03 ክበር በሉት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • ወላይታ ሶዶ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ ''ሀ'' መዘምራን (Wolaita Sodo MuluWengel A Choir mezimur)

ความคิดเห็น • 25

  • @awokeagizew770
    @awokeagizew770 7 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ሲነግስ የእኛ ነው ድሉ!❤❤❤

  • @astereliyas6272
    @astereliyas6272 7 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ይክበር ጌታችንና አምላካችን ።

  • @PmuluDesalegn
    @PmuluDesalegn หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔርን ቃል የሚገልጥ ዘመን የማይሽረው መዝሙር ተባረኩ።

  • @muluwork-xp2oe
    @muluwork-xp2oe 7 หลายเดือนก่อน +4

    Kaber enelewalen Amen yekber

  • @AlemayehuAnega
    @AlemayehuAnega 7 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን

  • @AlemayehuAnega
    @AlemayehuAnega 7 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኩ

  • @mekonenEshetu-r7i
    @mekonenEshetu-r7i 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ይክበር እግዚአብሔር

  • @alamireweyasu1037
    @alamireweyasu1037 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤አሜን! ኢየሱስ ከፍ ሲል ያፈሳል መንፈሱን።❤❤❤ ዘራችሁ ይባረክ!!!

  • @user-ul7uj8yd5t
    @user-ul7uj8yd5t 7 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ

  • @romansamuel7328
    @romansamuel7328 7 หลายเดือนก่อน +6

    ኢየሱስ ከፍ ሲል ያፈሳል መንፈሱን

  • @BewengelAlemayehu
    @BewengelAlemayehu 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ከፍ ከፍ ይበል አሜን

  • @sibhat
    @sibhat 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይክበር

  • @betelhembulbula8638
    @betelhembulbula8638 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @Nana-ol3ws
    @Nana-ol3ws 12 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @meseretdemisse-vv2ki
    @meseretdemisse-vv2ki 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ኢየሱስ ብለው ሲዘምሩ
    እየሰፋ ሄደ የወንጌል ድንበሩ❤

  • @ermidana1573
    @ermidana1573 4 หลายเดือนก่อน

    Amen❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanatolina566
    @hanatolina566 7 หลายเดือนก่อน +1

    በልጅነት የዘመር ነው መዝሙር ህፃናት ኮየር ብዙውን መዝሙራችውን ዘምረናዋል ይገርማል ተባረኩ መዝሙራችው ብዙዋቻችንን ባርኮል አሁንም አዲስ ነው

  • @fevenyohannes5477
    @fevenyohannes5477 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ❤❤❤

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞች ምነው ድምፃችሁን ቆጥባችሁ የሴቶች ድምፅ ጎላ ድሮ ሾኔ ስትዘምሩት ድምፃችሁ እኩል ይወጣ ስለነበር ይደንቅ ነበር ቢሆንም አሁንም መልካም ነው እንዲህ በቢዲዮ ወጥቶ ሳየው በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይባርካችሁ

  • @Tsegayemengsha
    @Tsegayemengsha 7 หลายเดือนก่อน +2

    ere originalu new des Yemilew esun akirbulin

  • @kebekebe-fw5gl
    @kebekebe-fw5gl 3 หลายเดือนก่อน

    ለመጨረሻ ጊዜ 1985 አ.ም ነው። በዛብህ አኮርድዮን ይታየኛል ሳሙኤል ደግሰው አይታየኝም።

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 7 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥🔥

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ወገንቼ።

  • @esayasmutaro8891
    @esayasmutaro8891 7 หลายเดือนก่อน +4

    መንፈሱ በሙላት ይፍስስ

  • @AlemayehuAnega
    @AlemayehuAnega 7 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኩ