Thanks as always you make me motivated everytime, am sure already you done it what treatment can i put on my face while am cooking specially habesha food it take time so please help me
Yene fkere thanku so much..ene feta wezame new ena darkspot alebch ena men aynat surem&moustrizer or men aynat skin care metekam alebch..pls say something yene konjo..thanku
ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ፣ የዛሬው ቪዲዮ ድክም ሲላችሁ ለሚቀጥለው ቀን ፍክት ያለ ቆዳ ለምግፕት ማታ ላይ ተጠቀሙት በጣም ቆንጆ ነው ፣ መልካም ቀን ይሁንላችው
🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
የ Instagram channel
instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
Website. Qusaqus.com
ስልክ +251944032449
Telbawen be tiraw nw kalya???
ቃልዬ ፕሊስ እስኪን ታግ ለማጥፋት ምን ላድርግ አንገቴ ላይ በትንንሹ እየወጣብኝ በዛ ላዬ ደሞ ያሳክካል እንደገና ደግሞ ፊቴ ላይ ድሮ በልምድ ማሪያም ስማኝ ነው የምንለው ጥቁሩ ፊቴ ላይ እየበዛብኝ ሄደ ስለሱ ምታቂው ነገር ካለ እባክሽ🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ቃሉ እድሜ ላንቺ እራሴን እየጠበኩ ነው
ቃል ውብብብብብብ በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ👏👏👏💕💕🌷🌷
ቃልዬዬዬ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ይመስላል ይሞከራል thank you for sharing 👍👍😘😘
የኔ ውድ እንዴት ነሽ 🥰 በጣም አመሰግናለሁ🙏
ዋው ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ
ለትረገዝ መድረቅ ምን እንጠቀም
Tebarkiye zemenye!
Stmmishn betame wodijewalehu ena yalege bezu enfaleti yelewomi?
Fita laye mine yelege neberi ahune gine kindba laye tinsh tikur negr wotobege men tyegalesh ?
Bekirbu newo yayehuti betleye semer tehaye chger alebege .
Egzabehare yemsigen melkame enkilfe. Selame edriye. ❤❤
ቃልየ ብታይ ካንድ አንድ ነው የሞከርኩት ፊቴን ባንዴ ነው የቀየረው በጣም ነው የማመሰግንሽ🙏❤️❤️❤️❤️ ተባረኪልኝ🥰
አመሰግናለዉ ቃልዬ ሞከርኩት በጣም ጥሩ አድርጎልኛል ማይጠይቀኝ ሰዉ የለም የሚታይ ለዉጥ አለዉ ተባረኪ
yne knjo swedish berchilin I am inspired with you.
ዋውውውው አሪፍ ነው ቃልዬ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow kalye ye tseguresh wez endet endemiamr yene fit mnm aynet nger aychlm techegriyalew
Thanks so much ❤ 🙏
እንረዳሻለን ቃልዬ አብሽሪ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው👍👍👍🥰
Eshi yene konjo thank you 😊 💝
ይሞከራል ቃልየ አውነትም የዋህ ጥራጥሬ 😍 ተልባ በጣም ጠቃሚ የእህል ዘር ነው ልክ ነሽ አናመስግናለን የኔውድ🙏
Thank you my dear ❤️ yes it is❤
What's the Amazon link for your steamer
Thanks as always you make me motivated everytime, am sure already you done it what treatment can i put on my face while am cooking specially habesha food it take time so please help me
እናመሰግናለን እህት ጥያቄ ነበረኝ ፊቴ አረጀ እና አይኔ ስር ጠቆር ክሬም ጠቁሚኝ እስኪ
ውይ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያወቅሽውን በማሳወቅሽ ተባረኪልን
ቃልዬ እናመሰግናለን በጣም ተባረኪ ግን ተልባው ይቆላል ወይስ ጥሬው ነው የሚፈጨው አምሮብሻል
kaliye God Bless U More U Are Brand!! But Vitamin C Serum ከተቀበን ቧኋላ መታጠብ ነዉ ወይስ እንደት ነዉ ብሩክ ነሽ።
I thank you kaleye 😍🙏
እህቴ በአላህ መልሽልኝ እኔ ፊቴን ያሳከኛል እጉጮቼላይ በሁለቱም እናም በሳሙና ታጥቤ ሳበቃ ይፈረፈራል ጉንጬ ሁሉም አይደለም ባድጎን እስከጆሮዬ ነው ያልሞከርኩት የለም ፋርማሲም ሂጄ በከክና ሳሙና ሰጡኝ ምንም ለውጥ የለም ታጥቤ ሳበቃ ይፈረፈርና ሲደርቅ ይገሸላለጣል
ጥያቄየንግን. መልሸ. እሱጪሱምድነው. ሊገዛፈልጌ. ጥቅሙምንድነው. ውሀነውውሰጡወይሰ
leger terat negerin
ሰላም እህታችን ያንቺ ፊት እኮ ጥርት ያለ ነው የጠቋቀቆረን ፊት ማፅዳቱን በምንማወቅ ይቻላል?
Welcome kali 🌹 I will definitely try this 👍 berchi
Eshi yene konjo ❤
Yene fkere thanku so much..ene feta wezame new ena darkspot alebch ena men aynat surem&moustrizer or men aynat skin care metekam alebch..pls say something yene konjo..thanku
Thank you so much it’s amazing I will try it bless you 💕💕
Amen amen yene konjo thank you 😊 💝
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝዝዝት ይበልልን እህታለም አመሰግናለሁ እማምላክ ከነቤተሰብሽ ትጠብቅልን አሜን፫ በርቺልን አሪፍ ነዉ
Thank you beautiful 🙏
Anchi lij tetenikeki..betam bezzza',
Thank you so
ሰላም ነሽ እህቴ የፊት እስቲሙን ስሙን በትነግሪኝ
የኔ ውድ ተባረኪልኝ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌
Amen amen yene konjo
Thank u dear
Kalye ye Tsom beyaynetu aregshin eko! Min keren ahun? Just for kidding yene Konjo le Fegegta new ! Thank you 🙏 for sharing
Yne mar ples can u tell me the stim ur using from where i can get it and the name? I bout one from amazon but it is not good
Selam amlsk lamchi ye vitamin c cream be photo laklin tebareki
Eshi yene konjo please text me on Telegram group zemenawit lay
tnx
Thanks so much my beauty girl 😍😍
Thank you Kalye🙏❤️
Thank you hiwiyee ❤
Le madiyat yemireda kawekesh yalmokerkut neger yelem
Thank you so beautiful sister 💓
የእውነት ለማናገር አንቺ ሳይ ሞራሌ በጣም ነው የሚነሳሳው even ከተጎለቱኩበት የምነሳበት ቀን አለ እና ሞራሌ ብዬሻለው
አዲሱ ስሜን ወድጄዋለው❤ thank you 😊
ማሚየ ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል😍✍️ መጀመርያ ለድፍረቴ ይቅርታ🙏1,ሁሊ ማስክ ማድረግ ለቆዳችን ጥሩ ነው ወይ?! አንቺ ሁሊ ነው የምትጠቀሚው ከተጠቀምሽስ አቋረጠሽው ታውቂለሽ ወይ ?!አወ ከሆነ አጋጣሚ ነገሮች ባይመቻችሉን ሁሊ እየተጠቀምን ቆይተን አቁመን ለፊታችን ችግር አያመጣብንም ወይ?! ለቆዳችን የማስማማን ነገር እንዴት ማወቅ እንችላለን ?! እኔ እፈራለው ማስኮችን ክሬሞችን መጠቀም እየፈለኩ ኢ/ያ ገብቼ ባጣውስ በማለት ምን ትመክሪኛለሽ ?!ሊላ የሽንብራ ዱቄት እና የተልባው ጥሩ ዱቄት የምትያቸው ክሪሞች ፎቶ አንስተሽ ፓስት አድርጊልን ማሚየ እህቴ ማድያት አላት ምን ብታደርግ ትመክርያታለሽ 🥰❤ በጣም ጎበዝ ነሽ እሞክረዋለሁ ከምክርሽ ቡሃላ
Kaliye thank you for sharing. Be Samint sinte Giza new steam minadrgew
ሁለቴ ብታደርጊ ምንም ችግር የለውም ግን እንደ ቆዳሽ አይነት ይወስነዋል
Thank you zemenawit ewntm zemenawit I like your video gobez 🥰👏👏👏
Eshi yene konjo thank you 😊 💝
Thank you for sharing😍
Thank you my dear ❤️ 😘
ቃልዬ የቴሌግራም ቻናል አለሽ እንዴ? ካለሽ ሊንኩን አስቀምጭልኝ
Nice
Kalye dear welcome 😘 Thanks
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤
እነመሰግነለን ቀል እኔ ምንም በደርግ ጥቁር ነጠብጠቡ አሌድ አለኝ አይኔ ስርም በጠም ጥቁር ነው መለ በይኝ አጋር ልጋበ ትንሽ ወራት ነው የቀራኝ ?
እሺ የኔ ቆንጆ አሁን ሰው አግኝቻለው እየቀባሁ የማሳያቹ እሷም ጥቁር አለባት እና በሚቀጥለው ሳምንት ቪዲዮ ጠብቂ እሺ የኔ ቆንጆ
ወይኔ እኔም አይኔስር አፌ ስር ጥቁር ብሎብኛል ሀገርም ልገባ ስላሰብኩ ፏ ማለት እፈልግ ነበር ክክክ
@@zemenawit እሺ ውዴ
@@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ አብሺሪ ፈሀ እንላለን ክክክ
@@sultanm7mad364 አላህ ያበሽርሽ ማማየ እሺ እንላለን ኧረ
ቃልዬ ፍርጅ የተረፈንን ማስቀመጥ እንችላለን?
Qaleye yebizinetun negerma teyew uf ethiooia betesebga yashofnewen new eyefegan yalenew wechi sertesh segebi endegena ebet lijina sera yexebeqal leziya yemokeral❤🙏
Thank you for sharing kalye, share
Thank you konjo ❤🥰
@@zemenawit ቃልየ ደሞ ላንች እድሉን አግኝቸ ነው ከዚህ በላይ የሚገባሽ ቅን ልብ ያለሽ ሠው ነሽ i love you
ተልባን በውሀ ቀላቅለን ከተረፈን ውጭ ማስቀመጥ ይቻላል ወይስ የግድ ፍርጂ መግባት አለበት??
Besmet andy yebkale zemen
እህቴ የምታሳይው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው እጅ ይባርክ:: አንገቴ ይጠቁራል የፊቱን ውህድ ለአንገትም ማድረግ ይቻላል? ወይስ ለአንገት የሰራሽው አለ? መልስ እጠብቃለሁ ተባረኪ
ቅባቱ ነው የማጠቁርብን ፊታችን ስንታጠብ አብሮ መታጠብ ለፊት የተጠቀምሽውን ሁሉ አገትሽን ጭምር እሺው ታጠብ እና ሎሚ በስካር ቲማቲም በስኳር እኔ የተጠቀምኩት ነው ውዴ አይዞን
ቃልዬ እስኪ በማርያም መልሽሊኝ አይኔ ስር እያበጠ ይጠቁራል ምን ልጠቀም እንዳታልፊኝ 🙏
ማዘር የት ሄዱ ዛሬ
የሎሽኑ ስም ምንድን ነው
ኣውሮፓ ያለን እንዴት ማግኘት ይቻላል? እሩዙ ዱቄቱ ቢሆን ችግር አለው ውህዱንስ ለስንት ቀን ነው እምንጠቀመው ፍሪጅ ውስጥ አድርገን?
Birk Bey Yene konjo
ቃልየ ተልባውን ጥሬውን ነው የምንፈጨው ተቆልቶ ነው
Mashallah
በርች የእኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
እሺ የኔ ቆንጆ
እሩዙን ሳንቀል ብዘፈዝፈውስ
Steam Material yet new yemigegnew
Watching # 2 gobez berchi ❤️🙏
Love you konjo ❤️
Thank you konjo ❤❤
ቃልዬ ምርጥ ውህዶች ናቸው እኔም እሞክረዋለው🥰🥰
Eshi yene konjo thank you 😊 💝
@@zemenawit እናመሰግናለን ቃሊዬ እረ ለሸፋታ የሚሆን ክሬም ንገረኝ ሴራቪ ለጥቁር ነጠብጣብ ይሆናል ከፈሬ ደሞ እደረቀ ተቸገረኩ
ዌልካም ቃልዬ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤💝💝💝😘😘😘🏃🏃🏃🏃
በጣም ጥሩ ውህድነው ግን እኔ የተቸገርኩት ፊቴ ይቀላል ምን ትመክሪኛለሽ ጉንጬ ላይ ግንባሬ እባክሽ ለዚህ የሚሆን ውህድ ምን ትመክሪኛለሽ አመስግናለው
🙏
Welcome kalye 😍
Thank you yene konjo ❤️ my surprise love you
@@zemenawit love you too ❤️
ቃልዬ በናትሽ እህቴ ብጉር በጣም አስቸገራት ያልሄደችበት ያልሞከረችው የለም እስቲ እርጅኝ
ቁጥርሽ ፃፊ ልጠቁምልሽ እኔ ቡጉር እስቸግሮኝ ነበር እሁን እበባ መስያልሁ.
የኔ ዉዱ የሩዝ ዱቄት ይሆናል ?
ይሆና
አዎ ይቻላል
አመሠግናለዉ
@@rahelmamo6197 አመሠግናለዉ❤❤
Welcome Qalye 😍💜
Hi yene konjo ❤
እስቲም መጠቀም እፈልጋለሁ ግን ስጠቀመው ፊቴ አልፎ አልፎ ብልዝ ብልዝ ይላል
እንደዛ ከሆነ ይቅርብሽ እሺ
@@zemenawit ታይዳ እንዳንች በምን ፏ ልበል በስቲሙ ቦታ
Bewoha becha new mitatebew
If that works for you that is great 👍 eshi
ውህዱላአይ የድንች እና የሎሚ ጭማአቂ ብትጨሚሪበቷ እንዲሁም እረጎ የተለየነው ለውጡ በአጭረ ጊዜለውጥ አለው
እህቴ ለቡግር ይሆናል?
ተልባው ጥሪው ነው የሚፈጨው ውህዱ ፍሪጅ አድርገን መጠቀም እንችላለን
Tefasheben
Beram Des Yell
ብዙ ጊዜ እስቲም ትጠቀሚያለሽ ቆዳ ያሳሳል ይባላል እኮ ?
አረ እኔም ነጠብጣብ አስቸግሮኛል
አይዞሽ የኔ ውድ ሞክሪው እሺ
ቃል ጸጉርሽ ጥቁረቱ ሲያምር
💚💛❤😘
❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
Kal filthy derkena kdada leads slew
#1
Yes you are my dear ♥️
8
Wubnesh!
Thank you my dear ❤️ 😘
ዎው ብጣም ቆንጅ ነው በርቻ #rowfoodletay 👈 ቤተሰብ አርግል ወድቻይ 🙏🥰
Thank you my dear ❤️
Thank you for sharing ❤️