በጩቤ አስፈራርቶ ሞባይል በመቀማት ሊያመልጥ ሲሞክር ተያዘ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 10

  • @Saratube2174
    @Saratube2174 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልሽ አርሴማዬ ሰው ራስ ወዳድነቱን አበዛዉ የሰዉን ነብስ አስጨንቆ ያገኘዉን እንጀራ እንዴት ይበላቸዋል እግዚአብሔር ለሁሉም አስተዋይ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi
    @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi ปีที่แล้ว

    ሰላም ሠላምሽ ይብዛልኝ አረሴማዬ ሠላም ለሀገራችን ሰለሞ ለህዝባችን በያለንበት ሰላም ይስፈንልን

  • @bayushmarw
    @bayushmarw ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ወይ ሀገራችን የሚሰራው ወንጀል ተነግሮ አያልቅም ይህ ምስኪን ህዝብ ድህነቱ አልበቃ ብሎት በወንጀለኞች ተሰቃየ አይ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀን

  • @_mekdes
    @_mekdes ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ሰው ሙሉ ጤና ሆኖ ሰርቶ መብላት ሲችል ስርቆት ምን ያደርጋል ጥረህ ግረህ ብላ እንጂ ሰርቀት ብላ አልተባለ ልብ ይስጣቸው

  • @shemistube
    @shemistube ปีที่แล้ว

    እንኮን ስላም መጣሽ አርሴየ ወይጉዲ በጣም ነው የሚገርመው አገራችን
    ላይ ያለው ችግር በጣም ብዙነው ብቻ መልካሙን ግዜያምጣልን

  • @umkalid25
    @umkalid25 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኮን ደህና መጣሽ አርሲየ ድቅ ሁናል እሳይ አርስየ ምነው ጠፋሽ በሳላም ነው ወወዴ

  • @Fiker976
    @Fiker976 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣሽ❤❤

  • @danuverontube4380
    @danuverontube4380 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚቤት ይሁን አርሴማዬ እንኳን ደና መጣሽ የኛ ድምቀት አትጥፍ ውድ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልን ፈጣሪ ከነቅጦ በረር ይሰውርን አቦ ፍቅርን ሰላምን አንድነትን ይስጠን ፈጣሪ

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ አርሴማየ በጣም ከባድ ነው

  • @Zedtube818
    @Zedtube818 ปีที่แล้ว

    ላም አርሴማየ ሌባው ተስፋፋ በሐገራችን አይ