Yoni Magna የጴንጤ ፓስተሮች የሰሩትን ድራማ አጋለጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Minewshewa-p8y
    @Minewshewa-p8y 6 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ዮኒ ማኛ ! በጣም በሚገርም ሁኔታ እያስተማረ ነው።እኔ መቸም ስለአለፈው ነገሩ አያገባኝም ።አሀሁን የሚያስተምረው ግን እኔነኝ ያሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት ከሚያስተምሩ ጋር አቻ የሚሆን ትምህርት እያስተማረ ነው።እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።ቃለህይዎት ያሰማልን ዮናስ ወንድማችን።

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 14 วันที่ผ่านมา +13

    ዮኒ አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ለዉላችን ትድረስ ተባረክ

  • @xohszgd
    @xohszgd 9 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ውድማችን ፅጋውን ያብዛልሕ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BokingLb
    @BokingLb 6 วันที่ผ่านมา

    Aman amen 💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 14 วันที่ผ่านมา +14

    እኔ እማ ገረመኝ ከዚህ እሳት መሀል ተረፈ ቤቱ ጉድ ማየት ነው የጌታ ስራ የእመቤቴ ማሪያም ስዖል እስከ ልጇ ተረፈ ቁጭ ብሎ ታሪክ ማየት ነው ጌታ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 7 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር አምላካችን ቢዘገይም የሚቀድመዉ የለም :: ኢትዮጲያ አገራችን በኛ ሐፂያት ብትፈተንም ትንሳኤዋ ቅርብ ነዉ በፀሎት እንበርታ::

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 14 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን ዮኒ እዉነት ነዉ እናትና ልጁ ይክበሩ በአፋቸዉ የመጣባቸዉ ጣጣ መቅዘፍት ነዉ እግዛአብሔር ያዉም ታጋሽ ሆኖ ነዉ ከዚህ ይሰዉረን ለነሱም ልቦና ይስጣቸዉ🇪🇷🙏

    • @TaffesseAbebe
      @TaffesseAbebe 13 วันที่ผ่านมา

      እናትና. ልጂዋ ነው. የማባለው ልጁ አይባልም

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 9 วันที่ผ่านมา +2

    እንደ አምላካችን እንደ እግዝአብሔር ያለ ማንም የለም ❤❤❤

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 8 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ ማኛ ፈጣሪ አምላክ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፍከው ምድረ ደናቁርት መስሚያው ጥጥ ነው እንጁ አንተ ግን ግዴታህን በሚ ገባው ልክ አተተወጣህ ስለሀነ በርታልን ውንድሜ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 13 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ተአምር ነው እልልልልልልልልል

  • @senedubeyene7062
    @senedubeyene7062 12 วันที่ผ่านมา +1

    ዮኒ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክህ መድሃኒት ዓለም እሱ ይጠበቅህ። እባክህ አንተም በዚህ እመብርሃንን ባወደሰ ጣፋጭና ማር አንደበትህ ሁለተኛ ሌሎችን አትሳደብ እሱ ባለቤቱ ይበቀላቸዋል በቀልና ብድራት የሱ ነው አታይም ታግሶ ጠብቆ እመቢኝ ሲሉ የሚያወርደውን መዓትና ቁጣ
    አሁንም በትእግስተህ ጠብቀው እሱ ለፍርዱ ሁሉ ቀን አለወ።

  • @kidestgetahun-f2c
    @kidestgetahun-f2c 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለእናትና ልጁ

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 11 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር እባክህ እባክህ እባክህ ይቅር በለን ማረን ማረን ማረን ጌታዬ ላንተ ሁሉ ተራ ሁሉ ቀላል ነው እባክህ ተመልከተን ተመልከተን ተመልከተን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን🙏እኛማ የተዋህዶ ልጆች የቸሩ መደሃኒያለምን እናት የእየሱስ ክርስቶስን እናት ክብሯን ስላመንን ስለምናውቅ 🙏ለኛ አስገራሚ አይደለም✝️መናፍቃንና አሃዛብ ይገረም✝️

  • @ሠላም-የ7መ
    @ሠላም-የ7መ 12 วันที่ผ่านมา +4

    እኔኮ የገረመኝ አይነችን እያየ ጆሮያችን እየሰማ interview ስደረግ ሙስሊሞች ውሸት ነው ስሉ ይገርማል ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመላጅነት አይለየን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @BandB-o8l
    @BandB-o8l 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እናትእናልጁን የያዘ ይድናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @davidmokenen4786
    @davidmokenen4786 14 วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 God bless you bro 🙏

  • @merigetasenaysenshaw9152
    @merigetasenaysenshaw9152 13 วันที่ผ่านมา +1

    በርታልን ወንድማችን ነቢያተ ሐሰትን አጋልጥልን ብዙ ሰው ነው ያተለሉና ያስኮበለሉ ዘማዊና ነጋዴዎች ናቸው የሃይማኖት ሰዎች አይደሉም ህዝቡ ግን ተታለለ እውነት መስሎት እውነተኛይቱን ሃይማኖት ትቶኣት ሄደ መጨረሻው ጥፋት ነው ሲኦል ነው ይዘውት የሚገቡ

  • @alemneshwolde9950
    @alemneshwolde9950 10 วันที่ผ่านมา +4

    አተም መስቀል አድርግ የሚወደኝ ቢኖር መስቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 9 วันที่ผ่านมา

    እግአብሐር ይመሰገንንንን❤❤❤❤❤

  • @debirbelay1604
    @debirbelay1604 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 11 วันที่ผ่านมา

    ዮን ወንድማችን እኛ አምነናን ይዘናን እናትንና ልጇን ❤❤

  • @Ayalmengstu
    @Ayalmengstu 10 วันที่ผ่านมา

    አግዛብር ይመስገን ታምር ነዉ

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 14 วันที่ผ่านมา +2

    ለዚህ እኮ ነው ጌታ እየቀጣ ያል ጌታን መናቅ መናናቅ ትክክል ዮኒ ስሙ እያንዳንዳችሁ ጌታን ምትንቁ ሰውን ምትንቁ ተው ጌታን አክብሩ ራቁታችሁን አትህዱ ሴቶች ደረታችሁን ዘንጥላችሁ ጌታን አታስቆጡ አታስቀጡነ በጌታ ቁጣ

  • @zaidaasfha1053
    @zaidaasfha1053 12 วันที่ผ่านมา

    ❤God Blessing you

  • @MazaMaza-w5p
    @MazaMaza-w5p 10 วันที่ผ่านมา

    Ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤❤

  • @kulitmamo7930
    @kulitmamo7930 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:31

  • @azebbecks9108
    @azebbecks9108 14 วันที่ผ่านมา

    YonI God bless you. You are the first TH-camr who is talking about this warning from God . Please initiate peace and love amongst all TH-camrs so that the abuse stops.

  • @abebubelay6314
    @abebubelay6314 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን ከብሩ ይስፋ የናት እና ልጁ

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 8 วันที่ผ่านมา

    Amane❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 7 วันที่ผ่านมา

    እባክህ መስቀል አርግ ኦርቶዶክስ ♥️♥️

  • @Rahel_1973
    @Rahel_1973 13 วันที่ผ่านมา

    Amen zare asedsetkeg Yoni

  • @Ashn-v3w
    @Ashn-v3w 10 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 12 วันที่ผ่านมา

    በመንፈስ ቅዱስ እየተዘባበቱ እግዚአብሔር ዝም አይላቸውም:: ግን አደጋው የጋራ ነው እሱያስበን🙏🏾

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 13 วันที่ผ่านมา +1

    ለእነኚህ ትዕቢተኞች እንኳንም አሳያቸው።

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 6 วันที่ผ่านมา

  • @azsx6046
    @azsx6046 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤amen❤amen❤amen❤

  • @nigistbahta2759
    @nigistbahta2759 14 วันที่ผ่านมา +1

    God is .....Grate

  • @SadaamAlzoubi-y6b
    @SadaamAlzoubi-y6b 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shiwayefassil777
    @shiwayefassil777 14 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen 🙏 🙌 👏 ☺️☺️

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 14 วันที่ผ่านมา

    Amen amen yewney

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c 14 วันที่ผ่านมา +2

    እስኪ ስለራስህ አስብ ብትሞት ወዴት ነው የምትሄደው ንብርትስ ይቃጠል በሌላ ንብረት ይተካል ስው ካልሞተ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 10 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 13 วันที่ผ่านมา +1

    Keber le enatena liju

  • @AskaleHureso
    @AskaleHureso 6 วันที่ผ่านมา

    Kaberi lamabetachin laqedesta degilmariyam yehun

  • @mago2251
    @mago2251 5 วันที่ผ่านมา

    ባለቤቱ አይሁድ ስለሆነ እንጂ ስዕል እንዴት ያድናል?ስማ ባለቤቱ አይሁዳዊ ስለሆነ ነው please አታጣምሙ

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 13 วันที่ผ่านมา

    You are so right that is so correct

  • @pdtantu
    @pdtantu 9 วันที่ผ่านมา

    አሁን ቤቱን የማሪያምና የልጇ ምስል መሰቀሉ ነው ያዳነው ?

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 9 วันที่ผ่านมา

      በሚገባ✝️እና ፓስተር አንተስ ምንትላለክ??????

    • @kulitmamo7930
      @kulitmamo7930 5 วันที่ผ่านมา

      እምነቱ ያድናል

  • @Alem-u3m
    @Alem-u3m 13 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሞት አያስፈራም ግን ልጆቻችን ይፈልጉናል

  • @azebbecks9108
    @azebbecks9108 14 วันที่ผ่านมา

    Yoni are you in California? Please preach about God in 2025. All hell is breaking everywhere.May God keep you.

  • @klm9872
    @klm9872 12 วันที่ผ่านมา

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 14 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤️🙏👑

  • @ناصرالحارثي-ب8ع
    @ناصرالحارثي-ب8ع 13 วันที่ผ่านมา

    💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @LidiyaWeldemichael
    @LidiyaWeldemichael 6 วันที่ผ่านมา

    Ganeb esat yitebekehal

  • @HanaHailu-d9g
    @HanaHailu-d9g 7 วันที่ผ่านมา

    Yehew ahune be menegede late tegnuko yahulu mechote besemeam

  • @ناصرالحارثي-ب8ع
    @ناصرالحارثي-ب8ع 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @hewan1291
    @hewan1291 13 วันที่ผ่านมา

    🤔🤔🤔 እኔኮ ግርም የሚለኝ ዮኒ ማኛ የተባለ ባለማሊያ ዛሬ ደግሞ ፕሮፌት ሆንክ ቁጭ በልና ራስህን ታዘብ በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ነዉንጂ ሌላ ምን ይባላል::

  • @ناصرالحارثي-ب8ع
    @ناصرالحارثي-ب8ع 13 วันที่ผ่านมา

    💒💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 9 วันที่ผ่านมา

    "በሰበቡ መምህሬ ተሳቡ"እንዲሉት ፣ስዕለ አድህኖ ስብከት ይሆን?ካንተ ይልቅ የበራለት ሞጣ ነው፣ታቦቱን መክተፊያ ነው ያደረገው

  • @felegehiwottadesse3282
    @felegehiwottadesse3282 13 วันที่ผ่านมา

    Yoni Gin Nigigirh Biyashemakikegnim Emebirihanin Sititerat Wistih Yalew Fikir Kibir Betam Yasdesitegnal

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 12 วันที่ผ่านมา

    Eski dengil maryam lena betderselegn tseleyulegn.

  • @addisdemsash5386
    @addisdemsash5386 9 วันที่ผ่านมา

    ባንድ ወቅት ጴንጤ ጴንጤ አጫውቶህ ነበር! አሁን መመለስህ እግዚአብሔር ይመስገን!!!

    • @kulitmamo7930
      @kulitmamo7930 5 วันที่ผ่านมา

      ተሳስተሀል በሀይማኖቱ አይደራደርም

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 13 วันที่ผ่านมา

    Abiy ahemed ali gebresodomawi new

  • @ناصرالحارثي-ب8ع
    @ناصرالحارثي-ب8ع 13 วันที่ผ่านมา

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️

  • @Alem-u3m
    @Alem-u3m 13 วันที่ผ่านมา

    Yetelachu sil yemtlut. Menafkan Tasterochy. Adrsulachew

  • @NatsnetMlash-r2y
    @NatsnetMlash-r2y 9 วันที่ผ่านมา

    ኣረ የኒ እሱ ኣይሁዳዊ ነው :: ያዳነው ስእል ሳይሆ ን መዳን በክርስቶስ ነው:: ኪዳን ያለበት ሰው ነው:: ኣይሁድ እስከ ኣሁ ን መዳን በስራ ነው የሚሉ :ለወንገል ጠላት ብሆኑ ባባታቸው ግን ተወዳጆች ናቸው ::ስለዚ እግዛብሄር ጻድቕ ፈራጅ ነው :: ሁሉ ፍጥረት ለብቻው እየሱስ ክርስቶስ ሊመለክ በቂ ነው 🙏🙏🙏 እንመለስ እርሱም ይመለሰናል 🙏🤗

  • @elroimulugeta9003
    @elroimulugeta9003 12 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ሁልጊዜ እምነት ከእምነት ማጋጨት ትወዳለህ መዳን በእየሱስ ስትል ነበረ አሁን ደሞ በዚህ መጣህ መዳን በእየሱስ ብቻ ነው ሰዉን አታደናግር

  • @tige-p2h
    @tige-p2h 9 วันที่ผ่านมา

    EYCWCE GATA NAW

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 10 วันที่ผ่านมา

    "እናት እና ልጁ " የሚል ቃል መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ እንዴ?

    • @Samihub_Sami_Hab_Ethio
      @Samihub_Sami_Hab_Ethio  10 วันที่ผ่านมา

      @@ananakebede5398 አለ አራቱን ወንጌል በደንብ አንብቢ😁

    • @ananakebede5398
      @ananakebede5398 10 วันที่ผ่านมา

      @Samihub_Sami_Hab_Ethio እኔ ያነበብኩት ላይ አላገኘሁም። እስኪ ያነበብከውን አካፍለኝ?

    • @Samihub_Sami_Hab_Ethio
      @Samihub_Sami_Hab_Ethio  10 วันที่ผ่านมา +1

      @ananakebede5398 ማርያም የጌታ እናት እንደሆነች ማቴዎስ ላይ ተጽፏል ።
      ኢየሱስ ደግሞ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ በዮሐንስ ተጽፏል። ስለዚህ በተዘዋዋሪ "እናት እና ልጁ" አሉ🙏

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 9 วันที่ผ่านมา

      አዎን!ለዮሴፍ እናቱንና ልጁን ይዘህ ሽሽ ብሎታል መናፍቃን!!!አድክም ናችሁ🤱

    • @Samihub_Sami_Hab_Ethio
      @Samihub_Sami_Hab_Ethio  9 วันที่ผ่านมา

      @@meselechfeyessa1226 Thank you🙏

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 14 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ሐይማኖት. የማይገባው ሁሌ. እፅፍለታለሁ አይገባውም እነደዛ. አይባልም. ብዬ እሱ. የሚለው ሠላም ሠላም እናትና. የልጂ ይላል አነዲህ. አትበል እናትና ልጂዋ ነው. የማባለው ብየ ነገረኩት አገባዘውም

    • @astuworku7780
      @astuworku7780 14 วันที่ผ่านมา +2

      አርመህ ሞተአል 😅

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i 13 วันที่ผ่านมา

      yaw nw

  • @LidiyaWeldemichael
    @LidiyaWeldemichael 6 วันที่ผ่านมา

    Ante marram yeyesus enat Nat zem beleh ataxia ena men yetebes

  • @HanaU-v4i
    @HanaU-v4i 14 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meazabeyene8485
    @meazabeyene8485 12 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂 ante wsha 666 Evi ke hwhat Belay ante egzbhir aweki honck???😂😂😂😂

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 13 วันที่ผ่านมา

    ሞኝ ድንጋይ (ምስል) እቤት ይጠብቃል ልትል ነው?. የሚጠብቅ እግዚአብሔር ነው ኢየሱስ ጌታን ነው!

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 14 วันที่ผ่านมา

    Ezbher yemesgen Tewhew ezhe 666 setan amelkey yememe amel teftal

  • @LuelEshetia
    @LuelEshetia 8 วันที่ผ่านมา

    ዬኔማመንየማይፈልግመቸምአያምንምወላዴተአምላክያስራትሀገሯኖትጠብቀሸልን❤🎉🎉🎉