Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q51

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 8 หลายเดือนก่อน +13

    ይህ ፕሮግራም የሰው ዓይን ሁሉ ቢያየው፣ የሰው ጆሮ ሁሉ ቢሰማው፣ የሰው እጅ ሁሉ ቢነካውና ለሌላው ሰው ሁሉ ቢያወራው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ የጠቅማል ብዬ እተማመናለሁ።
    ዶክተር ፈጣሪ ሌኢትዮጵያ የተሰጠ ውድ ስጦታ ነው። ዶክተር ዕድሜህ ይርዘም በሁሉ ጤናማ ሁን።

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe 8 หลายเดือนก่อน

      Share arguu

  • @maremare234
    @maremare234 7 หลายเดือนก่อน +1

    Diroro..tabaruuu

  • @MihiretuTumisdo
    @MihiretuTumisdo 8 หลายเดือนก่อน +7

    Dr God bless you and your family you are blessing for ethiopians❤

  • @የማታአራት
    @የማታአራት 8 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እህት የማያልፍ መከራ የለም አንቺ እንዳውም ትልቁን መከራ አሳልፈሽ ማለት ነው እኔ የመጨረሻ መከራ ጋ ብደርስ ሞትን ፈፅሞ አልመኝም ነገ ፣ሁሌ አዲስ ቀን ስለሆነ የዶክተርን ምክር ተግቢሪው ለምስክርነት የምትመጪበትን ቀን እናፍቃለሁ❤❤❤❤

    • @deehope9477
      @deehope9477 8 หลายเดือนก่อน

      Wow! Very good advice!! Be blessed, dear!🙏

  • @maremare234
    @maremare234 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ephremfekadublatenaw6475
    @ephremfekadublatenaw6475 7 หลายเดือนก่อน

    Dr wow amlak yebarkh ❤

  • @ابونواف-ط5ب
    @ابونواف-ط5ب 8 หลายเดือนก่อน +1

    Geta hoy yhenen sew erdaw elemnhalehu geta hoy Dr mhretn barkew🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 8 หลายเดือนก่อน +1

    Min aynet yetebarek aimero nw Geta yesetek Dr.
    thank you so much 🙏🙏🙏

  • @tsionsiyum6216
    @tsionsiyum6216 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr Mihret

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 8 หลายเดือนก่อน +1

    🙏

  • @EleniYacob
    @EleniYacob 8 หลายเดือนก่อน +1

    Taff love, very challenging. Tanks for direction!

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MintesnotEshete
    @MintesnotEshete 8 หลายเดือนก่อน +2

    Dr አመስግናለው ተባረክ

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 7 หลายเดือนก่อน

    በሰማውት ታሪክ አዝናለው ግን ለሁሉ መፋትሄ ጌታ እየሱስ ነው ወደጌታ ቅረብ መፅሀፋ ሲናገር ወደጌታ ቅረቡ እሱም ያበራላችሃል።
    ስለዚ እደጌታ እየሱስ ያለ ወዳጅ ከየትም አይገንም ሁላችንም የጌታን ውድ የአባትነት ፋቅር እንቅመስ።
    ተባረኩ ሁላችሁም❤

  • @eyerusbb
    @eyerusbb 8 หลายเดือนก่อน

    I am praying you overcome the situation! May God be with you.
    Thank you Dr. Mehret

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 8 หลายเดือนก่อน

    🙌🏾 ተባረኹ 😊

  • @alem8640
    @alem8640 8 หลายเดือนก่อน +1

    Dr betam ameseginalehu

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 8 หลายเดือนก่อน +1

    Docteur betame enamesegenalene...🙏

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr tebarek

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልኝ የትውልድ በረከት ውዲ ስጦታ ❤

  • @LemlemGebregiorgis-lv1my
    @LemlemGebregiorgis-lv1my 8 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር የገረመኝ ነገር የትርሲትን አስተያየት አገላለጾ ነው። ሁል ጊዜ ተከታታየዎ ነኝ፣ እናመሰግናለን ።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 8 หลายเดือนก่อน

    Doctor, Thank you so much for your time,❤❤❤

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 8 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ ነህ ዶክተር
    ለምሳሌ በኔ ድርጅት (preschool ) ውስጥ እየሠሩ ያሉ ሁለት መምህራን አሉ ...የሁለቱም ቅጥር በተለያዩ አመታት ቢሆንም እኔ ጋ apply ከማድረጋቸው በፊት ቢያንስ ለ ሶስት እና አራት አመት በህክምና የተመረቁበትን ዲግሪ ይዘው ተቀምጠው ነበረ ...finally ግን ያገኙትን ለመስራት በመወሰናቸው በስራ ላይ ይገኛሉ ።
    So ጠያቄአችን ምንም ይሁን ምን ወደ ስራ መግባት አዋጭ እና ለሚፈልጉትም የተሻለ ህይወት ...እንቁላል ቀስ በቀስ ...ነውና ነገሩ ዶክተር እንዳለው ማድረግ ያስፈልጋል ።
    የብዙዎቻችን መነሻ እጅግ ታናሽ ነበር እና።
    Bless you all

    • @kusokom
      @kusokom 7 หลายเดือนก่อน

      Thank you, Kelem. You gave opportunity as it could just be a stepping stone which gives a sense of purpose even if they did not accomplish their professional and life goals yet.

  • @alephdesign82
    @alephdesign82 8 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነው እናመሰግናለን ዶ/ር።

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8el 8 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ በጣም አመሰግናለሁ ጠያቂውንም ሰው ጭምር,,,
    አሁን ባለሁበት ሁኔታ በጣም busy ከሆነ life ወጥቼ ብዙ ጊዜ አለኝ እና ሥራ ማግኘት ከበደኝ ግን ሥራ ጠፍቶ ሳይሆን እኔ ከተማርኩት ነገር አንፃር አይመጥነኝም ስል ብቻ ነው ሥራ የሚጠፋው እና
    እንዴት አርገን ማደግ እንደምንችል, ችግርን ማለፍ እና መጋፈጥ እንደምንችል ገብቶናል በድጋሚ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @Seni-q9l
    @Seni-q9l 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for you 🙏 Doctor Mehert debebe ❤

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 8 หลายเดือนก่อน +1

    Very good advice 🎉🎉🎉🎉

  • @tilahuntadeese4091
    @tilahuntadeese4091 8 หลายเดือนก่อน +1

    wooow

  • @WynTayir
    @WynTayir 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @zelalemabebe7871
    @zelalemabebe7871 8 หลายเดือนก่อน

    Thank u dr mihret Ke Lebe

  • @oness159
    @oness159 8 หลายเดือนก่อน

    Thank You

  • @KidistMelaku-h7k
    @KidistMelaku-h7k 7 หลายเดือนก่อน

    I like ur sense of humor😂 everytime

  • @AbiyeAbebe-nq9du
    @AbiyeAbebe-nq9du 8 หลายเดือนก่อน

    Doc mn ayent biography book enabee esun betnegren yetkemnale

  • @Misga5
    @Misga5 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶ/ር በጣም ተግባቢና ቀልደኛ መሳይ ብሆንም ግን አዲስ ሰዎችን፣ በ statues ከፍ ያሉ ሰዎች even ሴቶችንም ፍፁም የመፍራትና የመንተባተብ አዝማሚያ አለብኝ በቀደም ጭራሽ የሆነ ሰውዬ ጋ መልክት ሳደርስ ስልኬን ማስታወስ አቃተኝ በመከራ ገገርሁት። እንዴት ነው ቀለል አድርጌ ሳልፈራ ሰዎች ጋ መግባባት የምችለው እስኪ የሆነ ነገር በለኝ Doc ...

  • @Anumma572
    @Anumma572 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ybezu sew chger new Fetari bertaten edelen Begzew Yestal. Hulu Lbgo New.

    • @deehope9477
      @deehope9477 8 หลายเดือนก่อน

      Amen & true!👍🙏

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @tilahuntadeese4091
    @tilahuntadeese4091 8 หลายเดือนก่อน +1

    baxem takem hasebnwe

    • @deehope9477
      @deehope9477 8 หลายเดือนก่อน

      Lol, you mean "betam" ?

    • @tilahuntadeese4091
      @tilahuntadeese4091 8 หลายเดือนก่อน

      @@deehope9477 awe

  • @enatabat2730
    @enatabat2730 8 หลายเดือนก่อน +1

    Dear Esteemed Dr. Mihret How I can forward my question for you?

    • @deehope9477
      @deehope9477 8 หลายเดือนก่อน +1

      Lol, through his contacts, by email, voice mail, or go back to his previous video, he has many ways to connect him!! I'm just saying!🤷

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 8 หลายเดือนก่อน +1

    Selam viewers, it's worth ur like & subscribe… wright?

    • @deehope9477
      @deehope9477 8 หลายเดือนก่อน

      Lol, right ✅️ 😅 I can't wait to see 100k👍. I feel obsessed with the👍's more than ever!😂 also, I want to make rules on paying the fee by your likes to the doc's office! I think it's fair...

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 8 หลายเดือนก่อน

    Omg AMLAK yewdhsl

  • @Negestatttt
    @Negestatttt 8 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ father ግን ካንተ ዶክተር ምህረት ሂወትን እያስተማሩኝ ነው 😂ጠያቂዋ እህታችን እኔ ያለሁበትን ሁኔታ ብታይ እርግጠኛ ነኝ አመስጋኝ ትሆኛለሽ

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 8 หลายเดือนก่อน

    Saw gaa chgershen tamakakari
    Ena teLeek chger lay naberkuu yagodaan Le saw aLamakafaLaay naw yaganashwen nger huLu mokiri. Bazaw naw yatshaLaa edel meganaaw dmo. yaLfaL.

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 8 หลายเดือนก่อน

    Benebesachine adenone besegachene netsa yemiyawatane Geta YESUSE becha new.....libshene lesu sechiwe tamegnibet esu tamagne new ayiteweme wede esu yemimetutene......yenorkutene yasalefekutene new yemaweraw.....

  • @Fakenews-v6j
    @Fakenews-v6j 8 หลายเดือนก่อน

    I am so sorry to say this, you are religious mission not to change the personal mindset primarily. Because definitely you deeply believe that any personal problem is because of not accepting Jesus Christ a lord and savior. you can not advice people if you are aside one religious believe. Because any person mindset is primarily run by religious believes. Therefore your mindset is 95% governed by you religion(Accepting Jesus Christ as lord and savior)!!!!!!!!

    • @jesuswithoutreligion2435
      @jesuswithoutreligion2435 8 หลายเดือนก่อน

      What is the problem first, Then tell us the positives and Negatives sides for you said about this mindset TH-cam channel. Sincerely your brother.

    • @alem8640
      @alem8640 8 หลายเดือนก่อน

      Do you know Dr Mehret ? Sorry you don’t know him very well ,but for me is a big resource

    • @ابونواف-ط5ب
      @ابونواف-ط5ب 8 หลายเดือนก่อน

      What is problem? 🙄 GOD need first hilhetliy peopl

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs980 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr.

  • @bereketfanta5410
    @bereketfanta5410 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @genetdabbie5964
    @genetdabbie5964 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr🙏

  • @Tamu-go4kq
    @Tamu-go4kq 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @BarnabasDereje
    @BarnabasDereje 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr bless you