የገብስ ድፎ ዳቦ😋/ Ethiopian culture food/ berley bread/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 128

  • @kinemedia4844
    @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน +24

    ውድ ተመልካቾቼ የተጠቀምኩት ቅመም ነጭ አዝሙድ ፣ አብሽ ፣ እና ድንብላል ነው። እንደፍጎት ጥቁር አዝሙድ መጨመር ይቻላል ። ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ🙏🙏

    • @beautiful8049
      @beautiful8049 4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏 የጤፍ እርሾ እንዴት እንደሚዘጋጅ እና ስንት ቀን ውጭ ይሆናል ዳቦ ለመጋገር?

    • @BirtukanTenaw-vg4kj
      @BirtukanTenaw-vg4kj 4 หลายเดือนก่อน

      Sifeches?plc?

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 4 หลายเดือนก่อน

      እጅሽ ይባረክ ገብሱ ታምሱ ነዉ በጥሬዉ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሬው ገብስ ተፈትጐ ተፈጭቶ ነው የሚሆነው የታመሰ አይሆንም ። አመሰግናለሁ🙏❤️

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 4 หลายเดือนก่อน

      @@kinemedia4844 እሽ ክበሪልኝ

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 3 หลายเดือนก่อน +3

    መልኩ ሲያምር። እጅሽ ይባረክ።

  • @meseretlemma8090
    @meseretlemma8090 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ !!!

  • @fantualemu4504
    @fantualemu4504 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይባርክሽ ዳቦውንጋግሬ በጣም ቆንጆ ይጣፍጣል ተባረኪ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ🥰❤️🙏

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጎበዝ ነሽ👍

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน

      ክብረት ይስጥልኝ🙏❤️

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 7 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YofeteYoseph
    @YofeteYoseph 3 หลายเดือนก่อน +2

    እጅሽ ይባረክ❤

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 4 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ሞያ! በርቺ

  • @amarechamejo2380
    @amarechamejo2380 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያምራል

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 หลายเดือนก่อน

    ሞከርኩት ከሁሉም በላይ ሽታው ውይይይ❤

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🥰❤️🙏

  • @haymanotfanetayekassa9078
    @haymanotfanetayekassa9078 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን አንቺም እንደተናገርሽው የገብስ እንዲሁም በቆሎ እህል ይፈረፈራል ትንም ይላል ስለዚህ ቡኮው የገብስ ከሆነ አብሲቱን የስንዴ ወይም የፉርኖ ዱቄት ብታደርጊው በይበልጥ አሪፍ ይሆናል ዳቦው ቆንጆ ነው አበሳሰሉም በጣም ምርጥ ነው ሲበላ እንደሚፈረፈር በደንብ ያስታውቃል አንቺን ግን ማመስገን ይገባናል ባለሙያ 👍❤️

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 4 หลายเดือนก่อน +3

    አጅሽይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏❤️ ክብረት ይስጥልኝ

  • @adayemohammed1530
    @adayemohammed1530 หลายเดือนก่อน

    betam amesegnalehu mokerkut arif newe.

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏❤️

  • @MeseretGetnet-g8z
    @MeseretGetnet-g8z 3 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህሽ ጥሩ ትምህርት አሳየሽኝ። ትባረኪ እሺ❤❤❤❤❤😂

  • @tensayebecker8290
    @tensayebecker8290 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጎቀዝ በርቺ

  • @mattsworld5270
    @mattsworld5270 3 หลายเดือนก่อน +2

    looks really good

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y หลายเดือนก่อน

    ስንኳር ተጠቅመሽ ለጤና ተስማሚ ስትይ አለማፈርሽ።

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  หลายเดือนก่อน +3

      ምንም የሚያሳፍር ነገር የለም ። ጨው ሆነ ስኳር እንደፍላጐታችሁ ነው ብዬ ተናግሬለሁ ። እኔ ስለፈለኩ ነው የጨመርኩት ። ጨውም ሆነ ስኳር ። ከጤና የሚበልጥ ነገር ስለሌለ መተው ይቻላል።

    • @meseretlemma8090
      @meseretlemma8090 หลายเดือนก่อน

      ማጣፈጫ መጫር አለ መጨመር የተጠቀመው ጉዳይ ነው አስተያየት ስንሰጥ ቃላት እንምረጥ !!!

  • @KingMan-hc6jp
    @KingMan-hc6jp 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ,እህታችን,ግሩም,አሰራር,ነው,

  • @MahletAlemayehu-l8r
    @MahletAlemayehu-l8r 26 วันที่ผ่านมา

    የገብስ ዱቄት እንዴት ነዉ የሚዘጋጀው?

  • @Guebre-t8m
    @Guebre-t8m 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ዳቦ በባለሙያ እመቤት።

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ🥰❤️🙏

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 4 หลายเดือนก่อน +3

    እስቲ..እሞክረዋለሁ

  • @Mestwtekaswe
    @Mestwtekaswe 2 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆነዉ

  • @royalityfamily9629
    @royalityfamily9629 2 หลายเดือนก่อน

    great job

  • @elizabethtefera3126
    @elizabethtefera3126 3 หลายเดือนก่อน +2

    good job!

  • @ElsaGeber
    @ElsaGeber 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጎበዝ

  • @esra240
    @esra240 2 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ መረር የሚለው ነገር ወይም ጣዕሙ ለየት ይልብኛል ለጤና ግን የገብስ ዳቦ ጥሩ እንደሇነ በብዙዏች ይነገራል በተረፈ❤🎉

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 หลายเดือนก่อน

      በዚህ አይነት ሰርተሽ ምክሪው በጣም ቆንጆ ነው፡፡

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 2 หลายเดือนก่อน

    እሞክረዋለሁ ባሌ ስኳር ታማሚነው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 หลายเดือนก่อน

    ምሻአላህ ተባስረኪ❤❤❤

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን🥰🙏❤️

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማማዬ ገብሱ የታመሠ ነው ወይ ጥሬ
    በተረፈ በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ ውዴ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሬውን ነው ተፈትጐ የሚፈጨው ። ሌላው ደግሞ በጤፍ እርሾ ብቻ መስራትም ይቻላል ። አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @MonalizaMoni
    @MonalizaMoni 2 หลายเดือนก่อน

    አረ አንደኛ ነሽ አብሲቱ አብሶ ተመችቶኛል

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ🥰🙏❤️

  • @MekdesGebremedhn
    @MekdesGebremedhn 4 หลายเดือนก่อน +2

    እጅ ይባርክ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏❤️ ክብረት ይስጥልኝ

  • @Hulugood
    @Hulugood 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እሞክረዋለሁ!

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏❤️ አመሰግናለሁ

  • @TarikeAmde
    @TarikeAmde หลายเดือนก่อน

    Sinde ina gebs and lay ayhonim?

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh5735 4 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን ክብረት ይስጥልኝ🙏

  • @kaledalhanda71
    @kaledalhanda71 3 หลายเดือนก่อน

    Teprachar how many mints ?

  • @yewoineshetyonas593
    @yewoineshetyonas593 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @jamparound68
    @jamparound68 หลายเดือนก่อน

    ካሜራ ? ክክክ
    እደዛ ነዉ ስሙ?
    በጣም ገረመኝ ሐብሲት ማስገባትሽ
    ገጠር ነዉ እደዚሕ እሚሰሩት በጣም ጂንየስ ነገር ነው ሰምቼ አላዉቅም በጣም አሪፍ ነዉ እሰራዋለሑ።

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ🥰❤️🙏

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  หลายเดือนก่อน

      ካሜራ ማለት ደረቅ እርሾ ወይም የፈረንጅ እርሾ ነው ።

  • @KingMan-hc6jp
    @KingMan-hc6jp 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ,

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሞክረዋለሁ አይቀርም

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you. God bless you!
    8:28

  • @tsehaymelaku8530
    @tsehaymelaku8530 หลายเดือนก่อน

    ገብሱ ለበሶ ወይንም ለገንፎ ተዘጋጅቶ የሚሸጠዉ ይሆናል???

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  หลายเดือนก่อน +1

      ማንኛውም የተፈተገ ጥሬ ገብስ ይሆናል። የተቆላ ወይም የታመሰ ግን አይሆንም :: አመሰግናለሁ🥰❤️🙏

  • @MarthaAssefa-bo9bh
    @MarthaAssefa-bo9bh หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ በዚህ መልክ ሞክሬው አላውቅም በተለይ የሀብሲቱ ጉዳይ ለመሞከር ቸኩያለሁ ተባረኪ

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 3 หลายเดือนก่อน +3

    በኦቭን ከሆነ በስንት ዲግሪና ለስንት ስንት ሰአት እንዳበሰልሽው ብትነግሪን 🙏❤

    • @holly53
      @holly53 2 หลายเดือนก่อน

      He eneme teyake yhe new. Le dense gen mention yemayadergut bezowochu? I am curious.

  • @tsehayneshgorfuabraha1518
    @tsehayneshgorfuabraha1518 หลายเดือนก่อน

    የት ይገኛል?

  • @etenatebaye6458
    @etenatebaye6458 3 หลายเดือนก่อน

    Selame ebakshe
    Megageryawne
    Yete endageshwe
    Negregn

  • @ateklu611
    @ateklu611 หลายเดือนก่อน

    ለስንት ደቂቃና የቴምፕሬቸሩ መጠንስ ስንት ነው?

  • @AlmazTesfamaryam
    @AlmazTesfamaryam หลายเดือนก่อน

    ጨው አያስፈልገውም ወይ?

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 2 หลายเดือนก่อน

    ድብላል ጨምሪበት

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 หลายเดือนก่อน

      ጨምሬhሁ🥰🙏❤️

  • @TigestKejela
    @TigestKejela หลายเดือนก่อน

    ከተፈተገ ግን ምን ይጠቅማል ሳይፈተግ አይሆንም?

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ የገብስ ድፎ 👍👍👍

  • @Smart_Tube1224
    @Smart_Tube1224 4 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው ስብ አርጋለው ❤ነገ ምልሺ

  • @akberetgezae4268
    @akberetgezae4268 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምንድነው ዳቦ ላይ ሽኮር የምትወዱ

  • @tenagne884
    @tenagne884 4 หลายเดือนก่อน

    began ymerall benatshe yet nw Ethiopia waaaw tbarkii

  • @abiymafegna2774
    @abiymafegna2774 หลายเดือนก่อน

    ስለ ዱቄት ስትናገሪ 3 እጅ 2 እጅ ብለሽ ኣለፍሽው:: የገብስ እህል ብቻ ነው የተጠቀምሽው? ኣመሰግናለሁ::

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  หลายเดือนก่อน +1

      አዎ የገብስ ዱቄት ብቻ ነው የተቀምኩት . ። 🥰🙏❤️

    • @abiymafegna2774
      @abiymafegna2774 หลายเดือนก่อน

      @ ኣመሰግናለሁ እግዚኣብሔር ይባርክሽ::

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  หลายเดือนก่อน

      አሜን🥰🙏❤️

  • @almazmoges4367
    @almazmoges4367 4 หลายเดือนก่อน

  • @najathussain2779
    @najathussain2779 4 หลายเดือนก่อน

    Wowow ❤

  • @werrer2158
    @werrer2158 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ገብሡ ይታመናል ወይሥ አይታመሥም እባክሺ አሥረጀኘ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 หลายเดือนก่อน +1

      አይታመስም ። ጥሬውን ገብስ ፈትጐ አስፋጭቶ መጠቀም ብቻ ነው ። 🙏❤️

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄኛው ድፎ ነው ያሳየሽን ትንንሽ ዳቦስ ለመጋገር እንዴት እንጠቀም ? ስራሽ ግን ግሩም ነው ተባረኪ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍❣️

  • @elizabethshawl8254
    @elizabethshawl8254 4 หลายเดือนก่อน

    የዳቦ ቅመም አብሽ ድንብላል ነጭ አዝሙድ 3 ሞቅ ሞቅተደርጎ ይፈጫል ጥቁር አዝሙድ አስፈላጊ ከሆነ የሚጨመረው ሳይፈጭ ነው

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ። አመሰግናለዉ 🙏🙏 ❤️

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 4 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ነጭ ገብረ ነው ጥቁሩን

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน

      እኔ ነጭ ገብስ ነው የተጠቀምኩት ። ጥቁሩም ያው ነው አሠራሩ ። አመሰግናለሁ

  • @agenzaghirmay4309
    @agenzaghirmay4309 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🌺🌹❤️👍

  • @Agertiku
    @Agertiku 4 หลายเดือนก่อน

    ሰኳርም ሆነ የፈረንጅ እርሾ ሳትጨምሪ ደግሞ እጅግ በጣም ይጣፍጣል ።ጥቁር አዝሙድ ሳይፈጭ ብትጠቀሚ የበለጠ ይሆናል ።

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ ። አዎ እናቴ ስትሰራ የፈረንጅ እርሾ አትጠቀምም ማታ በጤፍ እርሾ ብጥብጡን አዘጋጅታ ታሳድርና ጠዋት ትለውስና ከአብሲቱ ጋ በደንብ አዋህዳ ኩፍ ሲል መጋገር ነው በጣም ነው የሚጣፍጠው ። በሁለቱም አይነት መስራት ይቻላል።

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉❤❤❤❤👍😋

  • @FekerteYirga
    @FekerteYirga 4 หลายเดือนก่อน

    Sent kilo Naw ranchi yegagrshew

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሲያምር እጅሽ ይባረክ

  • @WeynshetGehdle
    @WeynshetGehdle 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እንደምታሳይን አይሆንም ሞክሬዋለሁ 🤔

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 หลายเดือนก่อน

      ምነው ምን ሆነ ?ማለት ምን ቀረው ?

  • @Rachel-n9o
    @Rachel-n9o 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሸርከት ያለ ማለትሽ ነው ከካ ለቅጬ ነው

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน

      አዎ እንደዚያ ለማለት ነው፡፡ አመሰግናለሁ❤️🙏

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 3 หลายเดือนก่อน

    ከሁለት ተኩሉ ዱቄት ላይ ነው አይደል እርሾው የተበጠበው አብሲቱም የተጣለው። ፓትራው ላይ ካስቀመጥሽው በዃላ እንደገና ኩፍ እስኪል እንጠብቀዋለን አይደል?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 หลายเดือนก่อน

      አዎ ነው ። አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @aminnasetotaw5227
    @aminnasetotaw5227 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much

  • @seblefesseha7435
    @seblefesseha7435 4 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴየበሶ ምናዘጋጀዉ ይሆናል ወይ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน

      ገብሱ ጥሬውን ተፈትጐ የተፈጨ ነው መሆን ያለበት 🙏

  • @romanchernet7688
    @romanchernet7688 2 หลายเดือนก่อน

    ጡሩነው ግን ሰኩሩና ዘይቱ በዛ ዜቱ ሰኳሩ ባባዛ አይቻልም

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 หลายเดือนก่อน

      ስኳሩን በተለይ መተው ይቻላል ዘይት በትንሹ ማድረግ ነው ። 🙏❤️

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 4 หลายเดือนก่อน

    ዳቦ በአብሲት አለ እንዴ

  • @SadaAhmed-p7v
    @SadaAhmed-p7v 4 หลายเดือนก่อน

    Ye gebsun duket azegejajetun ena afechachetun ebakishn nigerin

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน +3

      ጥሬውን ተፈትጐ የሚሸጥ ይገኛል ። ካልሆነ ግን እኔ ኢትዮጵያ ስለሆነ ያለሁት ገብሱን ለቅሜ በቀዝቃዛ ውሃ ለ30 ደቂቃ ተዘፍዝፎ ሽንኩርት ወይም በርበሬ በሚደለዝበት ማሽን ይፈተጋል ። ከዚያ ገለባውን መለየትና ማስጣት ነው ። አፈጫጨቱ ደግሞ እንደ ጤፍ ዱቄት ድቅቅ ማለት የለበትም ። ያደክማል እንጂ በሙቀጫም ይፈተጋል ። በሙጫ ለመፈተግ ውሀ ማፍላትና የተዘጋጀው ገብስ ላይ የፈላውን ውሃ ጨምሮ አስር ደቂቃ የሚሆን ዘፍዝፎ እያጠነፈፋ መፈተግ ነው:: በጣም ቀላል ነው :: ከዚህ ሁሉ ግን ጥሬውን ተፈትጐ የሚሸጠውን መግዛት ይሻላል ። ለዳቦ ብቻ ሳይሆን ለእንጀራ እና ለቂጣም በጣም ቆንጆ ነው፡፡ አመሰግናለሁ🙏

    • @BanaAfewerki
      @BanaAfewerki 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@kinemedia4844gebsu sayfeteg lekmen atben adrqen keza bnfechew chigr ynoral mamaye ❤❤❤❤

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 4 หลายเดือนก่อน

      @@kinemedia4844መፈተጊያ ማሽን አለው እንዴ የተፈተገውስ እሚሽጠው የት ነው ባልትና ነው?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 หลายเดือนก่อน

      የተፈተገው ይሸጣል ባልትና ሳይሆን ። በየአካባቢው ሁሉንም የእህል አይነት የሚያቀርቡ ሱቆች አሉ ። እዚያ ይገኛል ። የተፈተገ ገብስ ብለሽ መጠየቅ ነው:: ታዲያ የተቆላ አይደለም ጥሬ መሆን አለበት ::🙏

  • @tsigeredademssie7779
    @tsigeredademssie7779 2 หลายเดือนก่อน

    የገብስ ዳቦ የሚያስፈልገው ለስኳር ህመምተኞች መሰለኝ ስኳር ለምን አስፈለገ

    • @Selamtesfaye-b8v
      @Selamtesfaye-b8v 2 หลายเดือนก่อน

      አለመጨመር ትችያለሽ እኮ በግድ ጨምሩ አላለችም በደንብ አዳምጪው

  • @alemtsehaydalecho2211
    @alemtsehaydalecho2211 3 หลายเดือนก่อน

    Betam tiru timert sleseteshng amesegnalew

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @frehiwotbezabih5046
    @frehiwotbezabih5046 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል