @ዘነጩዋየስልጤውልጅነኝተስ
    @ዘነጩዋየስልጤውልጅነኝተስ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም። ኡስታዝ አላህ ይጣቢቃህ

  • @ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ
    @ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ 4 ปีที่แล้ว +34

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ:: ወንድማችን ትምህርትህ መልካም ነው አላህ ይጠብቅህ:: ነገር ግን ትንሽ አጠር ቢል መልካም ነው::ምክንያቱም ሀገር ቤት ያለነው ብዙ ኢንተርኔት/connection/ ለመጠቀም አቅማችን አይፈቅድልንም::

  • @halemaali3617
    @halemaali3617 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Tabarak Allah Thank you So Much! ustaaz

  • @zamzamzamzam3009
    @zamzamzamzam3009 4 ปีที่แล้ว +4

    Mashaa Allaah Mashaa Allaah Mashaa Allaah Mashaa Allaah Mashaa Allaah 🌹♥️♥️💚👍💪♥️💚

  • @sነኝቤተሠቦቸንናፋቂ-s2s
    @sነኝቤተሠቦቸንናፋቂ-s2s 3 ปีที่แล้ว

    አላህይጨምርልህሠያውሥጤነህየምታሥተምረውሁሉጠቃሚነው

  • @jemilaibrahim6912
    @jemilaibrahim6912 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔ እምሰራበት ቤት የዝሆን ቅርፅ አለ ትናንሽ ሆነው ሁለት ናቸው ደግሞ ሙዚቃ ሴትዬየ አንዳንደ ትሰማለች ፊልም ግን ሁሌም ነው የምታየው ታዳ ምን ይሻለኛል
    ነጭ ሽንኩርት ደግሞ እኔ እወዳለሁ ግን ምግብ ጋ የበሰለነው ሽታ ብዙየለውም በስ አላህ ይስቱር😔

  • @አብድልሰላምኑሪሰላም
    @አብድልሰላምኑሪሰላም 4 ปีที่แล้ว +15

    በጠም አስተማሪ ፕሮግራም

  • @Ggg-q7y
    @Ggg-q7y ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏሁ ኸይር

  • @ekrulove4134
    @ekrulove4134 4 ปีที่แล้ว +45

    ውድ እህት ወንድሞቸ በቅንነት #ሠብሰክራይብ#አድርጉኝ በአላህ

  • @እሙአማር-ቈ9ሠ
    @እሙአማር-ቈ9ሠ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ኡሙአዩብ
    @ኡሙአዩብ 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰኢድ ቲቪ ላይ የተለያዩ ዳእዋ ማየት ሀራም ነው? እባክህ በጣም ተወዛግቤ አለው አስረዳኝ ከነ ማስረጃው እንደ ምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ አንዳንዶቹ ሀራም ነው ይላሉ አንዳንዶቹ ይፈቀዳል ይላሉ ግራ ተጋብቼአለው እባክህ መልስልኝ ጀዛአክ አሏህ ኸይር

    • @emantube5009
      @emantube5009 4 ปีที่แล้ว +4

      ደዕዋ ሃራም ከሆነ ምን ሀላል ሊሆን ነው

    • @ametullah-x1e
      @ametullah-x1e 4 ปีที่แล้ว +2

      አረ ዳዕዋ ሀራም አደለም ወይ ዘንድሮ ለምን ያደናግሩናል

    • @enatewusitenat4402
      @enatewusitenat4402 4 ปีที่แล้ว

      Haram leset lij lihon yichilali enji wondi dauwa kaladerge mnunew tada halali yemihonew

    • @ٱمينورعيني
      @ٱمينورعيني 4 ปีที่แล้ว +1

      እደ እደት ዳእዋ በቱቪ ማየት ሀራም ነዉ ይባላል በቲቪ ዳእዋ ማየት ሀራም በሆን ኡስታዞች በቲቪ የተለያዩ ዳእዋቹን ባላስተላለፉ ነበር

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 4 ปีที่แล้ว +1

      አጅብ እና ፊሊም ነው ሀላሉ ወይ መከራ

  • @hjjk4812
    @hjjk4812 4 ปีที่แล้ว

    ኡሱታዛቺን ባጣም ኢኖድሃላን አለህ ባላሃባት ቦታ ይጣቢቅክ ካታ ቡዙ ታሚራናል

  • @md3284
    @md3284 4 ปีที่แล้ว

    ወለኩመሰላም ወርህመቱላህ ወበርካቱ ጀዛከአላህ ኽይር
    አላህ ይጨምርልህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ

  • @ayishaoumre9833
    @ayishaoumre9833 4 ปีที่แล้ว +1

    አለህ በሰማነው ተጠቀሚ የድርገን ሰየ አለህ ይጨምርልህ

  • @ሠሚራቲዬብ
    @ሠሚራቲዬብ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከላሄ ኸይር ወላሒ በጣም ተቀይረናን

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህአላህይጨምርልህኡስታዜዜዜበርታ

  • @hdeyaredha1822
    @hdeyaredha1822 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጫማርሊክ ኡሲታዚ እኛምባሳማነዉ ታጣቃሚ አላህ ያርጋን 👍👍👍

  • @ዜድኢስላምነውሄወቴ
    @ዜድኢስላምነውሄወቴ 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጀካኩም አላህ ኸይር።

  • @mehubahuseen1832
    @mehubahuseen1832 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ኡስታዝ አሏህ በሰማነዉ ተጠቃሚዎች ያርገን

  • @eluyoutubeeluyoutube7467
    @eluyoutubeeluyoutube7467 4 ปีที่แล้ว

    ውዱ ወንድሜ አላህ ኸይር ጀዛህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳህ ማሻ አላህ

  • @እሙሙሀመድሰሚራበድሩ
    @እሙሙሀመድሰሚራበድሩ 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @Somayasmaya
    @Somayasmaya 4 หลายเดือนก่อน

    Amiiin Amiiin Amiiin Amiiin Allahumma Amiiin ❤❤❤❤ jzk wokayran jezaa wly

  • @qert6170
    @qert6170 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአሌኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክላህ ኸይር ወንድማችን

  • @ነጃትYouTube-n6m
    @ነጃትYouTube-n6m 4 ปีที่แล้ว

    መሽአላህ ወድማችን ሰያ አላህይጨምረረ በረታልን

  • @ramtulmuhbarahma1589
    @ramtulmuhbarahma1589 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጫምርልህ ኡስታዝ

  • @حليمهحليمه-ي1ه
    @حليمهحليمه-ي1ه 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህይጨምርልህ ጥሩ ትምህርት ነው እደዚህ እሚጠቅም ትምርትአሥተምሩ

  • @sufemilki3554
    @sufemilki3554 4 ปีที่แล้ว

    Maashaallah jzk wakeran umurii kesan rabbin Nuf haa dheresuu

  • @zeharhussenahmed2077
    @zeharhussenahmed2077 4 ปีที่แล้ว

    Walkumsalm warhmtulah wabrkatu ahlan seid jemal barta allha yatbkh shukrn

  • @hikma2520
    @hikma2520 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩመላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ

  • @መርየምወሎየዋመርየምወሎየ
    @መርየምወሎየዋመርየምወሎየ 4 ปีที่แล้ว

    *አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ሠያ ጀዛኩሞላህ ኸይረን*

  • @muhabthelele2749
    @muhabthelele2749 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይር ዉስታዙና አላህ ይጨምርልህ

  • @halemaali3617
    @halemaali3617 ปีที่แล้ว

    Saallaallaahu Aleeyyhii wasaallaam Saallaallaahu Aleeyyhii wasaallaam Saallaallaahu Aleeyyhii wasaallaam

  • @madinatalama7362
    @madinatalama7362 4 ปีที่แล้ว +1

    ውዱ የአሄራ ወንድም ኡስታዛችን ሰያው ጀዛክ አላህ ማሻ አላህ የተበረከ ረህማን ወላሂ ትምህርትህ ሀሪፍ ጠቃሚ እልብ ሰርፀው የሚገቡ ነቸው አላህ ይጠብቅህ

  • @አብዲልፈተስሎ
    @አብዲልፈተስሎ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጄዘከለይ ከይራን ሰያ ትብ❤❤❤❤

  • @jamilaabdulrahaman7295
    @jamilaabdulrahaman7295 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከአላህ ኡስታዝ

  • @mominaalie-dx3dc
    @mominaalie-dx3dc ปีที่แล้ว

    አላሁሙስሊ አለሙሀመድ ወአለአሊ ሙሀመድ

  • @ሩሩታቢንትሰኢድ
    @ሩሩታቢንትሰኢድ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ኸይር ወዲሜ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ruqinegnitesfegnawa6279
    @ruqinegnitesfegnawa6279 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ እውቀቱንም ይጨምርልክ

  • @bntahmed7856
    @bntahmed7856 4 ปีที่แล้ว

    Wealeyikumselam werahmetulahi weberekathu
    Wendm seid jezakellah kher allah yihfzik

  • @Laila-wh7kg
    @Laila-wh7kg ปีที่แล้ว +1

    መጨረሸዬአሰመረልኘየረብ.🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zebibamuhammed3454
    @zebibamuhammed3454 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክላህ ኸይር

  • @hadyamengesha9167
    @hadyamengesha9167 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም የፈለኩትን ትምርት ስላገኘሁ ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ምዳህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ 👍👍👍

  • @lailheailelah3539
    @lailheailelah3539 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Seyawu Wedimewa Allah Ichemrlh

  • @Alhamdulilah-g2r
    @Alhamdulilah-g2r 4 หลายเดือนก่อน

    Wealeyikum Selam werahmetulahi weberkathu Alhamdulilah Alla niemetil eslam.
    Jezak Allah kheyr wendimachin

  • @batoulshimolo4679
    @batoulshimolo4679 4 ปีที่แล้ว

    ጃዛካላሁ ካይር አንድም አላህ ይጫምርልክ

  • @fathihayhamdisa2894
    @fathihayhamdisa2894 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እንሻአላህ ስ አ ወ
    አላህ ሀይር ስራችን ያውድድን
    ወንድሚ በርታ ጎበዝ ።

  • @ሀዩነኝየዪቱብዘበኛየመዳም
    @ሀዩነኝየዪቱብዘበኛየመዳም 4 ปีที่แล้ว

    እኔ በበኩሌ መጀመረያ ስከፊት ላይክ አደረጋለሁ በጣም አረፊ ትምህረት ስያወ በረታ ወድማችን በጉጉት ነወ እምጠብቀወ ትምህረትህን

  • @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ
    @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሽኩረን ሰያ ወንድማችን በጣም ደሥ የሚል ምክር ነዉ አላህ ይጠብቅልን መካሪያችን

  • @hananfeseha2104
    @hananfeseha2104 4 ปีที่แล้ว

    ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ። አህለን። ኡስታዛችን። ያረብ። አላህ። ቀጥተኛውን። መገዲ። ይምራን

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም፣ሠላም፣ወራህመቱላ፣ወበረካቱ፣ወንድማችን

  • @rahema1936
    @rahema1936 3 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረበል አለሚን

  • @طيبهعبدالله-خ1ط
    @طيبهعبدالله-خ1ط ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አላህ ያረብ አላህ አተ መልካሙን ምራን

  • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
    @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ የኛ እቁ በርታ ያጀመአ በላይክና በሼር እስላማዉይ ዳኢወችን እናበረታታ

  • @jsjsiwie2618
    @jsjsiwie2618 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩመላህ ኸይር የኔ ልዩ ኡስታዝ

  • @zuzu6777
    @zuzu6777 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛክ አሏህ ኽይር

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ወንድሜ ከእርጋታግጋር አሥተማሪትምህርትክ ጥሩ ነዉ ወአለይኩምአሠላም ወራህመቱላሂወበረካቱ

  • @aliialjhgg3540
    @aliialjhgg3540 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ፡ሀይር፡እኛም፡በሰማነው፡ተጠቃሚ፡ያድርገን፡

  • @hayathadra1424
    @hayathadra1424 ปีที่แล้ว

    ALAH ywefken seya jezakelah eganm semtew kemitekemut yadrgen🙏🙏🙏🙏

  • @fathimafathi8379
    @fathimafathi8379 4 ปีที่แล้ว

    ሰያዉ አላህይጠብቅህ በሰማንዉተጠቃሚያርገን ኡዝታዜ እድሜናጤንና ይስጥልንያረብ ላላህብዩ እወድሀለዉ

  • @zuzunure1228
    @zuzunure1228 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም አሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ኢሻአሏህ እናረጋለን ኡስታዙና አላህ ያጠክርህ

  • @abeeramoor260
    @abeeramoor260 4 ปีที่แล้ว

    Wealeykum selam werahmetulahi weberkatu ahlen wedim

  • @አኢሻኡምረያንኢንሻአላህዋ
    @አኢሻኡምረያንኢንሻአላህዋ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ህይረን ሰያየ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነዉ እምንተገብር ያድርገን ያረብ