ወተትን ለስኳር ህመም በምን መልኩ እንጠቀመው???
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- ወተት ለስኳር በሽታ ጠቃሚ ነውን?
ለስኳር በሽታ የተሻለው ወተት ምን ዓይነት ነው?
የስኳር በሽታ ላለባቸው ሰዎች የሚመከሩ የወተት ተዋጽኦዎች
ወተት ስንጠጣ ልናስብባቸው የሚገቡ 5 ነገሮች
በቤት ውስጥ በቀላሉ የአጃ፤ የተልባ፤ እና የአልመንድ ወተት ማዘጋጀት እንችላለን?
ካሎሪ 149
ጠቅላላ ስብ 8g
Saturated Fat 5g
Trans Fat 0g
ኮሌስትሮል 24mg
ሶዲየም 98mg
ጠቅላላ ካርቦሃይድሬት 12g
ስኳር 12g
ፕሮቲን 8g
ቫይታሚን ዲ 137 IU (34% DV)
ካልሲየም 276 mg (21% DV)
ፖታሲየም 322 mg (7% DV)
በጣምራ ጥሩ ነው።።
በጣም ትክክለኛ አዘጋገብ እና ብቃት ያለዉ እዉቀት ነው ያለሽ።
በተለይ ስለ አኩሪ አተር ያልሽው ነገር ትክክል ነዉ።
እናመሠግናለን ❤ መማር ለወገን ማለት እንዲህ ነው ዘመናቹህ ያማረ ይሁን ።
Amen
ተባረኪ ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ያስተላለፍሺው ።
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እየተመኘሁልሽ።
አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት
Enamesegnalen ehitachin tekami mereja new hulum bitekembet yaterfal enji aykesrim.
እመሰግናለሁ
ክብረት ይስጥልን
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
አሜን
Galatoomi Dr koo
GOD Bless you
ሳሰበው ስለ ወጣ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ።
Thanks
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶር.
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
Hi Dr. Thank you for your help.
Thank you doctor I really appreciate
Thank you
Tanks a good lesson
እናመስግናለን ❤
መለኪያዉን ገዝተሽ መጠቀም ነዉ
እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏽👍✊🏾
Amen
Tabarakelen doctor
አሜን
Thanks dr
ዶ/ር እጅግ አስደናቂና ጠቃሚ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን።
Enamsgnalen
Tnx sweet
Thank You!
Thank you berchi
God bless you
ህፃናትን በተመለከተ ኢትዮጵያ ላሉ ወላጆች እባክሽ ትምህርት አዘጋጂልን
Eshi, Azegajalehu
ተባረኪልን ስራሽ እጅግ በጣም ደስ ይላል እዚ ፎቶ ላይ ከምታያቸው መንታዎች አንዷ ይሔ ችግር ገጥሞናል
Tack !❤
Thank you❤
You welcome
እናመሰግናለን ዶክተር
Very good advice gave us ,thanks
ፈጣሪ ይባርክልን
አሜን
Thanks
Batami inamasaginaleni
Amen Dott l irsuom cimir inamesginalen betam tekami timihirt new silmiktlu amlak Yibarkot❤
Amen
🙏🙏🙏
ላንችም እንደሱ
ሰላም ዶክተረ ሰለወተት አተምረቨ ነብር እና ከመነ ጋረ ብነምግብው ጥሩ ነው ብልቨ ብምሣሌ አላሰረዳ ቨም ከይቅረታጋረ ሌትምረት ሰተምለሸ ምግቤያቨ ብታረጌው ደሰየለኘል አምሰነገናለው💚💛❤
እንኳንደህናመጣሺ ሀንዬ
እንኳንምድ?ህ?ናመጣሺእኔሥኳርእለብሺብለውኚነበርእናወተትሥጠጣያመኛል
አሜን
Yetebarksh nesh yena wud betam amesagenalhu
በየቀኑ እራሴን ለመከታተል ምን አይነት የስካር መለኪያ ልግዛ?
Please about ሽንብራ
ሰላም ላንች ይሁን ማማዬ ኪሎየ በጣም ቀነሰብኝ ስኳር ታማሚ ነኝ ክብደት የሚጨምረ ምን ባይታሚን ልውሰድ 63ኪሎ ነበርኩ አሁን 52ነኝ😢 ግን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ያንች ትምህርት እያየሁ ስኳሬ ደህና ነው ሳልበላ 110ነው ከዚህ መቀነስ አለብኝ ነው
አረ ያች ጥሩ ነዉ 40ነዉ
@@sameraas4755አይዞሽ 😢40😮
100- 110 tiru new. Lekebedet mekenes multivitamin yemibalewen beteweseji yeredashal
ዶክተር ሰላምሽ ይብዛ ማር መጠቀም ይቻላል?ምን ያህል?
ሀኒየ አምላክ ይባርክሽ።
የስኳር ታማሚዎች አርቴፊሻል ስኳር (ሰዊትነር) መጠቀም እንችላለን?
ዶክተር አይብስ መጠቀም እንችላለን
ዶክተር ሰላም ነው። ቡና መጣት ይቻላል። እኔ በወተት ነው የምጠጣው እባክሽ አሳውቂኝ ተባረኪ።
Bemetenu yechalale
ቡላ ሰኳር ላለበት በጣም አደገኛ ነው ቆጮ ግን መጥን መጠቀም አእንችላለን
እኔ ግን ወተት ስኳር ያበዛብኛል ብዙ አመት ነው ካቆምኩኝ ድሮ እጠጣ ነበር 1 ፐርስንት የሆነውን
አርተፊሻል ስኳር ተብሎ በእንክብል የሚሸጠው
ሰላም እህት እንዴት ነሽ አባቴ የስኳርም የግፊትም ታማሜ ነው እናአሁ ደሞ እታፋው ላይ አንዲት ቦታናት አልፎአልፎ ይለበልበኛል ይለኛል እናወደህክምና ሂዶነበር ነርቭ ነው አሉት ከኒንሰተውታል የሁለት ወር ግንትንሽ መፍተሄ አለው ሲያልቅ መልሶተነሳበት እኔውጭ ነው እምኖረው የነርቭእሚሆን ክሬም ካላሽ እስኪልላክለትእናይሞክረው መልሺልሺልኝ እህቴ❤❤
ድም ብዛት ላለብት ስው ወተት ይመከራል ወይ
አገርቤት ላሉ ትኩስ ወተት ለማያገኙ ምን አይነት የ ዱቄት ወተት ትመክሪያለሽ? ምክነያቱም አቡዛኛዋቹ ስኮር አላችዉ።
እናመስግናለን!የ አገራችንም ወተት የ ተፈጥሮ ስኮር አለዉ?
አዎ ወተት በተፈጥሮ ስዃርነት አለው፣ የሀገራችንን ጨምሮ
እጅግ በጣም አመሰግናለው ተባረኪ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት አንግዲ ከአላህ በታች ተስፋ አረጋለሁ ስካሬ እንዲስተካከል አንችን እህቴ ግን አመሰግናለሁ ባለሽ ሞያ ስለጠቀምሽን thank you so much 😊
ሰላም ነሽ ዶ/ር ወተትን ከበሶ /ከጭኮ/ ከዳቦ ጋር አይጠጣም ነው ያልሽው አይደል በሶ/ገብስ ለስሷር በሽተኛ ክልክል ነው እንዴ ? እባክሽ ግልጽ አርጊልኝ
በሶ/ገብስ ክልክል አይደለም ነገር ግን ዳቦም፣ በሶም ካርቦ ሃይደሬት ስላላቸው ስዃራችንን ከፍ ሊያደርግ ይችላል። ወተት ደግሞ ስዃርነት ስላለው አብረው ሲበሉ ስዃራችንን በጣም ከፍ ያደርጉታል
ፍኖ ዱቀት ወይም ከፍኖ ዱቀት የምሰሩ ምግቦች እንድንጠቀም የመከራል ወይ ?
ዳክተር ወተት ስንጠጣ ደርቀት /consapshion/ ለሚሆንብን ምንአይነት ወተት እንጠጣ
Oat mik tiru new
እኛ እኮ ግራ ገባን ሌላላው ዶከተር ወተት በጭራሽ እንደመይመከር ነው ለጣፊያ አደጋ ነው ይለናል ምን ይሻለናል?
አልመንድ ሲድ ኢትዮጲያ ውስጥ ይገኛል?
ሠለምሽ የብዛ እኔ የለም ወተት በተፈጥሮ አይስማማኝም ኒዶ ወተት የመቸኛል ግን ለስኳር እንዴት ነው የጂቡቲው ነዶ ነው አንዳንዱ ስኳር የበዛበታል ምን ትያለሽ
Nido wetet sekor selalew betenekakea bihon yemeretale. 1 yeshay manekiya
ውዴ
የፀጉር መነቃቀል ከምን ይመጣል ነው
Mnew yhen yakl gize mewsed ater ater
ጥያቄ አለኝ የሱካር በሺታ ከምን የመነጨ ነው?
Ende ayenetu weneseaw yeleyayal.
አየብ ከወተት አይደለም ወይ የሚወጣው
መድሀኒት ከወሰድን በኽዋላ የሰአት ልዩነት ብታሳዊቂኝ አርጎ ተጠቃሚ ነኝ ቂቤውን አንስቼ ነው የምጠቀመው።
😊😊😊😊😊😊😊
ውዴ መድኃኒት ያልሽው ክኒኑን ነው? ችግር የለውም እኔ መድኃኒት ከወሰድኩኝ በኋላ በጣም ቆይቼ ነበር የምወስደው የሚጋጭ ስለመሰለኝ በኋላ ዶክተሬን ስጠይቀው ችግር የለውም ብሎኛል።
@@alemtsehaytaye2869 ለምን ሳቅሽ ውዴ?
❤❤❤❤❤
አጃ ግን carbohydrate የለዉም?
@meazahailemariam6813. Hi Meaza, oatmeal betamme konjo newe eshi carbohydrate laishiw beliku eyaderegish tetekemi, skim milk or almond milk tetekeme or water with berries or yemtwejewin fruits bemetenu eshi 😊
Melikam Ken yihunilsh 👋 bye bye.
Thank you I have a little knowledge about nutrition. Thank you thank you for your respond.
@@meazahailemariam6813 Likewise.
It has some carbohydrate
የስኳር ህመምተኛ ቡና ቢጠጣ ጉዳት ይኖሯዋል እንዴ?
Bemetenu metetat yechelal.
Yane wed afleche echelalalew terew sela meyamegn
Yechalale
አጃው ጥሬ ስለሆነ ምንም ችግር የለውም?
Whole milk እየጠጣን ነው ያደግነው ያውም ወዲያው ታልቦ አሁን እናንተ መጣችሁና ግራ አጋባችሁት :: እርግጥ ፒሳው የመሳሰለ ትክክል ነሽ ስለዚህ whole milk is the best !
Does whole milk affect our blood sugar since the calories are coming from fat?
Yes it does, the calories are coming from the fat and carbohydrate.
Thanks
Madant tataqmewoche endt naw waotaten matakame yamechulute
Kemedehanitu gar cheger selelealew. video lay endalew timehert metikem yechalal
ከንፍር ይደርቀል እነደም ጀርባነ የቀጥለል ለምንዶኖ ??
Sugar kemabzat mtenkek Wey Yale sugar meterat yh mlkt metfo star mlkt new ehte
Yechegora hemem kalebewot. Kaziya gar selemayesemama new
ወተቱን በቡና ጋር ብንጠጣው እንችላለን ወይ
የተፈቀደውን መጠን ከቡና ጋር መጠጣት ይችላሉ
አይብና የተናጠ ወተት ግንዛቤ እንዲኖረኝ አድርገሽኛል ምክንያቱም ቤቴ የላም ወተት ስላለኝ አመሰግናለሁ
ሠላም ሠላም ውዴ ስካራችን ስወርድና ስወጣ የምንለካበት መሳሪያ ትምህርት እፈልጋለሁ አመሠግናለሁ
Doctor i have question 💚💛❤️ የስኳር በሽተኛ ወንድ ማስወለድ ይችላል ወይ
እኔ ያልገባኝ ነገር ዋናዋናዎቹ type 1 እና type 2 diabetes ሚባሉት ሚመከረው የምግብ አይነት ተመሳሳይ ነው ወይ? Type 1 insulin ስለማያመርቱ የግድ ከውጭ inject ያደርጋሉ እናም የፈለጉትን ሲበሉ አያለው ለዛ ለሚበሉት ነገር ተመጣጣኝ insulin እስከወሰዱ ድረስ.....
ሌላው type 1 ኮዙ በትክክል አይታወቅም ይባላል በልጅነት ትኩስ የላም ወተት መጠጣት ለ type 1 ያጋልጣል ሲባል እንሰማለን.... አሁን ላይ type 1 ዓይነትን ሁነኛ በሆነ መልኩ የሚያክም መድሃኒትም ሆነ treatment ምንድነው... ጨርሶስ ማዳን አይቻልም ማለት ነው??? ፕሊስ ይህንን አስረጂን 🙏
ለጥረትሽ ከልብ አመሰግናለው 🙏
melesun sefa aderegea, beteyaqea ena melse program lay emeleselotaleu
መልካሙን እየተመኝሁ ውድ ጥያቄዬ ልሄድ ቡላ ወይም ቆጮ መመገብ ለስካር ላለበት ይመከራል ውይ ምክንያቱም ቡላ ከተመገቡኩ በሀላ ያንቀጠቅጠኛል
ለህፃናትስ መጠኑ ያው ነው አንድ ብርጭቆ።
Ar hezbun sukar cheresew😂
አዎ፡ወተት፡ስኳር፡አለው፡፡
ልመና አታብዥ!!
ወሬ ሳያበዙ ማሥተማር አይቻልምን ?
Thanks dr
Thank you