ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሮሚዬ በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤
Romeye 💯 right you gave him a good lesson 💯 💯
እንኳን ደህነ መጣሽ ሮሚ ቄንጀወ
ለምን ይዋሻል እኛ እዚሁ USA 🇺🇸 ነን 😂 ጂም በ አስር ብር ያልከው እስቲም እና ጃኩዚ የለውም ሻወር ብቻ ነው በዛ ላይ ቺፕ ስለሆነ የእስፖርት መስሪያዎች በተራ ጠብቀህ ነው የምትሰራው በአጠቃላይ የማንም ኮልኮሌ መሰብሰቢያ ነው ነገር ግን ሁሉን ያሟላ ጂም ከ $55 dollar በላይ ነው ኢትዮጵያ ውድ ነው ላልከው እዚህ የምትከፍለውን ስትመነዝረው ያው ነው ይመችህ ብሮ 😂😂😂
ሮሚ በትክክል
ሮሚ ግን የምር ምርጥ ሰው ናት
God bless American
American Ede mkeberew hagere alkeberem shi yes god bless USA
ሮሚዪ ይመችሽ እውነትን እውነት ውሸት ውሽት ስለምትይ እወደሻለሁ ከነቆሻሻዋ ሀገሬ ቅድስት ሀገር ናት ምን ሆነክ ነው ያለነው አሜርካን ነው አትቦጥረቅ
Hi dam
እንዴት ውሸታም ሰውዬ ነው!? እኔ ያለሁበት ስቴት $40 ነው::እሱም ከስንት ህዝብ ጋራ ዋና ውስጥ ይገባል!? እኔ ዋና ውስጥ አልገባም::በጣም ውሸታም ሰውዬ ነው::ከ70 ዓመት በላይ እድሜ ያላቸው ሰዎች ስራ እየሰሩ ነው::የ72 እድሜ ያላት የስራ ባልደረባ አለች::ለምን!? መንግስት የሚሰጣት ገንዘብ ለመኖር ስለማያስችላት::
@@JimmaworkWaktole 15/20 gymoch alu hulum neger yalachew beyebitaw alle. Sew yemibezaw yetewesene seat new! Ethiopiam eko sew yibezal buzy seat kehedish.
ያለ ፊልተር አዳሜ ጉድሽ ፈላ::ጭቃ እና ዱቄት እንዲሁም የተገዛ ፀጉር ለጣጥፈሽም ካልሆነ ጉድ ነው::ያሰውዬ ደግሞ ቅድስት ሀገር ይላል እንዴ!? አሜሪካንን አያውቅም ማለት ነው::ስንት ሰው ነው በጋስ ስቴሽን በጥይት የተገደሉት ኢትዮጵያውያን እና ሌሎች!? አሜሪካ ደግሞ በጣም ግፈኛ እና አመንዝራ ሀገር ናት::ሰው መንገድ ላይ መሄድ እራሱ ያስፈራል::ሰዉ ከመኪና ወርዶ እቤቱ ለመግባት እኮ 7 ጊዜ ውኃላ ውኃላውን ያያል!? ባዚያ ላይ ንቀት እና ጥላቻው!? ስለተሽከርካሪ የሚያወራው ደግሞ ስራ በእግር ሊሄድ ነበር 5 እና 10 ክም!? ምን አይነቱ ደንቆሮ ነው!? በሀገራችን እንደዚ ብንሰራ የት በደረስን ነበር!? የሰው ሀገር ባርነት ምኑ ነው የሚያኮራው!?
እኔ የምለው ስለ ሌላ አሜሪካ ነው የምታውራው እኛ ማናውቃት ?አብዛኛው የምታወራው ኢንፎርሜሽን ልክ አይደለም በዛ ላይ ኢትዮጵያ ገና እያደገች ያለች ሃገር ናት ለምን ከአሜሪካ ጋር ኮምፔር ታደርጋታለህ ቢቻልህ ከአንዱ አፍሪካ ሃገር ጋር እንኳን ይበዛባታል bro are you OK?
ጂጂ ካለፊልተር ናይጀሪያ ትምስላለች
Tish kdsna yalew Ethiopia newa kkkkkk god already bless USA mnnorew enawra sle American Anchi butrf
Wey beromi afe gebahe 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Anete gen which American you live in come on now you pay$ 10 no shower nothing only you do exercise you go home
@@sanitizertube9042$ 20 / 15 u have a shower.
Minw ashkabetk .asmesay...ante lethiopia min arekilat ..endeante aynet asmesay .
ሮሚዬ በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤
Romeye 💯 right you gave him a good lesson 💯 💯
እንኳን ደህነ መጣሽ ሮሚ ቄንጀወ
ለምን ይዋሻል እኛ እዚሁ USA 🇺🇸 ነን 😂 ጂም በ አስር ብር ያልከው እስቲም እና ጃኩዚ የለውም ሻወር ብቻ ነው በዛ ላይ ቺፕ ስለሆነ የእስፖርት መስሪያዎች በተራ ጠብቀህ ነው የምትሰራው በአጠቃላይ የማንም ኮልኮሌ መሰብሰቢያ ነው ነገር ግን ሁሉን ያሟላ ጂም ከ $55 dollar በላይ ነው ኢትዮጵያ ውድ ነው ላልከው እዚህ የምትከፍለውን ስትመነዝረው ያው ነው ይመችህ ብሮ 😂😂😂
ሮሚ በትክክል
ሮሚ ግን የምር ምርጥ ሰው ናት
God bless American
American Ede mkeberew hagere alkeberem shi yes god bless USA
ሮሚዪ ይመችሽ እውነትን እውነት ውሸት ውሽት ስለምትይ እወደሻለሁ ከነቆሻሻዋ ሀገሬ ቅድስት ሀገር ናት ምን ሆነክ ነው ያለነው አሜርካን ነው አትቦጥረቅ
Hi dam
እንዴት ውሸታም ሰውዬ ነው!? እኔ ያለሁበት ስቴት $40 ነው::እሱም ከስንት ህዝብ ጋራ ዋና ውስጥ ይገባል!? እኔ ዋና ውስጥ አልገባም::በጣም ውሸታም ሰውዬ ነው::ከ70 ዓመት በላይ እድሜ ያላቸው ሰዎች ስራ እየሰሩ ነው::የ
72 እድሜ ያላት የስራ ባልደረባ አለች::ለምን!? መንግስት የሚሰጣት ገንዘብ ለመኖር ስለማያስችላት::