የምታምነውን እወቅ | የእግዚአብሔር ባህርያት | ፓስተር አስፋው በቀለ |www.operationezra.com

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in Amharic!
    ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።

ความคิดเห็น • 41

  • @muluwork8658
    @muluwork8658 ปีที่แล้ว +1

    _ፓስተር እንኳን በክርስቶስ አንተን ሰጠን ተባረክበቃሉ ተባርኬአለሁ

  • @mesfingashaw154
    @mesfingashaw154 ปีที่แล้ว +19

    በቅንነትና በእውነት በትጋት እግዚአብሔርን ስለምታገለግል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mulukenagazia6083
    @mulukenagazia6083 ปีที่แล้ว +6

    ፓስተር እኔ ብዙ ጊዜ ትምህርቶችህን አዳምጣለሁ በጣም ተጠቃሚ ነኝ እግዚአብሄር ይባርክ ለማለት ነው ከአክብሮት ጋር

  • @sarak8019
    @sarak8019 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ፓስተር አስፋው!! እውነት ነው " እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም"።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +8

    ፓስተር ጸጋው ይብዛልህ ።

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን በብዙ ተባረክ ፓስተር

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel ปีที่แล้ว +4

    አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ።
    ተባረክ ወንድሜ ፓስተር አስፋው።

  • @regasadame7601
    @regasadame7601 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ወንድማችን እውነቱን ናትነግራን ዘወትር ትለፋለህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @blniyam4048
    @blniyam4048 ปีที่แล้ว +3

    Amen 🙏

  • @tsehayhailemariam7106
    @tsehayhailemariam7106 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሜን እጅግ በጣም ተበላሽተናል በፍራት ወደ እግዚአብሔር መመለስ ይሁንልን አሜን

  • @abeni2740
    @abeni2740 ปีที่แล้ว +6

    የጊዜው ቃል ነው ጌታ ኢየሱስ ይባረረክሀ ፓስተር .

  • @blniyam4048
    @blniyam4048 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን 🙏

  • @ContentDriftwood-ws3sx
    @ContentDriftwood-ws3sx 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @mirafsium8603
    @mirafsium8603 ปีที่แล้ว +3

    Bless u PASTOR zemenh ybarek

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tsigeasefa-ho1ec
    @tsigeasefa-ho1ec ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንን ጌታ ይበርኮት ፐስቴር❤❤

  • @zetseatwoldesillaae3287
    @zetseatwoldesillaae3287 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen

  • @wogenedanboba1295
    @wogenedanboba1295 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @user-md5ik1yd2x
    @user-md5ik1yd2x 10 หลายเดือนก่อน

    Ameeen!!!

  • @maziferenje
    @maziferenje 29 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ፓስተርየ በጣም ነው ምወድህ

  • @user-qv4zq6mc9c
    @user-qv4zq6mc9c หลายเดือนก่อน

    አሜን ፀጋው ይብዛልን

  • @akiyamelakugaming4870
    @akiyamelakugaming4870 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏 🙌

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልኝኝኝኝኝ

  • @user-we4dm5lw6g
    @user-we4dm5lw6g 9 หลายเดือนก่อน

    አባክህ ፓስተር አርዳኝ ፀልይልኝ ጌታን በድየዋለሁ ብዪ እጨነቃለሁ ምህረቱን አውቃለሁ ግን ፈራሁ

  • @user-mf1cx5hl1h
    @user-mf1cx5hl1h หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልህ ፓስተርዬ🎉

  • @ggaysha1598
    @ggaysha1598 ปีที่แล้ว +1

    Egzabiher yibarak pastar geta yesus yibarkh🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 ปีที่แล้ว

    አፍፍፍፍፍ እንደው ርስርስኩ🥰 ምን ልበል አቦ ጊታ ዘምንህን በጥፍ ይባርክልኝ

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m ปีที่แล้ว

    አሜሜሜሜሜሜሜን❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የግዚአብሄር ሰጦታ ነህ pastor ዘርህ ይባረክ።

  • @AlamAlam-ir1yo
    @AlamAlam-ir1yo ปีที่แล้ว +2

    🌹🌷🇪🇹👃

  • @workinehmuseelias206
    @workinehmuseelias206 11 หลายเดือนก่อน

  • @nanitaye6670
    @nanitaye6670 11 หลายเดือนก่อน

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 ปีที่แล้ว +1

    Geta Jesus yebarkhi Pastor

  • @addiswassie8467
    @addiswassie8467 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Sir

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተር ጌታ ብዙ እድሜ ይስጥህ የምታገለግልበት ሰለ አንተ እግዚአብሔር ን አመሰግናለው ❤

  • @degefuililogifatodegefuili8823
    @degefuililogifatodegefuili8823 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋው ይብዛልህ

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሞርሞኒዝሞችማ በኢየሱስ ስም መጥተው ሸወዱን ብዙዎቻችንን

  • @tametashe7223
    @tametashe7223 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንተ ይሁን ፓስተር በትምህርቶችህ እግዚያብሔርን ማወቅ ችያለው ክዚ የበለጠ አቅም ይለቀቅልህ እና እባክህ አንድነገር እንድታብራራልን እፈልጋለው እሱም ምንድነው ስለ ሙስሊሞችና ስለአምላካቸው ነው?

  • @user-dl1fy8xd6r
    @user-dl1fy8xd6r ปีที่แล้ว +2

    Pastor God bless you ! your lecture confused me strongly how can you choose this title? you pass "red line" no one knows mighty God or no one can't define mighty God ! I feel as false thought ;I am sorry to say this ;can a built house define engineer 's varactors? Your topic is red line!!!even we can't simplify mathematical equation !pastor you are anointed and given for this generation :

    • @dawitsisay8435
      @dawitsisay8435 ปีที่แล้ว

      Your the one confusing me here who did tell you about God