የምታምነውን እወቅ | ትምህርተ ስላሴ| ፓስተር አስፋው በቀለ| www.operationezra.com

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 204

  • @tigesthebabo4241
    @tigesthebabo4241 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር አምላካችን በሚያስፈልገው ሁሉ በሰማይ በረከት ጠል ይባርክህ
    አንተን ለኛ የሰጠ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @hopehope8107
    @hopehope8107 ปีที่แล้ว +21

    ስለ ስላሴ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል። ፀጋ ይብዛልህ። መንፈስ ቅዱስ ሁላችንንም ያስተምረን።

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m ปีที่แล้ว +36

    እግዚአብሔር የቃሉን መገለጥ ይጨምርልህ የኔ አባት❤❤

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመን ይባረህ አንተ ሀያል እ/ር ጥበብና እዉቀት እንደነ ዳንኤል የሰጠህ የዘመናችን ስጦታ ተባረክ። ትምህርትህ በመሰዳ መፅሁፍ በስእል በቻርት የተደገፈ መሆኑ በጣም ግልፅ ያደርገዋል። ከታሪክ ጋር የተናበበ በመሆኑ ሙሉ እዉቀት ይሰጣል። ሁሉንም እየተማርኩ ነዉ ተጠቅሜለዉ። ደግሞ የሚገርም አስተማሪ ነህ ታላቅ ለዘመናችን ስጦታ ነህ። ተባረክ

  • @deaconabrham
    @deaconabrham ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በጣም እንወድሀለን።
    በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው።
    የዘመናችን አትናቴዮስ ነህ።
    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዲያቆን ነኝ በእርግጥ የእኛም ቤተ ክርስቲያን ስለ ሥላሴ ጥሩ ትምህርት ትሰጣለች።
    ሥላሴያውያን መካከል ልዩነት ብዙም የለም።
    ትንሽ ልዩነት ቢኖርም መደጋገፍ አለብን።
    በተለይ ኦንሊ ጂሰሶች በዚህ ዘመን በጣም ብዙ ምዕመናንን ከወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ሲነጥቁ ከኦርቶዶክስም ሲነጥቁ በጣም ይሰማኛል።
    ትምህርተ ሥላሴን ምዕመናንን በደንብ ማስተማስ አለብን።
    እውነት ለመናገር ጥሩ ነው በርታ
    ብዙ እውቀት እያገኘን ነው
    የእውቀት ሰው ነህ።
    የእውቀት ገላጭ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sammyteka6819
    @sammyteka6819 12 วันที่ผ่านมา

    God bess you paster very use full lesson that you gave us thank you ❤❤

  • @abelmamo7090
    @abelmamo7090 26 วันที่ผ่านมา

    yebareku abatachen

  • @SolomonAlemu-ur5fo
    @SolomonAlemu-ur5fo 24 วันที่ผ่านมา

    አሜን ነወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abirhamisilka8200
    @abirhamisilka8200 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዘሏት አበታችን ቅርብ ጊዜ ነው መከተተል የጀመርኩት ግን በብዙ ተጠቀም ነኝ ❤

  • @JohnBlessedBlessed
    @JohnBlessedBlessed หลายเดือนก่อน

    God bless you pastor ye ❤❤❤❤❤

  • @barasafenadebesa1426
    @barasafenadebesa1426 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ግዜ ተወዛግበ ነበርኩኝ አሁን አንተ ስታስተምር በጣም ነው መንፈስ ቅዱስ አግዞኝ የገባኝና ለላ ምን ይባላል ጌታችን አምላካችን አብስቶ ይባረክህ ፣ ፀጋ ይጨምርልህ ፣ ዘመንህ ይለምልምህ ተባረክልኝ ። ❤❤❤

  • @demelashawoke4409
    @demelashawoke4409 ปีที่แล้ว +11

    ፓስተርዬ እናቴ በቅርቡ ቀዶጥገና ታደርጋለችና እባካችሁ ቅዱሳን ፀልዪልኝ

  • @hamereminino5598
    @hamereminino5598 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ😊

  • @yordanostesfaye-n6n
    @yordanostesfaye-n6n ปีที่แล้ว +1

    መፅሀፍትን ስለማታውቁ ትስታላቹ

  • @BERHANUish
    @BERHANUish ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሄር በዚህ ዘመን እንዳንተ በእውቀት በትሕትና የሚያስተምረን ስለሰጠን እሱ የተመሰገነ ይሁን። Thank you !!!

    • @nesanetdebebe4090
      @nesanetdebebe4090 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው በተለይ ለእኔ እና እንደ እኔ ተሞ በቤት ለሉት ጥሩ ዕድል ነው ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @AnisaAnisa-q4u
    @AnisaAnisa-q4u 2 หลายเดือนก่อน

    AMNE AMNE GETA YIBARKI TABARKI 👍🏻 ♥️

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ስላሴ ማወቅና መማር የእያንዳንዱ ክርስቲያን ሃላፊነት ነው። አምላካችን ሊታወቅ የሚችል አምላክ ነው።

  • @girmakusa6423
    @girmakusa6423 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፖስተርዬ! እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ! ከነ ቤተሰብክ

  • @hannabedlu1328
    @hannabedlu1328 ปีที่แล้ว +1

    በእንባ ነው የሰማሁት ፓስተርዬ ተባረክ አምላካችን ት.... ልቅ አምላክ ነው !!!

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክዎት ፓስተር ትምህርቱ ከድምፅ ጥራት ጋር ስለሆነ በደንብ ገብቶኝ እየተማርኩኝ ነውና አመሠግናለሁ ጌታ ኢየሱስ ይመጣል አሜን ❤❤

  • @NatinaelMulatu
    @NatinaelMulatu 2 วันที่ผ่านมา

    በርታ

  • @wubeyeeyesus8546
    @wubeyeeyesus8546 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር እኔ ገና አሁን ነው ትምህርትህን ሰምቼ የተባረኩት እውነት ብርክ በልልን ብዛልን ጌታ ይጨምርብህ ተባረክ !!

  • @GetachewSolomon-kx6ho
    @GetachewSolomon-kx6ho ปีที่แล้ว

    ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ በነገር ሁሉ ይባርክ እኔ በእውነት ተባርከያለው።

  • @dawitgetachewofficial5624
    @dawitgetachewofficial5624 ปีที่แล้ว +1

    Pastor በረከታችን ነህ ይህ ትምህርት በጉባኤ መሰጠት ያለበት ትልቅ ትምህርት ነው ብሩክ ሁንልኝ❤❤

  • @sarinaandmillionfamily456
    @sarinaandmillionfamily456 ปีที่แล้ว

    በጣም ይጠቅመኛል ይህን ትምህርት ለብዙ ሰው አዳርሳለሁ❤❤❤

  • @SelamawitWondemu-d8m
    @SelamawitWondemu-d8m 9 หลายเดือนก่อน

    Zemnhe yebark pastorya wenwdehalen beytegawem Giza yesmal yegzabhar Kal ayselchem selasa temert asfelgi new

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu9850 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you pastor, blessed more.

  • @dawitwegayehu5547
    @dawitwegayehu5547 ปีที่แล้ว

    ቂ ቂ ስላሴን ለማብራራት መሞከርህ በጣም አስቂኝ ነው ዛሮብህ ግዜአችንን አትግደል

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 ปีที่แล้ว

    እንዲህ አይነት ትምህርት ነው በዚህ ዘመን ያጣነው እውነት ለመናገር። የእግዚአብርን ማንነት ምን አይነት አምላክ እንደሆነ ክብሩን ፍቅሩን በጥልቀት ውስጣችን የሚያፈሱትንና ህልውናውን የሚተክሉትን ስናጣ እንደጠንቋይ የሚለፈልፉና አምላክን ከጥቅምና ከቁስ ጋር ከሰጠና ከነሳ ጋር ከአገኘና ከአጣ ጋር አጣብቀው የሚተርጉሙ ምድራዊያን ጋር በመርመጥመጥ ዘመናችንን ለመጨረሽ መሽቀዳደሙን ተያይዘነዋልና ጌታ ይመልሰን። ፓስተር እግዚአብሄር(ኤሎሂም) ይባርክህ። አመሰግንሃለሁ

  • @getamesayworku8961
    @getamesayworku8961 ปีที่แล้ว +1

    መጋቢ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @habitinsheTageseእየሱስያድና
    @habitinsheTageseእየሱስያድና ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 4 หลายเดือนก่อน

    ሐዋርያት አሰበች ትክክለኛ ከእግዚአብሔር ቃል ነው የሚያሰተምህሩት እንዳንተ እናተ ቴወሎጀ ክርሰቲያንዝም እያሉ ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ አያወሩም ።

  • @rihanasaed5228
    @rihanasaed5228 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምፈልገው በጣም የብዙ ሰው ጥያቄ ነው አንዲት ዘመዴ በቅርብ ጊዜ በስላሴ ጥያቄ መሠረት ስለሌላት ከብዙ ዘመን የክርስትና ሕይወት ወደ ስህት ወዳለበት ኢየሱስ ሚካኤል ነው ብለው ከመላዕክት እኩል ወደ አደረጉት ኢየሱስ አምላክ አይደለም ወደ ሚሉት የስህተት ትምህርት በስላሴ ላይ ይዘው የተነሱት ጆቫ ገብታ ስለስላሴ ላስረዳት የምፈልገው ትምህርት ነው ተባረክ ፓስተር በዚህ ትምሆርት ክርስትያን ሊታነፅ ይገባዋል ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog ปีที่แล้ว

    Pastorye betam new yemebarekeh …..sewedechi sakebereh🥰🥰🥰🥰

  • @zerihufekadu2089
    @zerihufekadu2089 ปีที่แล้ว

    ፓስተር አስፋው የጊዜውን ቃል እያስተማርከን ስለሆነ ተባረክልን

  • @Smashville3
    @Smashville3 ปีที่แล้ว +1

    ጤነኛ ትምህርት 🙏💕 ጠንካራ ምግብ 🙏

  • @diqineshgetachew-ij1uq
    @diqineshgetachew-ij1uq ปีที่แล้ว

    geta iyesusi basamayawi barakati yibariki abate

  • @daviddeel6067
    @daviddeel6067 ปีที่แล้ว

    እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።
    በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና።
    ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል።
    ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2 : 8 -10

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 4 หลายเดือนก่อน

    ከድሬደዋ፡በትምህርትህ፡ተጠቅሜአለሁ፡ተባረክ፡ይብዛልህ 11:54

  • @almey.7770
    @almey.7770 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ : ግሩም የሆነ ትምህርት ነው : ብዙ ተምሬለው
    God Almighty bless you

  • @saraaemedin1457
    @saraaemedin1457 5 หลายเดือนก่อน

    እሜን ተባርኩ ፓ/ር አስፋው

  • @terefekasaye
    @terefekasaye 7 หลายเดือนก่อน

    Behawariyat zemen yalneberewu ingida yehasatanyochi timihirt mehonun teredanna weda iwunatanya yehawariyat timihirt temeles.

  • @wudigutema8234
    @wudigutema8234 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይለምልም

  • @አቸረዘበአማን
    @አቸረዘበአማን 6 หลายเดือนก่อน

    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ!
    አንድ አምላክ!
    አሜን!

  • @sofyeedi3101
    @sofyeedi3101 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር በቡዙ ተጠቅመናል :: ይጨምርልህ ተባረክ🙏

  • @zelalem8865
    @zelalem8865 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ

  • @obsefikiru7253
    @obsefikiru7253 ปีที่แล้ว

    God bless you!!!!!!!!!!!

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ፡ኦየሱስ፡ይባርክህ፡በትምህርትህ፡እየተጠቀምኪኞ፡ነው 8:59 9:02

  • @GbBg-m4n
    @GbBg-m4n ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ አስተምረኛ❤❤❤❤

  • @solomonshewa9245
    @solomonshewa9245 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር።
    በብዙ ተባረክልን!!

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 ปีที่แล้ว

    God Bless You pastor!!

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 4 หลายเดือนก่อน

    2ኛ ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
    ¹⁰ ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤
    ¹¹ ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና።

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤God bless you pastor

  • @genetgkiros8746
    @genetgkiros8746 6 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን ፓ/ር እኔ ቴዎሎጂ እየተማርኩ ነው ስለስላሴ እየተማርን ነው አስተማሪያችን በጣም ጎበዝ ነው ከመሰረተ ክርስቶስ ፓ/ር ዮናስ ይባላል እኔ ግን ስለስላሴ በጣም ነው ግራ የሚገባኝ እባክህ እንዴት ማድረግ ወይም እንዴት መረዳት እንዳለብኝ እባክህን እርዳኝ ተባረክልኝ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተር በጣም ወሳኝ አስተምህሮት ነው ይሄን ማወቅ በጣም ጠቃሚና ለሚጠይቁንም መልስ ለመስጠት የተዘጋጀን ያደርገናል ፡ ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @derejemengistu6701
    @derejemengistu6701 หลายเดือนก่อน

    tebarek

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ፖስተርዬ! እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ! ከነ ቤተሰብክ 🙏🏾

  • @tegistgebrekidan6228
    @tegistgebrekidan6228 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፓስተር

  • @silasabebe7699
    @silasabebe7699 ปีที่แล้ว

    ተብረክልን

  • @ሳምሪዬፍቅር
    @ሳምሪዬፍቅር ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ጌታ ይባርክህ

  • @zuzilovey
    @zuzilovey ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ ዳድ❤

  • @rustomgoitomhabtu7350
    @rustomgoitomhabtu7350 ปีที่แล้ว

    እግዝኣብሔር ይባርክህ ጸጋ ያብዛልህ ክብር ለ የሱስ ይሁን

  • @asmeromghebrezighabiher4282
    @asmeromghebrezighabiher4282 ปีที่แล้ว +1

    Grace more pastor bless bless ❤❤❤

  • @gutudedecha6242
    @gutudedecha6242 ปีที่แล้ว

    God bless you again and again ❤

  • @betelhemshimeles
    @betelhemshimeles ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ ፓስተር

  • @bethiefrem2910
    @bethiefrem2910 ปีที่แล้ว

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርኸህ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተር በእውነት እንዴት በትምርቶችህ እየተጠቀምኩ መሠለህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @chrismetube6696
    @chrismetube6696 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Pastor 🙏🙏❤️

  • @yemisrachmulatu3677
    @yemisrachmulatu3677 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 ปีที่แล้ว

    ሻሎም፣ሻሎም፣ፖስተር ፣ጌታ፣ይባርክህ፣ትልቅ፣ትምሀርት ፣ነው፣ጌታ፣ዘመንህን፣ይባርክ።

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 ปีที่แล้ว

    Yetwld abat berkatachn neh be eysus dem shfnkuh keytgnawm yetlat eked❤

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር።እንደ አንተ ዓይነት እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የገለጠለት ይህን ዕውቀት ስላደረስከን እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @elfinesh
    @elfinesh ปีที่แล้ว

    በኢየሱስ ስም ተባረክ ፓስተርዬ 🙏🙏

  • @nuruadem123
    @nuruadem123 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሉንም ተወው እና በግልፅ የዱሮ ነብያት የሰበኩበትን እነአብረሀም እነሙሴ ያስተማሩበትን አሳየን

  • @derejegaddissa3855
    @derejegaddissa3855 ปีที่แล้ว +1

    Pastor I follow teaching strictly ,Gad bless you thank you

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 3 หลายเดือนก่อน

    ሥላሴን ማስተማር ማለት የኢየሱስን መለኮት መደምሰስ ይሆናል የአውሬው ቋነቋ ነው

  • @aregashworo6111
    @aregashworo6111 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር እባሮኮት እንዎዱታለን ተባርኩ ለኝ

  • @anchinalumengist7265
    @anchinalumengist7265 ปีที่แล้ว +1

    Amen. We will be waiting for it.

  • @teddyteshome4103
    @teddyteshome4103 ปีที่แล้ว

    Geta yibariki pastor

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESS U

  • @zewdy8803
    @zewdy8803 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንዳንተ ያሉ እዉነተኛ አስተማሪ ነው የሚያስፈልጉን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ

  • @benyamkebde3145
    @benyamkebde3145 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ትምህርቱ የብዙወቻችንን እይታ ያበራል እግዚያቤር ይባርክህ🙏

  • @milliontegegnework2769
    @milliontegegnework2769 ปีที่แล้ว

    መጋቢ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው፡፡ ዘመንህ ይባረክ ነገር ግን ስለ ስላሴ የባህሪ አንድነት ስታስረዳ መለኮት ራሱን በሶስት ‹‹ስብዕናዎች›› ገልጧል የሚል ቃል ተጠቅመሃል፡፡ ከታላቅ ትህትና ጋር ‹‹ሰብዕና›› የሚለው ቃል ‹‹ሰብዕ›› ከሚል የግዕዝ ቃል የመጣ ሲሆን ሰዋዊነትን ለመግለጽ ጥቅም ላይ የዋለ ቃል ነውና ‹‹ማንነት›› ቢባል ይሻላል ለማለት ነው፡፡ አስተያየቴ ከታለቅ አክብሮት ጋር ነው፡፡

  • @tesfautub
    @tesfautub ปีที่แล้ว +1

    Your the best theological never seen my life....even if am still orthodox!

  • @danieldejene9800
    @danieldejene9800 ปีที่แล้ว

    ተባረክ በብዙ

  • @yoditalemu6521
    @yoditalemu6521 ปีที่แล้ว

    እኛን በባረክህበት በረከት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ, ወንድማችን::

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 ปีที่แล้ว +1

    Thank you! God bless you 🙏

  • @estifanosteshome2244
    @estifanosteshome2244 ปีที่แล้ว

    tebarke abate......ewdhalwe🙌

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 ปีที่แล้ว

    Blessings to you Pastor Asfaw

  • @tsehayew2003
    @tsehayew2003 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Pastor, I am happy to learn this. 🙏

  • @getachewadmasu2186
    @getachewadmasu2186 22 วันที่ผ่านมา

    Beyond our imagination

  • @kmstube6385
    @kmstube6385 ปีที่แล้ว

    ፓስተርዬ ብዛልን #KMS_Tube.

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @kalkidangirma6453
    @kalkidangirma6453 ปีที่แล้ว +1

    I love you

  • @derejedaniel1644
    @derejedaniel1644 10 หลายเดือนก่อน

    Tebarki

  • @anchinalumengist7265
    @anchinalumengist7265 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for teaching us. እውነተኛ፣ የደቀ መዝሙር ፣ትምህርት፣ እያገኘሁ ነው።

  • @meherettadese8730
    @meherettadese8730 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN God bless you man of God

  • @dejenetamiru
    @dejenetamiru 10 หลายเดือนก่อน

    ቆላስይስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።
    ⁹ በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤
    ንስሐ ብትገባ ይሻላል

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏