"ትምህርት ሰፍቷል ስብዕናችን ወርዷል" እንመካከር ከቡርሃን አዲስ ጋር //ቅዳሜ ከሰዓት //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 209

  • @lt963
    @lt963 2 ปีที่แล้ว +106

    Loved "እውቀት ማለት ሲጠየቅ የሚናገር ሳይሆን ችግር የሚፈታ ነው" አለበለዚያ ጉግል ናቸው። በጣም ደስ የሚል አገላለጽ።

    • @dontjudgeme7968
      @dontjudgeme7968 2 ปีที่แล้ว

      Lol Google

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 ปีที่แล้ว +1

      @@dontjudgeme7968 እንደ አንተ አይነት ደደብ
      አለ LOl ምን ማለት ነው ?

    • @አቢሲኒያ-ኈ3ከ
      @አቢሲኒያ-ኈ3ከ 2 ปีที่แล้ว +1

      በሰው እውቀት ምቀኝነት አይደብርም

  • @mahishallom1369
    @mahishallom1369 2 ปีที่แล้ว +3

    38 መፅሀፍ አረ ጀግና ያብዛልን እንደዚህ አይነት ሳተና ወጣቶችና ፈላስፋዎችን።

  • @frewalato1735
    @frewalato1735 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ሰው በጣም ይገርመኛል !! እውቀት እርጋታው ኩልል ያለ ትንታኔ !! ደጋግማችሁ ብትሰሙት የማይሰለች

  • @habshisalha5749
    @habshisalha5749 2 ปีที่แล้ว +9

    የዘመናችን ምርጥ ፈላስፋ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @umunani5371
    @umunani5371 2 ปีที่แล้ว +48

    ማሻአላህ ይህን ሰው ብዙ እንዲሆን የምመኘው።ሠምተን ማድነቅ ብቻ ሳይሆን የሚለን አይነት ሠው መሆን ብንችል አቤት ሰላም ዝም ያለ ህይወት

  • @hussenkalid3226
    @hussenkalid3226 2 ปีที่แล้ว +110

    እባካችሁ ቋሚ እንግዳ (ተንታኝ) አድርጉት ብዙ እንማርበታለን

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 2 ปีที่แล้ว +39

    እንዲህ አይነት ዝግጅት ነበር ብዙ view ሊኖረው የሚገባ ነገር ግን ዝንብ መብዛቱን የምናውቀው ቆሻሻና ጸያፍ ቦታዎች ግርርርርር ሲሉ ነው።እናመሰግናለን ሁለታችሁንም ጎበዝ ጠያቂና መላሽ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህን የመሠለ ሙህርና ደግ እንዲሁም እራሡን በሰዋዊ ስዕብና የአስቀመጠ ግለሠብ ለዘመናችን በዘረኝነት ለሠከርን ብዙሃናችን በአስተሣሠብና በአመለካከት ሥለሚቀይር ብዙ ሚዲያዎች እየጋበዛችሁ እንዲህ የመሠሉ ትንታኔዎች ቢሠጥ በጣም ጥሩ ነው ።

  • @andytubemeet7057
    @andytubemeet7057 2 ปีที่แล้ว +6

    በቂ ነገር ውስጡ ስላለ ብዙ አትጠይቀውም ሙሉ ስለሆነ በአንድ ጥያቄ ብዙ እውቀትን ይለቅብናል

  • @azoe6561
    @azoe6561 2 ปีที่แล้ว +53

    ቲጅ ግዜሽን ወስደሽ እንደዚህ ዓይነት ጠቃሚ ፣ አስተማሪ መልእክት ያለው ፕሮግራም በሀገር ውስጥ ላሉ እንዲሁም በውጪ ላሉ ሁሉ ስለአቀረብሽልን እጅግ ልትመስገኝ ይገባል!!!
    መሀመድ አሊ ( ብርሁአን) እጅግ በጣም እናመስግናለን!!! ያስተማርከው ትምህርት “Emotional Intelligence” መጽሐፍን ላይ ተጽፈው ያሉትን ዋና ዋና ሀሳቦች አጠር አጠር እያልክ በደንብ በሚገባ መልኩ ባጭሩ አስረድተህናል። በአጭር ስዓት ብዙ እውቀትን አስተላልፈሀል!!! እጅግ በጣም አድንቄሀለሁ ከአርሰቱ ሳትወጣ ዘርዝረህ ማብራራትህ እንዳልከው " እውቀት ማለት እንዲህ ነው!!! ማስተማር መቻል!!!
    *****ሌላው ለመጠየቅ የምፈልገው ቲጂን ከተቻለ ብርሁአንን ለአንዴ ብቻ ሳይሆን በተከታታይ 4 እና አምስት ሳምንት እያቀረብሽው ቢያስተምር ብዙ ስዎችን የመቀየር ችሎታው ያለው ይመስለኛል። በውጪው አለም የ Emotional Intelligence training በመሥሪያቤቶች በኩል፣ በግል trainings ይስጣል እና ይሄንን ትምህርት ለህብረተስባችን ቢገኝ ጠቃሚ ነው ፈቃደኛ ከሆነ እላለሁ። አመስግናለሁ!!!

  • @amanunique1
    @amanunique1 2 ปีที่แล้ว +31

    እውቀትን የገለጽክበት መንገድ በጣም የሚገርም ነው። (እውቀት የስጋ ባሪያ ነው ) ረጅም እድሜ ይስትክ #have big respect

  • @yayineabebasolomon5591
    @yayineabebasolomon5591 2 ปีที่แล้ว +50

    ቡርሃን ኢትዮጲያዊው ፈላስፋችን ሁሌም ንግግሮችህ ጥልቅ ናቸው

  • @abebayehukassaye145
    @abebayehukassaye145 2 ปีที่แล้ว +3

    Great speech... great philosophy!! Thank you bro!!

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 2 ปีที่แล้ว +16

    እነመስግንሻለን
    አንች አዋቂ ስለሁሽ ነዉ አዋቂ መርጠሽ ያቀርብሽልን

  • @ቀቡልYouTube
    @ቀቡልYouTube 2 ปีที่แล้ว +5

    ስብሀን አላሕ የዚልጅ የጀሊሉ ስጦታ

  • @sorit1798
    @sorit1798 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ገራሚ ትንታኔ tnx ማሜ big respect 👍

  • @bab4476
    @bab4476 2 ปีที่แล้ว +16

    ይሄ እኛ ሀገር ላይ ላሉት አንቂ ተናጋሪ ነን ለሚሉት ለፍላፊዎች የሚሆን ት/ት ነው ይመችህ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @toyebyasine
    @toyebyasine 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው መሀመድ በጣም እወድሃለሁ
    በርታልን

  • @sateenqatar6646
    @sateenqatar6646 2 ปีที่แล้ว +16

    መሰሎችህን ያብዛልን ቡርሃን (ማሜ)ትለያለህ

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu 2 ปีที่แล้ว +9

    ሁሌም እምተገርም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ማሜዋ

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 ปีที่แล้ว +1

    ቢስሚላህ ማሻ አላህ ማሜ እኔኮ ያንተን ቪዲዮዎች ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ስምጥ ብዬ ሳዳምጥ ማለቁን የማውቀው ሲዘጋ ነው ምናለ የራስህ ዩተብ ከፍተህ ይህን እንደ ባህር ተዝቆ የማያልቅ ዕውቀትህን ብትለግሰን ያ አላህ ብዙ ወጣት ይቀየር ነበር ምክንያቱም ንግግርህ የማይሰለች ስለሆነ ቪዲዮህን ከፍቶ ሳያልቅ መዝጋት አይቻልም

  • @mohatube777
    @mohatube777 2 ปีที่แล้ว +2

    እሚገርም ትንታኔ ነው ለአሁናዊ የአገራችን ምስቅልቅል የዘመናት የፖለቲካ መሪዎቻችን እንስሳዊ ባህሪን መላበስ ነው ። በስሜት የበሰሉ መሪዎችን ይስጠን.....ይሁን መቼ አሁን! አሜን።

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 2 หลายเดือนก่อน

    የምትጠይቀውን የምታውቅ ማን ናት ብዬ ሳስብ ነበር ለካ ትዕግስት ናት❤ እናመሰግናለን ። ቡርሀን

  • @biniyamYNWA5916
    @biniyamYNWA5916 2 ปีที่แล้ว +12

    ፈጣሪ ይሄን ሰው እባክህ ወደፊት አስር ትውልድ አኑረው

  • @srvneyo9011
    @srvneyo9011 2 ปีที่แล้ว +11

    እናመሰግናለን ወደ ህሊናችን ፈሶ በስራ ለመተግበር ፈጣሪ ተጨምሮ ያግዘን አሜን።

  • @alidebelo6664
    @alidebelo6664 2 ปีที่แล้ว +6

    ቡርሐን ጉግል ተመችቶኛል ጥሩ እውቀት የሚያስጨብጥ ውይይት ነበረ ሰአቱ በጣም አነሰ አችም እህቴ አጠያየቅሽ እና እሱ ለስጠው መልስና ማብራሪያ ወይም ትንተና ያችም እገዛና አዳማጭነት ለፕሮግራሙ ዉበት ነበርሽና በርቺ

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 2 ปีที่แล้ว +5

    Ebs ዎች ጥሩ አቅም ያላቸው ጋዜጠኞች አላችሁ! ፕሮግራም አመራረጣችሁ በጣም በሳል አዝናኝ እንዲሁም አስተማሪ ነው
    Thanks 🙏 በርቱልን

  • @alialax4188
    @alialax4188 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ዋው እውነትም ቡረሃን አዲስ ሰአቱ ግን በጣም አጥሯል ለዚህ ጀግነ ሰፋ ግዜ ብትሰጡት እጅግ በጣም ጠቃሚ ሀሳቦችን ነው የካፈላን

  • @lemlemaschenaki4387
    @lemlemaschenaki4387 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስተማሪ ነው ዋው ብየለሁ እንደዚህ አይነት እግዳ ይብዛልን ያስፈልጋል

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu 2 ปีที่แล้ว +10

    ሁለት ምርጥ ጠያቂም ተጠያቂም ይመቻችሁ

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 2 ปีที่แล้ว +10

    የሚገርም ነው እናመሰግናለን

  • @muhmmadishaq6302
    @muhmmadishaq6302 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ጠፍጭ አንደበት እበከቹ ቆወም ተንተኜ ይሁን በጠም ብዙ ስው ይመርበተል ወው ❤ love you man 🎉

  • @ወዲቀኺ
    @ወዲቀኺ 2 ปีที่แล้ว +3

    This guy is so genius man .. I appreciate you የሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳቹ

  • @tub8545
    @tub8545 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ትምህርት ነው ማሜ long live!!!

  • @ኤልሱ
    @ኤልሱ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አለም::

  • @adilunur2149
    @adilunur2149 2 ปีที่แล้ว +4

    የሰዉንልጂየገልጥክበትመንገድ እሰከዛሬ ሰወችከተገለጡበት የተለየነዉ EBSየተለየብሮግራምቢሰጠዉ ብዙሰዉይማርበታል ትርኪምርኪብሮግራምከማቅረብየተሺለነዉ

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 2 ปีที่แล้ว +2

    No words, I thank you.

  • @hailuwondmenh8078
    @hailuwondmenh8078 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነትን ከእውቀት ጋር በሰፈው የገበየሁበት መልኮም ቃለምልልስ አመሰግናለሁ የውስጥዬ እረሀቡ ነው የሞላልነኝ። እኔ በሚኖርበት canada ቡዙ ቡዙ እንዲህ አይነት ሰዎች ከየትኛው የሰው ክፍል እደምመድባቸዉ የተማርኩበት። once agin thank you .

  • @mohamudyunus2066
    @mohamudyunus2066 2 ปีที่แล้ว +4

    Please guys let him join every Saturday 🙏🙏🙏🙏

  • @addiskassa5165
    @addiskassa5165 2 ปีที่แล้ว +3

    Besemam yemegerem lij new! So knowledgeable and intellectual person!!!👍🙏👍

  • @beweket
    @beweket 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰው በሶስት ይከፈላል Plant man, Animal man &MAN ❤

  • @Mukpho210
    @Mukpho210 8 หลายเดือนก่อน

    The greatest truth beyond good & evil.

  • @kamilali4501
    @kamilali4501 ปีที่แล้ว

    Burhan Knowledge is outstanding. He sees things in different angle and helps us to understand it colourfully. I hope to see him in different topics at your media soon.

  • @khalidyusuf2783
    @khalidyusuf2783 2 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ሙሀመድ ቡርሃን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ!

  • @abduselamnm5018
    @abduselamnm5018 2 ปีที่แล้ว +3

    የአብዛኛዎቻችን ችግር ነው
    ማሜ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seyanasi5711
    @seyanasi5711 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ትምህርት ብዙ ሰው ራሱን ብቻ ነው ሚያየው ያ ደሞ የስሜት ባሪያ ያደርጋል አዋቂነት አስዋይነት ካልታከለበት አጥፊ ነው፡ እናስተውል ፡፡

  • @tajudinashuro563
    @tajudinashuro563 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ማሻአላህ መሜ (ቡርሃን )ጃዛካላሁ አላህ ይጫምርልህ!!!በርታልኝ 🤙🤙🤙🤙ጃግና አቂራቢያ ጋዜጠኛንም ሰለዳቅ አለልፍም 🤙🤙🤙

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 2 ปีที่แล้ว +2

    የመብሰል ጉዳይ ከገነባነው ከሸመትነው እውቀት ማግኘት ቢቻል ኖሮ ይህን ውጥንቅጥ አለም ባልገነባን ነበር።
    ወደራሳችን ስንመጣ የተረከብነውን ማንነት አጥተን በእውቀት ላይ ተንተርሰን ሰው ማምለክ የጀመርን ሰአት ነው ሁሉንም ያጣነው።
    በተለይ በዚህ ሰአት ከሰውነት ከእርጋታ እና ከብስለት የወረዱት የተማሩት አውቀዋል ብለን ዲግሪያቸውን የምንቆጥርላቸው ናቸው።
    መብሰል ከደመነፍሳዊነት ወጥቶ በምክኒያት ጀምሮ በምክኒያት መጨረስ ነው!!
    መብሰል በስሜት መስከን ነው!!
    እውቀት በማህበረሰቡ ውስጥ ለውጥ ማምጣት ካልቻለ ረብ የለሽ ነው።
    ቡርሀን እንደተለመደው እራሳችንን እንድንፈትሽ እድሉን እንድንጠቀምበት በዚህ አስቀያሚ ወቅት ልብ ያለው ልብ ይል ዘንድ በተሳለ አንደበትህ ጀባ ስላልከን እናመሰግናለን!!!
    አቅራቢዋም ልትመሰገኚ ይገባል!!
    እንቶፈንቶ ነገሮች በየሚዲያው በሚቀርቡበት ሰአት እንዲህ ማህበረሰብን የሚገነባ እየፈረሰ ያለውን መስተጋብራችንን የሚጠግን ነገር ስላቀረብሽልን በርቺ ልንልሽ ይገባል።

  • @seiddegumersha
    @seiddegumersha 2 ปีที่แล้ว

    It is worth to watch, A Million Thanks Mohammed Ali (Burhan)

  • @samuelgirma7566
    @samuelgirma7566 2 ปีที่แล้ว +2

    "ዕውቀት የስጋ ባሪያ ነው ። " በጣም ተመችቶኛል።

  • @muhammedahmed9641
    @muhammedahmed9641 2 ปีที่แล้ว +7

    የስኬታማ ሰዎች ሚስጥር እውቀት አይደለም ገንዘብም አይደለም ጉልበትም አይደለም ማሜ እንዳለው የስሜት ብስለት(Imotional Intelligence ) ነው።

  • @thealchemist4627
    @thealchemist4627 2 ปีที่แล้ว +1

    I was salivating while listening bc i was immersed by his speech

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 2 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤መሀመድ ድንቅ ሰው ነው ❤❤❤

  • @oumermuhammed1075
    @oumermuhammed1075 2 ปีที่แล้ว +4

    Thanks Ebs for your invited this brilliant & gentleman. I think Ebc like u did must have to give regular programs with this brilliant person to teaches the Ethiopians in one time. Ethiopian Government must surrounded with this kinds of genius mind to eliminate the Ethnic politics.

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 2 ปีที่แล้ว +7

    37 መፅሀፍ የፃፈ የዘመኑ አሰላሳይ አሊ ፊሎ /ቡርሀን እድሜ ይስጥሽ እንዲህ አይነት የፕሮግራሙ ለዚህ ህዝብ እንደ ምግብ ያስፈልገዋል ሳንጨራረስ ።።

    • @nasirshafi6250
      @nasirshafi6250 2 ปีที่แล้ว +3

      38ኛውንም እኮ ጨርሶ ገበያ ላይ አውሏል።

    • @EthioGurageTube
      @EthioGurageTube 2 ปีที่แล้ว

      @@nasirshafi6250 ❤️❤️💪

  • @Mcsegnit
    @Mcsegnit 2 ปีที่แล้ว +2

    Magnificent! ልዬ ! እና ነፍስን ሰቅዞ የሚይዝ መስማት ! መጠየቅ ! መልስ ፍለጋ መኳተን!
    👽

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 2 ปีที่แล้ว +3

    ቡርሃን just respect !!

  • @yordialex3665
    @yordialex3665 2 ปีที่แล้ว +3

    እረ ebs እዚው ይቅርልን ብዙ እንማርበታለን

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለ 🙏🏽

  • @lazizabdu4577
    @lazizabdu4577 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውቀቱ ጥልቀቱና ስፋቱ ወሰን የለውምኮ🤔tnxs mame👏

  • @shylook
    @shylook 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ አለማወቅ የበታችነት ይሰማዋል

  • @SoSo-bc3bj
    @SoSo-bc3bj 2 ปีที่แล้ว +4

    መሀመድ ቡርሀን ማሻአላህ ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @madiiyoutube2926
    @madiiyoutube2926 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ በርታልን የምር ቡርሀን ነህ እንዲህ ያለ ተንታኝ አይቸ አላዉቅም አሏህ ሀገራችንን ሰለም ያድርግልን ሰዉም ፍፍቅራችንን ይመልስልን የምር ጭካኔ በዝቷል ለህፃን እንኳን እማይታዘንበት ሆኗል ሀገራችን አሏህ ይዘንልን በርታልን ወንድም ቡርሀን

  • @lulufromethiopia1393
    @lulufromethiopia1393 2 ปีที่แล้ว +2

    Mame iam A proud of You keep it!!!!!

  • @temesgenborko410
    @temesgenborko410 2 ปีที่แล้ว +1

    You are one of some numbers of intelligents in the Ethiopia. Your name will be over the tomb. Thank you brother!

  • @asahseid689
    @asahseid689 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ አገላለጽ ነው

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ሰው ልጅ እራስን መግዛት ዋነኛው ሰውነትአዊ ነው ሰው ሁን ወገኔ

  • @yeshewasdemeke3349
    @yeshewasdemeke3349 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ !! በራስህ አባባል፡፡

  • @-tikuretacademy3608
    @-tikuretacademy3608 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @ሀበሻዊሚላኖ
    @ሀበሻዊሚላኖ 2 ปีที่แล้ว +1

    በርችልን እደዚ አስተማሪየሆነ አሪፍትንታኔ

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 2 ปีที่แล้ว

    ውንድም ሙሃመድ አሊ ቡርሃን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ካንተ ብዙ እንማራለንና አትጥፋብን

  • @justdoit8731
    @justdoit8731 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወንድሜ ደሰ የሚየል ሀሳብ

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 2 ปีที่แล้ว +4

    "Cassius clay", You know you are very smart...Love you.

  • @grace-qv5sm
    @grace-qv5sm 2 ปีที่แล้ว +2

    God Bless you !!

  • @tesfayesisay9104
    @tesfayesisay9104 2 ปีที่แล้ว

    Thnak you! you shared us deep message.

  • @Kebronsenai1822
    @Kebronsenai1822 2 ปีที่แล้ว +2

    የሀይማኖት ሰዎች ቀድመው እምነትን ገለዋል። ለዘመኑ .....ድንቅ አገላለጽ

  • @MimiMimi-qw9rk
    @MimiMimi-qw9rk 2 ปีที่แล้ว +1

    God has put a desire/hole in everybody which can only be filled by finding its Creator

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 2 ปีที่แล้ว +10

    Two of the best show Im alwsys admire on ebs tv. This one and dagi show because of the content they are raising and the guest brought us. Like today. But tonight conversation is more impractical.ሁሌ የማስበው የማሰላስለው ሀሳብ ነው። since I became us residence. I wish you discuss more than book definition. Or as you said Google.......!

  • @abdiedris6415
    @abdiedris6415 2 ปีที่แล้ว

    Rabbi zidni Ilma🤲
    Mashallah mame

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 2 ปีที่แล้ว +1

    Burhan beqa sew neh !!! 👏👏👏

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአንተ የምሰማቸዉ ንግግሮች ይገሩኛል በጣም ብርሃን

  • @Mekdisha
    @Mekdisha 2 ปีที่แล้ว

    He is so amazing!

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 2 ปีที่แล้ว

    I love this men👍👍🙏👍

  • @ybrahimymer
    @ybrahimymer 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነው በርታ

  • @hamuzy
    @hamuzy 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ አቦ ይመችህ

  • @wendudebebe4884
    @wendudebebe4884 2 ปีที่แล้ว

    Wonderful Brother Burham

  • @izedinkemal3812
    @izedinkemal3812 2 ปีที่แล้ว

    Philosopher of humanity

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 2 ปีที่แล้ว

    የፕሮግራም አዘጋጇ በጣም ገራሚ ጠያቂ ናት አድናቆቴ ካለሁበት ይድረስሽ!!

  • @SAR-CO
    @SAR-CO 2 ปีที่แล้ว +1

    you are something else really! as alwayes!😍❤

  • @ሰላሚዝምሐበሻ
    @ሰላሚዝምሐበሻ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዳንተ አይነት እውቀት ያላቸውን ያብዛልን ማሻአላህ

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 ปีที่แล้ว

    I love this Guy and his Ideas 🙏👍

  • @bekanegewo5175
    @bekanegewo5175 2 ปีที่แล้ว

    wow wow......what an expression

  • @micmick2661
    @micmick2661 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ሀሳብ

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 2 ปีที่แล้ว +5

    እንዲህ አይነት ብቃት ያለው ሰው: ያውም ብዙ ያነበበና የፃፈ: ደግሞም ለወጣቱ በእድሜ የቀረበ: ለማስተማርም የበቃ: በቴሌቪዥን #ፕሮግራም ተይዞለት ቢያንስ #በሳምንት ኣንድ ጊዜ ለ1 ሰአት በቋሚነት በተከታታይ እንዲቀርብ ብታደርጉ ብዙ ወጣቶች #ይማሩበታል!!!
    ይህ ቢሆን #ማህበራዊ መስተጋብርን በማሻሻል/በማሳደግ #ሀገራዊ አስተሳሰብ ይዳብራል!
    (ኢትዮጵያ እኮ 3 ሺ አመት ሙሉ (ዛሬም ድረስ) ህዝብ #እየተራበ በየቀኑ ቢያንስ በየሳምንቱ 3 ግዜ #የዘፈን ፕሮግራም በሬዲዮና በቲቪ የሚቀርብባት... #ድንቁርና እንደ እውቀት የሰለጠነበት ሀገር ስለሆነች #የአስተሳሰብ ለውጥ በእጅጉ የሚያስፈልጋት ሀገር ናት!!!)

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 2 ปีที่แล้ว

    Moh. Tebarek Abo 🙏🙏🙏

  • @milkykadi7245
    @milkykadi7245 2 ปีที่แล้ว +2

    WOW🙏🙏🙏

  • @spiritbeing9945
    @spiritbeing9945 2 ปีที่แล้ว

    Einestien said,
    "Imagination is more important than knowledge"

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Mamme berta

  • @abrahamtsehaye3817
    @abrahamtsehaye3817 2 ปีที่แล้ว +12

    ቡርሃን ሸምድዶ አያወራም። እውነቱ ላይ ቆሞ በንባብ፣ በጽሑፍና በማስተዋል ተገርቶ የሚናገር የዚህ ዘመን በተለይም የወጣቱ ትውልድ ፈዋሽ ኃይል ነው።

    • @emmanuellashimelis3405
      @emmanuellashimelis3405 2 ปีที่แล้ว

      The fear of the Lord is the beginning of knowledge. This is what we miss from our educational system

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ማሜ